cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ለኛ ጥያቄዎች

ይህ ቻናል የተለያዩ ጥያቄዎች የሚጠየቁበት ቻናል ነው። እነዚህም ጥያቄዎች - አዝናኝ - እውቀትን የሚያስጨብጡ ጥያቄዎች ናቸው። ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በ @Yabisra_boss ያናግሩኝ!!! በዚህ ቻናል ላይ ማስታወቂያ ማሰራት ለምትፈልጉ በ @Yabisra_boss እና @Legna_tiyakewoch_bot ያናግሩን!!

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 043
Suscriptores
-524 horas
-357 días
-11530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Hamster ላልጀመራቹ ጀምሩ!!! በየቀኑ እስከ 5,000,000 ድረስ ይሰጣል
Mostrar todo...
👍 2
https://t.me/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId6870580246 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
Mostrar todo...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

👍 2
Photo unavailable
ይህንን bot ተጠቅሜ ብዙ ብር ሰርቼ አውጥቼበታለሁ እናንተም ተጠቀሙበት ወደ ቦቱ ሲገቡ የ100 ብር ጉርሻ ሲሰጥ ወዲያውኑ ማውጣት ይችላሉ ከፈለጉ ደግሞ ከላዩ ላይ በ10 በር ተወዳድረው 1000 ብር ማሸነፍ ይችላሉ!!! አሁኑኑኑ join ይበሉ!!!
Mostrar todo...
1
Join
ገንዘብ ለማውጣት
ኖርማል ሰው እንደሆንክ የሚያረጋግጡ 12 ምልክቶች 1.ቴሌግራም አለህ 2.ሞባይል አለህ 4.ይሄንን በማንበብ ግዜህን እያቃጠልክ ነው 5.ሶስት ቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም 7.እውነትም እንደሌለች ቼክ አደረክ 8.ተሸወድክ 6 ቁጥርስ 9.በመሸወድክፈገግ ብለሀል 10.1ቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም 11.እውነት መስሎክ ቼክ አደርክ 12.አሁንም ተሸወድክ😁 ፧ ♦️ የተሸወደ👍😅 ያልተሸወደ 😍😍😘
Mostrar todo...
👍 12😍 3 2🥰 1🕊 1
ከArsenal ውጪ ምንም ጨዋታ ሳይሸነፍ ዋንጫ የበላው ክለብ ማነው?Anonymous voting
  • A. ማንቺስተር ዩናይትድ
  • B. Ac milan
  • C. Barselona
  • D. ቼልሲ
0 votes
👎 4😁 3👍 1
Photo unavailable
ይህንን bot ተጠቅሜ ብዙ ብር ሰርቼ አውጥቼበታለሁ እናንተም ተጠቀሙበት ወደ ቦቱ ሲገቡ የ100 ብር ጉርሻ ሲሰጥ ወዲያውኑ ማውጣት ይችላሉ ከፈለጉ ደግሞ ከላዩ ላይ በ10 በር ተወዳድረው 1000 ብር ማሸነፍ ይችላሉ!!! አሁኑኑኑ join ይበሉ!!!
Mostrar todo...
Join
ገንዘብ ለማውጣት
#የዓሳ_አጥማጁ_ታሪክ! ይህ ዓሣ አጥማጅ ገና ሳይነጋ በጠዋቱ ወደ ባህር ዳርቻ ሄደ ነገር ግን ይህ ሰው የደረሰበት ሰዓት ጨለማ ነበር... በወቅቱም ለሥራው ስላልተመቸው እስኪነጋ ቁጭ ብሎ መጠበቅ ጀመረ በጭለማው ውስጥ ከባህር ዳርቻውም አጠገብ በድንጋይ ጠጠሮች የተሞላ ጆንያ አጋጠመው፡፡ ዓሳ አጥማጁም ከጆንያው ውስጥ ያለውን አንድ ጠጠር አውጥቶ ወደባህሩ ሲወረውረው እንቦጭ የሚል ድምፅ ሰማ፡፡ ይህም ድምፅ ስላስደሰተው ወድያውኑ ሌሎች ጠጠሮችን በየተራ እየወረወረ እንቦጭ እንቦጭ እያደረገ እየተደሰተ መወርወሩን ቀጠለ... ይህ ዓሣ አጥማጅ በጆንያ ውስጥ የነበሩትን ጠጠሮች ወርውሮ አንዲት ጠጠር ብቻ በቀረው ሰዓት የብርሃን ወገግታ መምጣቱን አስተዋለ፡፡ አጥማጁም የያዘውን ጠጠር ለመወርወር ከመቀመጫው ብድግ ሲል በእጁ የያዘውን ጠጠር አብረቀረበት... አንፀባረቀበት ዓሳ አጥማጁ ድንገዩን በደንብ አገላብጦ ተመለከተ ደነገጠ። በድንጋጤም ውስጥ ሆኖ ሲያስተውለው ጠጠር ሳይሆን አልማዝ መሆኑን ተረዳ፡፡ ዓሣ አጥማጁም በንዴት ሲቃ ተናነቀው ምከንያቱም እስኪነጋ ድረስ ሲወረውር የነበረው በጆንያ ሙሉ ጠጠር ሳይሆን አልማዝ መሆኑን አስተዋለ::
Mostrar todo...
🤯 21👍 2 1😁 1
Photo unavailable
እነዚህን እና የመሳሰሉት ቀልዶችን ለማግኘት join የሚለውን ይጫኑ!!
Mostrar todo...
Join
❤28
የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው 1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ 2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ 3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ 👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ
Mostrar todo...
👍 1
💸የ500 ብር ካርድ💸
💸የ250 ብር ካርድ💸
💸የ100 ብር ካርድ💸
💫ጀምር💫
Photo unavailable
😂😂😂😂 ለፈገግታ😂😂😂😂
Mostrar todo...
🤣 19😁 8👍 2🔥 2 1