cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Arada Sport

ይህ 24 ሰዐት በፍጥነት አለም አቀፍ ሰፖርታዊ መረጃዎች በከፍተኛ ጥራት የሚቀርቡበት አራዳ ስፖርት ቻናል ነው። ለማንኛዉም ማስታወቂያ @wizhasher @wiz_hasher {ስልክ ቁጥር} 0912983847 0919337648

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
133 516
Suscriptores
-2 87924 horas
-5297 días
+5 46130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ጆዜ እና ፈርጊ ❤😍
Mostrar todo...
👍 11👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
Man of the Match. 🥇
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ማንችስተር ዩናይትድ ፣ ሪያል ማድሪድ እና ሊቨርፑል የሊሉን ተከላካይ ለማስፈረም አመራጮችንም እየተመለከቱ ነው ! የሊሉን የመሀል ተከላካይ ሌኒ ዮሮን ለማስፈረም ማንችስተር ዩናይትድ ከሁለቱ ክለቦች በተሻለ መልኩ በንቃት እየተከታተለው ነው ተጫዋቹን ።
Mostrar todo...
👍 19🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🎂 | የሊቨርፑሉ ተጫዋች ሞ ሳላህ ዛሬ 32ኛ ዓመት የልድት በዓሉን እያከበረ ይገኛል ! በፕሪምየር ሊግ ታሪክ ከታዩ ምርጥ የክንፍ አጥቂዎች መሃል አንዱ ምንም ጥያቄም ሳያስነሳ ሞ ሳላህ ነው ይሄንን አስመስክሯል በሊቨርፑል ቤት ። ️👉 263 ጨዋታዎች 👉️ 157 ጎል 👉 69 አሲስት 🍾🎂
Mostrar todo...
👍 12 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሮናልዶ ከፖርቹጋል ብሄራዊ ቡድን ተነጥሎ ልምምድ ሲያደርግ👀
Mostrar todo...
🔥 54🤔 15🥰 6👍 5🤷 2 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረግ የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ የመጀመሪያ ጨዋታዎች ! 10:00 |  ስዊዘርላንድ ከ ሀንጋሪ 1:00 |  ስፔን ከ ክሮሺያ 4:00 |  ጣሊያን ከ አልባኒያ @ARADA_SPORT @ARADA_SPORT
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
☑️ | የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ያለ ቶኒ ክሩስ 15 ጨዋታዎችን አደረገ 4 አሸነፈ ☑️ | የጀርመን ብሄራዊ ቡድን ከቶኒ ክሩስ ጋር 4 ጨዋታዎችን አደረገ 4 አሸነፈ
Mostrar todo...
11👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የፈረንሳይ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሳሊባ በወዳጅነት ጨዋታዎች ባሳየው ብቃት ተደንቀዋል ። በመሆኑም በዩሮ 2024 በሚደረገው የፈረንሳይ ቡድን የመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ለመጠቀም ከወዲሁ ማቀዳቸው ታውቋል ።
Mostrar todo...
👍 22😁 14
Photo unavailableShow in Telegram
#Official | ጀማል ሙሲያል የጨዋታ ኮኮብ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል ።
Mostrar todo...
👍 22😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
መልካም ምሽት የነገ ሰው ይበለን ❤🙏
Mostrar todo...
👍 17🙏 3🥰 2😁 2