cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

❤❤የረሱል ወዳጆች❤❤

👉ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን ያህል አጅር ያገኛል( አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል )👉👉👉ቁርአን እና የቁርአን ተፍሲር እንዲሁም ነብያዊ ሀዲሶች👉ኢስላማዊ ታሪኮች የነብያት የሱሀቦች የሰለፎች የሀገራት የታላላቅ ዳኢዎች ቃሪኦች ሌሎችም ታሪኮች ይቀርባሉ።እንዲሁም ኪታቦች ይቀርባሉ.አስተያየት (comment)በ t.me/abu_zii ፃፉልን።#t.me/mee_abu12

Mostrar más
Advertising posts
244Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

كلّ يوم تعيشه هو هدية من الله.. فلا تضيّعه بالقلق من المستقبل أو الحسرة على الماضي. فقط قلّ ( توكّلتُ على اللّه). 🌸 🍃🌻
Mostrar todo...
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا ﴾ [الأحزاب: ٥٦] 🍃🌻
Mostrar todo...
﴿وَمَن يَعْمَلْ سُوءًا أَوْ يَظْلِمْ نَفْسَهُ ثُمَّ يَسْتَغْفِرِ اللهَ يَجِدِ اللهَ غَفُورًا رَّحِيمًا﴾ «اللَّهُمَّ إنِّي ظَلَمْتُ نَفْسِي ظُلْمًا كَثِيرًا ، وَلَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ ، فَاغْفِرْ لِي مَغْفِرَةً مِنْ عِنْدِكَ وَارْحَمْنِي ؛ إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»
Mostrar todo...
"ከላይ የምትሰጥ እጅ ከታች ከምትቀበል እጅ ትበልጣለች" 💦✨ነብዩ ሙሀመድ( ሰ.ዐ.ወ) #ማሊክ፣አህመድ ፣ቡኻሪ፣ሙስሊም ዘግበውታል ☁💦 መልካም ቀን Join us👇👇 abu_zii ⓣⓤⓣⓐ🦋
Mostrar todo...
‏دعاء الكرب .. لا إله إلا الله العظيم الحليم،لا إله إلا الله ربُّ العرش العظيم،لا إله إلا الله ربُّ السماوات وربُّ الأرض وربُّ العرش الكريم 🍃🌻
Mostrar todo...
‏يارب حقق لنا مبتغانا يارب ادخلنا الفردوس الاعلى من الجنه يارب ارضى عنا واقبل دعائنا يارررب أرزقنا سعادة القلب و طمأنينة النفس يارب 🧡🧡
Mostrar todo...
((أَسْتَوْدِعُكُمُ اللَّهَ الَّذِي لاَ تَضِيعُ وَدَائِعُهُ))
Mostrar todo...
❤️የልብ መረጋጋት ከመደሰቷ ይበልጣል ደስታ ጊዜያዊ ሲሆን መረጋጋት ደግሞ ዘላቂ ናት " አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ " 23:28 الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ (እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
Mostrar todo...
🔎| ከኛ አይደለም|📝 ▭▬▭▬▭▬▭▬▭▬ :‹ከኛ አይደለም› የአላህ መልዕክተኛ ﷺ በሐዲሦቻቸው ስለሆነ ነገር በመናገር ‹ከኛ አይደለም› ያሉባቸው አጋጣሚዎች በርካታ ናቸው። 