ይቅርታዬ 🔥🔥
እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! የምንሰጣችሁ አገልግሎት ✅ #አዳድስና_የቆዩ_videoወች ✅ #አዳድስና_የቆዩ_audioወች ✅ #መንፈሳዊ_photoወች ✅ #አጫጭር_ግጥሞች ✅ #cover_መዝሙሮች ✅ #Worshipወች ✅ #መጽሐፍ_ቅዱሳዊ_Quizወች ✅ #አጫጭር_ጥቅሶች etc.. ታገኛላችሁ Owner✏ @SAMI_AZUSA
Mostrar más18 294
Suscriptores
-324 horas
-137 días
+19230 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
እግዚአብሔር ኃጢአተኛውን ሰው እንዴት እንደሚቀጣውና እንደሚያጠፋው ሳይሆን እንዴት እንደሚያድነው ነው የሚያስበው።
እግዚአብሔር ፍቅር ነው።
🥰 14
ኧረ ይሄን ታዳጊ ስሙት ጉባዔውን ሁሉ አስለቀሰ🥹🥹"የቅርቤ ልበልህ" ታዳጊ እዮብ እንዳልካቸው ሼር ማድረግ አትርሱ @MARCIL_Channal
_የቅርቤ_ልበልህ_ታዳጊ_እዮብ_እንዳልካቸው_MARSITVWORLDWIDE_yonatanakli_n_B2rArS2d0.m4a1.82 MB
❤🔥 8👍 1
Repost from MARCIL Channal
05:13
Video unavailableShow in Telegram
ኧረ ይሄን ታዳጊ ስሙት ጉባዔውን ሁሉ አስለቀሰ🥹🥹"የቅርቤ ልበልህ" ታዳጊ እዮብ እንዳልካቸው ሼር ማድረግ አትርሱ @MARCIL_Channal
_የቅርቤ_ልበልህ_ታዳጊ_እዮብ_እንዳልካቸው_MARSITVWORLDWIDE_yonatanakli_n_B2rArS2d0.mp421.59 MB
❤ 6🥰 1
የሰው ልጅ ምኞቱ..... ከፍታ ስኬቱ......🧑🎓
በመደረግ ያልፋል... ሁሉም ነገር ከንቱ... 😔
ሕይወት ተገለጠ.... ለነም በርቶልኛል....😳
ኢየሱስ አንተ ነህ..... ሌላ ምን ያሻኛል... 🥰
🔥 18🥰 8
ትናንሽ ነገሮችን በዝህ በተወደደ ቻናል መልቀቅ አልፈልግም!❌
መቶ💯 በመቶ💯 እውነተኛ የሆነ መረጃ ልንገራችሁ ይህንን ተጠቀሙበት👇
👉✅Click here✅👈
ትናንሽ ነገሮችን በዝህ በተወደደ ቻናል መልቀቅ አልፈልግም!❌
መቶ💯 በመቶ💯 እውነተኛ የሆነ መረጃ ልንገራችሁ ይህንን ተጠቀሙበት👇
👉✅Click here✅👈
❓📀የማንን መዝሙር እናድርሳቹ💿❓
🎤ከሴት ዘማሪዎቻችን ውስጥ የማንን መዝሙር ትፈልጋላቹ
ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹ መንፈሳዊ ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
💿ሊሊ ጥላሁን💿
📀አዜብ ሀይሉ📀
💿ሀና ተክሌ💿
💿መስከረም ጌቱ💿
📀አስቴር አበበ📀
📀ዘርፌ ከበደ📀
📀ቤተልሄም ወልዴ📀
💿ቤተልሄም ተዘራ💿
💿ዝናሽ ታያቸው💿
📀ፌናን በፍቃዱ📀
💿ህሊና ዳዊት💿
💿ሶፊያ ሽባባው💿
💿አይዳ አብራሃም💿
📀እየሩሳሌም ነጊያ📀
♦️ እግዚአብሔር በጊዜ ውስጥ የማይሽረው ቍስል የለም።
📣 ከዛሬ ነገ የተሻለ ይሆናል።
- ከባዱ ይቀላል ፣ መራራው ይጣፍጣል።
📣 እውነት እላችኋለሁ ከዛሬ ነገ ይሻላል።
👉 ብቻ ቅን ሁኑ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጉ።
📣 ሕይወት የእግዚአብሔር ሂሳብ ናትና ማንም አይዘጋትም ።
💯ꜱʜᴀʀᴇ📱📲ꜱʜᴀʀᴇ💯
@yikrtayee
@yikrtayee
🔥 15👍 3👌 1