cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Fun funny day

Join my channel @GARLOFGOD የምትፈልጉትን የፊልም ርዕስ በዚህ አካውንት እንዲለቀቅላችሁ ማድረግ ይችላሉ@bastfamily

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
145Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ይሄ ሁሉ ስቃይ የጨርቅ ኳስ ለመስራት ብለው በአንድ እግር ካልሲ ያስቀሯቸው የአባቶች እርግማን ነው Comment፦ Join Share & Invite ur Friends
Mostrar todo...
እኔ ሚገረመኝ ማዘር ለአመት በዓል ዶሮ ተሰርቶ . . . . ትላንት የተሰራው ሽሮ ሳያልቅ ምትለኝ ነገር😭😂😂
Mostrar todo...
ባዶ ጭንቅላት እንጂ . . . . ባዶ ኪስ ማንንም ወደ ኋላ አላስቀረም😕👍👍 For More
Mostrar todo...
በ 2 ወር የፍቅር ግዜ የ 4 ወር ፅንስ ካንተ ይዣለው የምትል ፍቅረኛ ነው ደሞ ዘንድሮ የገጠመችኝ 🤣🤪🤪
Mostrar todo...
🕴ቀጭኑን ጀለሴን እቤት ይዤው ሄጄ ውሻውን🐻 ያዝልኝ ሲለኝ ፋዘር ሰምቶ... : #ግባ_ልጄ_የኛ_ውሻ_ሸንኮራ_አይበላም😜
Mostrar todo...
እድሜ ለዲያስፖራዎች "እንዳትጎዳኝ አደራ" የሚሉ ሴቶች ጠፍተው፣ አልጋ እኔ ልያዝ? ወይስ አንተ ትይዛለህ በሚሉ ሴቶች ተሞልተናል
Mostrar todo...