🔸:ليس منا معنى ( ليس منا ) أي ليس على طريقتنا ، أو ليس متبعا لطريقتنا 🔹:‹ከኛ አይደለም› ማለት በኛ መንገድ አይደለም፤ የኛ መንገድ ተከታይ አይደለም፣ እኛን አልመሰለም እንደማለት ነው፡፡ ▪️هذه الأحاديث التي فيها (ليس منا..) في الغالب والأكثر أنها من باب الوعيد والتحذير والترهيب، مما ذكر فيها من المعاصي، ولا تخرج صاحبها من الإسلام إذا لم يستحلها. (الشيخ ابن باز) ▫️ሸይኽ ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸው እንዲህ ይላሉ፦ "በብዛት እነዚህ አይነት ሐዲሶች ነገሩ ትልቅ ወንጀል አመጽ እና ዛቻ ያለበት መሆኑን ለማመላከት የመጡ ሲሆኑ ፤ ግን ከእስልምና አያወጡም ሰሪው #ሐላል ብሎ እስካልሰራው ድረስ" ≪━─━─━─━─🌤─━─━─━─━≫ 🔸:قال رسول الله ﷺ " ليس منا من لم يتغن بالقرآن " صحيح البخاري 🔹:‹ቁርኣንን በዜማ አሳምሮ ያላነበበ #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ "ليس منا من حلق ومن سلق ومن خرق "صحيح النسائي (1866 ) 🔹:‹በደረሰበት ችግር/ሐዘን ራሱን የተላጨ፣ ዋይታ ያበዛና ልብሱን የቀዳደደ #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ "ليس منا من ضرب الخدود ؛ أو شق الجيوب ؛ أودعا بدعوى الجاهلية " . صحيح البخاري (1297) . 🔹:‹ፊቱን የቧጠጠ፣ ልብሱን የቀዳደደ፣ በመሃይማን አባባል ዋይ ዋይ ያለ #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ "من غشنا فليس منا"رواه مسلم 🔹:‹ያታለለን #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ " ليس منا من لم يرحم صغيرنا ويوقر كبيرنا "قال الترمذي : حديث غريب قال الشيخ الألباني : صحيح 🔹:‹ለታናሻችን ያላዘነ፣ ታላቃችንን ያላከበረ #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ "ليس منّا من تشبه بغيرنا» [الترمذي] 🔹:‹ከኛ ዉጪ ባሉት የተመሠለ #ከኛ_አይደለም …› 🔸:قال رسول الله ﷺ " ليس منا من تطير أو تطير له ، أو تكهن أو تكهن له ، أو سحر أو سحر له " .الصحيحة (2195 🔹:‹ገድ እንዲታይለት ያደረገ፣ ገድ የታየለት፣ የጠነቆለ፣ የተጠነቆለለት፣ የደገመ፣ የተደገመለት #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ "مَنْ حَمَلَ عَلَيْنَا السِّلَاحَ فَلَيْسَ مِنَّا " . صحيح البخاري   🔹:‹የጦር መሣሪያ በኛ ላይ ያነሣ #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ " ((ليس منا من دعا إلى عصبية، وليس منا من قاتل على عصبية، وليس منا من مات على عصبية" وهو حديث ضعيف كما قال الألباني في ضعيف أبي داود . 🔹:‹ወደ ዘረኝነት የተጣራ፣ ለዘረኝነት የተዋጋ፣ በዘረኝነት ላይ የሞተ #ከኛ_አይደለም፡፡› 🔸:قال رسول الله ﷺ "إنها ستكون أمراء يكذبون ويظلمون فمن صدقهم بكذبهم وأعانهم على ظلمهم فليس منا ولست منهم ولا يرد على الحوض , ومن لم يصدقهم بكذبهم ولم يعنهم على ظلمهم فهو مني وأنا منه , وسيرد علي الحوض " .أحمد (5|384) بإسناد صحيح 🔹:‹ዉሸታምና በዳይ መሪዎችን በዉሸታቸው ያመነ እና በበደላቸው ላይ ያገዛቸው #ከኛ_አይደለም …› 🔸:قال رسول الله ﷺ "ومن انتهب نهبة مشهورة فليس منا ".صحيح أبي داود (4391 ) . 🔹:‹የሱ ያልሆነውን ነገር የኔ ነው ያለ #ከኛ_አይደለም …›  
Mostrar todo...
" ዕድለኛነት ማለት የገንዘብህና የልጅህ መብዛት አይደለም። ነገርግን የሥራህ መብዛት፣ የትዕግስትህ ከፍ ማለት፣ ለአላህ የምታደርገዉን  አምልኮ ለሰው አለማሳየት ነው። መልካም ከሠራህ አላህን ታመሰግናለህ፣ መጥፎ ከሠራህ ደግሞ ምህረቱን ትለምናለህ።" አቡ ደርዳእ
Mostrar todo...
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!