cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🤔ምን ያህል እናውቃለን?🤔

✓ሰላም የጌታ ቤተሰቦች እንኳን በሰላም ወደ እዚህ ቤት መጣችሁ።🙌 ✓የእግዚአብሔርን ቃል እንጠያየቃለን ✓መልካም ጊዜ እንደሚሆንላችሁ አንጠራጠርም!!!! የቻናላችን ቦት @Bible_quiz_to_know_Robot ይህ ነው! ✓የተከፈተው ታህሳስ 10 - 2016

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 564
Suscriptores
+524 horas
+457 días
+19230 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የመዝሙር ግብዣ
"ያለ ምክንያት" ዘማሪ ሀና ተክሌ
〰〰〰〰〰〰〰 ስፈራ ስቸር ማልተነፍሰው ሚስጥሬ በዝቷል እኔ ባልናገር የልብ ወዳጄ የውስጤን ያውቃል እርሱ እንደሚያውቀኝ ሰው አያውቀኝም እንጂ መቆም አልችልም እንኳን በንጉሥ በራሴም ደጅ የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል (፪x) ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወአጄ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እንዳትወደኝ በመልካምነቴ ይህ አይደለም ማንነቴ እንዳትጠላኝ ደግሞ በጥፋቴ ፍቅር ነህ አያስችልህም አባቴ ያለ ምክንያት ወደህ በምክንያት አትጠላም ለምህረትህ ስፍር መለኪያ የለውም የአንተ ፍቅር መነሺያው ከራስህ የመውደድ ልብ የማያልቅብህ (፪x) የእኔ ጌታ ከወዳጅ ከፍቶ ልጅህ ድርሻዬን ብሎ እርም እንዳላለ አልመች ቢለው የሸፈተበት አባቴን አለ አባትነቱን የበደል ብዛት መች ይሽረዋል ሁልን እረስቶ ደግሞ እንደገና ልጄ ይለዋል በምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል የምህረት ዓይኑ ዛሬም ያየኛል አልሰለቸኝም ይፈልገኛል ፈላጊዬ መሃሪዬ ኢየሱስ ወዳጄ አይዞሽ የሚለኝ እኔን ሚያበረታኝ ነው የልብ ወአጄ ነው ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ➪𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 ➢[ @Bible_quizzes_to_know ] ➢[ @Bible_quizzes_to_know ]
Mostrar todo...
10 ያለ ምክንያት.mp35.24 MB
👍 1
Repost from N/a
➪ሙሉ መዝሙር ኢየሱስ ደግ ነህ ♡ ㅤ   ❍ㅤ   ⎙    ⌲ ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ➪𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 ➢[ @Yeshua_Pictures ] ➢[ @Yeshua_Pictures ]
Mostrar todo...
5
Photo unavailableShow in Telegram
ጌታን ስሙኝ ይሄ ቦት ቀላል እቅድ ያለው አይደለም ፤ እንደ ሌሎቹ tap tap ማረግ አይደለም ሰው መጋበዝ ብቻ ነው አንድ ሰው ስትጋብዙ 15 star ይሰጣችኋል 100 star ደሞ 112 የኢትዮጵያ ብር ነው ለመጀመር 👇 https://t.me/major/start?startapp=6253348503
Mostrar todo...
የህይወቴ ጉዳይ......ኢየሱስ😇 ምደነግጥልህ.........ኢየሱስ😇 ልቤ ሚርድልህ........ኢየሱስ😇 የተሸነፍኩልህ.........ኢየሱስ😇
Mostrar todo...
7🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንደዚህ አይነት profile picture በወንድ እና በሴት ይፈልጋሉ?🙌
Mostrar todo...
🔥 6
🤗አዎ🤗 በወንድ
🤗አዎ🤗 በሴት
🤗አይይይይ🤗 ይቅርብኝ
ቻናሉን ለማግኘት🤗
Photo unavailableShow in Telegram
እኔ list ሚደረግ ፣ Verify ያልሆነ ቢሆን እኔም አልጀምረውም ለእናንተም ሊንክ አልልክም! 100 star 🌟 112 Birr ነው😳 1 ሰው invite ስታረጉ 15 star ያስብላችኋል🤗       ለመጀመር 👇 https://t.me/major/start?startapp=6253348503 https://t.me/major/start?startapp=6253348503
Mostrar todo...
🤔 1
እኔ list ሚደረግ ፣ Verify ያልሆነ ቢሆን እኔም አልጀምረውም ለእናንተም ሊንክ አልልክም! 100 star 🌟 112 Birr ነው😳 1 ሰው invite ስታረጉ 15 star ያስብላችኋል🤗 ለመጀመር 👇 https://t.me/major/start?startapp=6253348503 https://t.me/major/start?startapp=6253348503
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
በኢየሱስ ቁስል እኛ ተፈወስን!🤗
“እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ #በእርሱም #ቍስል #እኛ #ተፈወስን።” — ኢሳይያስ 53፥5
Mostrar todo...
