14 387
Suscriptores
+6024 horas
+3697 días
+2 62030 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Repost from ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
_
ባለ ማኅተቦች ብቻ play ይበሉ
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️ play▶️ ⬜️⬜️⬜️
⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
✝️ ቅንነት ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ ✝️
🛑 እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ
https://t.me/aba_gebre_kidan1
https://t.me/aba_gebre_kidan1
https://t.me/aba_gebre_kidan1
❤ 2🥰 1
Repost from ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈
➦💦ጸበል ተጠምቄ ለመዳን አስቀድሜ ምን ላድርግ⁉️
➦🚶♂ከጸበል በፊት ንስሐ መግባት ለምን አስፈለገ⁉️
➦🤶የንስሐ አባት ለምን የነፍስ አባት በመባል ይጠራል⁉️
➦🤲አብዝቶ መፀለይ ለምን ⁉️
➦💦ጸበልና የጸበል ቦታ ፈተናዎች👿⁉️
➦🧞♀የመንፈሱ ሴራ በጸበልተኞች ላይ ምን ይመስላል⁉️
🔗እርሶም በዚህ ዙሪያ እውቀቱ እንዲኖርዎ ከፈለጉ ይህንን መስፈንጠርያ ይንኩ ትምህርቱን ይከታተሉ
👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/addlist/AQPOMxHXz_42NDE0
መልሱን ለማግኘት
JOIN NOW
Repost from ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈
✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞
======================
✞ ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎችን ይፈልጋሉ ⁉️
ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
የመዝሙር ግጥሞች
የኦርቶዶክስ ምስለ ዓድኖ
የኦርቶዶክስ ስብከት
ስንክሳር
የኦርቶዶክስ የዝማሬ መድብል
የኦርቶዶክስ መፅሐፍ በ PDF
ሁሉንም በአንድ ላይ
Repost from ተ҈ ዋ҈ ህ҈ ዶ҈
#ጥያቄ ✞✞✞
==========
➽ ቅዱስ ጳውሎስ ከነዚህ ዕቃዎች መካከል ሰዎችን በምን መስሏቸዋል?
----------------------------------------------------
በጠርሙስ
በማንኪያ
በሸክላ ዕቃ
በመጥረቢያ
✞ መልአኩ ዑራኤል ✞
የሕይወትን ጽዋ ለዕዝራ ሱቱኤል
ያጠጣው እርሱ ነው መላኩ ዑራኤል
መራኝ ከፊት ቀድሞ ጠበቀኝ በጉዞ
በዙርያዬ ሰፍሯል ምሕረትን ይዞ [፪]
በዚያ መጠበቂያ በበጎች በር ያለው
ይነዋወጥ ነበር ዑራኤል ስትነካው
ቀድሞ የተገኘ ይጠፋል ሕመሙ
ባንተ ላይ አለና የእግዚአብሔር ስሙ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ከነበልባል ከእሳት ከንፋስ ተፈጥሮ
ከጥፋት ያድናል ልመና ጸሎትህ
የሰማይ ሰራዊት አንተን አከበሩ
የክርስቶስን ደም ስትረጨው በምድሩ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ዑራኤል ረዳኤ መልዐክ ብርሀናዊ
የሰማይ ኮከብ ነህ ብሩህ ምስራቃዊ
ሰባ ሰገል መጡ ብርሀንህን አይተው
እስከ ቤተልሔም መንገድ መራሃቸው
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ከነበልባል ከእሳት ከንፋስ ተፈጥሮ
ከጥፋት ያድናል ልመና ጸሎትህ
የሰማይ ሰራዊት አንተን አከበሩ
የክርስቶስን ደም ስትረጨው በምድሩ
መዝሙር|
|ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
❤ 2🙏 1
🧡 ሼር 🧡
✞ ዑራኤል ጽዋዕ ልቡና ✞
ዑራኤል ጽዋዕ ልቡና[፬]
ለእዝራ ዘአስተዮ ለእዝራ(፪) ጽዋዕ ልቡና
ትርጉም
ዑራኤል የልቡና (የማስተዋል/የአስተዋይነት) መጠጥን ለዕዝራ አጠጣው።
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
❤ 2🙏 1
🧡 ሼር 🧡