cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ZENA LIVERPOOL

እንኳን ወደ ዜና ሊቨርፑል ቻናል በሰላም መጣችሁ◦ ____________________________________ ➠የክለባችን የዝውውር መረጃዎች. ➠የክለባችን የእያንዳንዱ ጨዋታ በቀጥታ. ➠የተለያዩ የክለባችን ትንታኔዎች. ➠የተጫዋቾች ግለ ታሪክ ሌሎችም... ༆ ለ አስታየት እንዲሁም ለማስታወቂያ ስራ @virgil_vandik | ❷⓪❷❹| ዜና ሊቨርፑል ቻናል !

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
61 587
Suscriptores
+37324 horas
+2 4947 días
+2 76730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አሁን በተጠናቀቀው የሀገራት የወዳጅነት ጨዋታ ኔዘርላንድ ካናዳን ገጥማ አራት ለምንም ስታሸንፍ ቨርጅል ቫንዳይክ ለሀገሩ ተቀይሮ በገባበት በ12 ደቂቃ ውስጥ አንድ ግብ ማስቆጠር ችሏል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Mostrar todo...
👍 15👏 3
Photo unavailableShow in Telegram
ሊቨርፑል ከብራዚላዊው የአታላንታ ተጫዋች ከኤደርሰን ወኪል ጋር ተገናኝተዋል ይህም የሆነው የተጫዋቹን ሁኔታ ለመረዳት ነው። { #FABRIZIO_ROMANO🥇 } 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Mostrar todo...
12👍 2🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
የ2024/25 የውድድር ዘመን የፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Mostrar todo...
😁 33 2
Photo unavailableShow in Telegram
✅OFFICIAL አሌክሲስ ማክአሊስተር ፉልሀም ላይ ያስቆጠራት ድንቅ ግብ የሊቨርፑል የ2023/24 የውድድር ዘመን ምርጥ ግብ በመባል ተመርጣለች። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Mostrar todo...
👍 41🔥 7 5
Photo unavailableShow in Telegram
ከርትስ ጆንስ እንግሊዝ ለዩሮ 24 ዋንጫ ስብስቧን ውስጥ እንዳልተካተተ እና ስብስቧን ለቆ እንዲወጣ ተነግሮታል። 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Mostrar todo...
😢 45💔 8👍 7👎 1
Photo unavailableShow in Telegram
ክለባችን የአስቶን ቪላውን ብራዚላዊ አማካይ ዳግላስ ሉዊስ የማስፈረም ፍላጎት አለው አስቶን ቪላ ተጫዋቹን ለመሸጥ ክፍት የሆነ ሲሆን ለተጫዋቹ €60m ላቀረበ እንደሚሸጥ ተናግሯል። [ Tutto Juve ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Mostrar todo...
👍 25😱 3👏 2 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምንም እንኳን ሊቨርፑል ከፖርቶ አማካይ አለን ቫሬላ ፍላጎት ቢኖረውም ተጫዋቹን ያስፈርመዋል ተብሎ አይጠበቅም ! [ David Lynch ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_liverpool_club
Mostrar todo...
👍 20 2😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቡርኖ ጉማሬሽ ወደ ሊቨርፑል ! ሊቨርፑል ብራዚልያዊወን የኒውካስል ዩናይትድ የተከላካይ አማካይ ተጫዋች የሆነውን ቡሩኖ ጉማሬሽ ለማስፈረም ይፈልጋሉ ሊውካስልም ተጫዋቹን በፌር ፕለይ ምክንያት ለመሸጥ ይገደዳሉ። ለተጫዋቹ አስከ €70m ተገምቷል [ Recorde portugal ] 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚|| @zena_Liverpool_club
Mostrar todo...
👍 34🔥 3😁 1🆒 1
ቀን በቀን በቤቴንግ መበላት ከሰለቸህ/ከሰለቸሽ እና አትራፊ መሆን ከፈለጋቹ ይሄን ቻናል ተቀላቀሉት ሁሌ ነው አሸናፊ እምትሆኑት ኢትዮጵያ ውስጥ  ይሄ ብቻ ነው እውነተኛ ቻናል ስለዚህ ሳያመልጣቹ አሁኑኑ ተቀላቀሉ
Mostrar todo...
JOIN
Photo unavailableShow in Telegram
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
Mostrar todo...
ማንችስተር ሲቲ
ቼልሲ
አርሰናል
ቶተንሃም
ማንችስተር ዩናይትድ
ሊቨርፑል
ኒውካስትል
ዌስትሃም
ሌላ ቡድን