🙏 13 5👍 1
የኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰውነት ለምን አስፈለገ???
1,በምትክነት ለመታዘዝ ነው
ይህም በፊተኛው አዳም አለመታዘዝ ምክንያት ኃጢአት ወደ አለም ገባ ለዛ ሃጢአት ማስተሰርያ የኋለኛው አዳም በመታዘዝ ሊያስወግደው መጣ ፤ ይህ ኋለኛው አዳም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው! “እንዲሁ ደግሞ፦ #ፊተኛው #ሰው #አዳም ሕያው ነፍስ ሆነ ተብሎ ተጽፎአል፤ #ኋለኛው #አዳም #ሕይወትን የሚሰጥ መንፈስ ሆነ።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥45 “#በአንዱ #ሰው #አለመታዘዝ ብዙዎች #ኃጢአተኞች እንደ ሆኑ፥ እንዲሁ ደግሞ #በአንዱ #መታዘዝ ብዙዎች #ጻድቃን ይሆናሉ።” — ሮሜ 5፥19
2,በምትክነት ለመሞት
ሁሉም የአዳም ዘር ሟች ነበር ምክንያቱም “የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤...።” — ሮሜ 6፥23 ስለዚህ እኛን ነፃ ለማውጣት በምትክ መሞት ግድ ነው ፤ ይህም ሞት በአምላክ (በመንፈስ) ላይ ሚከናወን ስላልሆነ በእኛ ምትክ ለመሞት አምላክ ስጋ ለበሰ! “#ቃልም #ሥጋ #ሆነ፤ ..." — ዮሐንስ 1፥14 “ስለዚህ የሕዝብን #ኃጢአት ለማስተስረይ፥ ለእግዚአብሔር በሆነው ነገር ሁሉ የሚምርና የታመነ #ሊቀ #ካህናት እንዲሆን፥ በነገር ሁሉ #ወንድሞቹን #ሊመስል #ተገባው።” — ዕብራውያን 2፥17
3, በእግዚአብሔር እና በሰው መካከል ሊቀ ካህን ለመሆን
“አንድ እግዚአብሔር አለና፥ #በእግዚአብሔርና #በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ #አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ #ክርስቶስ #ኢየሱስ ነው፤” — 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 ➪𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 ➢[ @Bible_quizzes_to_know ] ➢[ @Bible_quizzes_to_know ]
Mostrar todo...
👍 1
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው ። የኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰውነት
ኢየሱስ 100% ፍፁም ሰው ነው! ኢየሱስ ፍፁም ሰው(ስጋ )ሆኖ ወደ ምድር መጥቷል....
ወደ ምድር እንደመጣ ማስረጃዎች “#ቃልም_ሥጋ_ሆነ...." ዮሐንስ 1፥14 “ኢየሱስም ደግሞ #በጥበብና #በቁመት በሞገስም #በእግዚአብሔርና #በሰው ፊት #ያድግ ነበር።” — ሉቃስ 2፥52 “#የበኵር #ልጅዋንም #ወለደች፥ በመጠቅለያም ጠቀለለችው፤ በእንግዶችም ማደሪያ ስፍራ ስላልነበራቸው በግርግም አስተኛችው።” — ሉቃስ 2፥7 ኢየሱስ እንደማንኛውም ሰው ይራመድ ፣ይበላ፣ይጠጣ፣ይተኛም ...ወ.ዘ.ተ ያረግ ነበር! ግን በዚህ ሁሉ መሃል ከሰዎች ለይቶ ፍፁም ሰው ያስባለው አንድ ምክንያት አለ! “እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ #ኃጢአት #ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው።” — 2ኛ ቆሮ 5፥21 “#ከኃጢአት #በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።” — ዕብራውያን 4፥15 “ቅዱስና ያለ ተንኮል ነውርም የሌለበት #ከኃጢአተኞችም የተለየ ከሰማያትም ከፍ ከፍ ያለ፥ እንደዚህ ያለ ሊቀ ካህናት ይገባልና፤” — ዕብራውያን 7፥26 “እርሱም #ኃጢአት አላደረገም፥ #ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤” — 1ኛ ጴጥሮስ 2፥22 ከሰው ለይቶ ፍፁም ሰው ያስባለው ይሄ ነው!አንድም ሃጢአት አላደረገም! ከኃጢአተኞችም የተለየ ነው! . ጥያቄ ካላችሁ ተቀባይነት አላችሁ ፤ እና አስተያየት ካላችሁም አስቀምጡልን ማበረታታት ፣ ቅራኔ ... እና ሌላም ሃሳብ #comment ላይ አስቀምጡልን! . ፍፁም ሰው መሆኑ ለምን አስፈለገ???? ይቀጥላል.... ➪𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞 & 𝐉𝐨𝐢𝐧👇 ➢[ @Bible_quizzes_to_know ] ➢[ @Bible_quizzes_to_know ]
Mostrar todo...
👍 7
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.