cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Cordova Student Council

የቻናሉ ዋና አላማ የተማሪዎችን አስተሳሰብ(mindset) በመቀየር በበጎ ና ገንቢ ሀሳቦች ማነፅ ነው። ለማንኛውም ሀሳብ ና አስተሳሰብ 👉 @msrpresdant

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
207
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
#Iman_islamic_collage የክረምት ወራትን ከኢማን ኢስላማዊ ኮሌጅ ጋር ያሳልፋ ! -ልዩ የተማሪዎች የክረምት ኢስላማዊ ትምህርት እና ስልጠና መርሃ ግብር -ልዩ የቁርኣን ትምህርት መርሃግብር... ከላይ ባሉት አድራሻዎች የሚቀርቦትን መርጠው ይመዝገቡ ። #ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም ❤️ @meadinnamashaf
Mostrar todo...
Watch "#አዲስ_ህይወት (ተከታታይ ፕሮግራም) በቅርብ ቀን 🔥" on YouTube https://youtu.be/lL4utyD7cNc
Mostrar todo...
4.56 MB
#የምስራች ያው ቢናረፍድም ከመቅረቱ ሳይሻል አይቀርም በረመዳን መግቢያ አካባቢ ለበጎ አድራጎት ብር ስንሰበስብ ቃል በገባን መሠረት ከፍተኛ ገንዘብ ለሰበሰቡ 2 ክፍሎች ማለትም 11C -25,000 ብር እንዲሁም ለ10C -9,000 ብር እንዲሁም ከቀሩ ክፍሎች ከ500ብር በላይ ለከፈሉ ተማሪዎች ይሀው ጉዞ ልንወስዳቸው ዝግጅታችን ጨርሰናል ። 1-የጉዞው ቦታ:- እንጦጦ ፖርክ 2-የጉዞው ቀን:- ከነገ ወዲያ ሐሙስ ሐምሌ 7/2014 ከጠዋቱ 2ሰዓት ጀምሮ እስከ 10ሰዓት 3-የሚሄደው ተማሪ:- የ 11ኛC ክፍል ,የ10C,ከ500ብር በላይ የከፈሉ ተማሪዎች እና የካውንስል አባላት ናቸው። 4-የሚሄዱበት ም/ት:- በቻሪቲ ገንዘብ ስብሰባ ላይ ባደረጉት አስተዋፅኦ ማበረታቻ ሊሆን ዘንድ ። 5-ክፍያው ፥ እኛ ከናንተ ምንሰበስበው ምንም አይነት ገንዘብ ወይም የመግቢያ ብር ስለሌለው የመዝናኛ እና የምሳ ገንዘባቹን ይዛችሁ ትመጣላችሁ #ይህን መልክት መስማት ላለባቸው ተማሪዎች #ሼር አርጉልኝ አመሰግናለሁ 😊 ለበለጠ መረጃ ከዚህ ፅሁፍ ቡሃላ የምለቀውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ ወይም 👉@mead_abdulahi ላይ አግኙኝ @meadinnamashaf

በረመዳን ውስጥ ተጀምሮ በተከታታይ ለኣንድ ሳምንት ስናካሄድ የነበረው ልዩ የቁርኣን ሂፍዝ ውድድሩ ከመጀመሪያው ዙር የወጡ 3 ምርጥ ተወዳዳሪዎችን ባለፈው ኣርብ 5/9/14 ከጁምዓ ሶላት ቡሃላ ሶስት ምርጥ ኢጃዛ ያላቸው ቃሪዎች በዳኙበት ወንዶች ዳይኒንግ ሩም ሴቶች ደግሞ ላይብሬሪ ውስጥ በመሆን በልዩ ሁኔታ በጣም ደስ የሚል በከባድ ፋክክር የተካሄደ ሲሆን ደረጃቸው እና ሽልማታቸውን እነሆ :- 1-ዐማር ኸድር(11A)-በ30ጁዝ-91% =1500.00 ብር ከቁርኣን ጋር 2-ዑመር ረሻድ(10B)-በ30ጁዝ-88%=1000.00 ብር ከቁርኣን ጋር 3-ሀይሰም ማዱ(9D)-በ30ጁዝ-81%=500.00 ብር ከቁርኣን ጋር ተሸልሟል ። #ለከ_ኢባድ_የኮርዶቫ_ተማሪዎች_ጀምዓ ❤️ @meadinnamashaf
Mostrar todo...
#ያሳዝናል..😭 በትናንትናው ዕለት ወደ ማይቀረው ሀገር ወደ እውነተኛው አለም ለሄደችው ለተማሪያችን ኢብቲሳም አንዋርን አላህ እንዲያዝንላት እና ጀነትን መኖሪያዋ እንዲያደርግላት እንለምናለን ለቤተሰቧ እና ለወዳጆቿ በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን ሶብር....😢 إنا لله وانا اليه راجعون😭
Mostrar todo...
#... በትናንትናው እለት ኣንዲት መካከለኛ ላም በመግዛት ለ34 ቤተሰቦች በኢድ ቀን እንደኛው ስጋ እንዲበሉ በማሰብ ባለፈው ለረመዳን አስቤዛ ከተሰበሰበው 100,000 ብር 33,400 በማስቀረት ለዚህ በማዋል አስደስትናቸዋል ። አላህ ብሩን ከሰጡም ተቀብሎ ካደረሱም ይቀበላቸው ... ኣሚን 🤲 #Eid_Mubarak❤️ @meadinnamashaf
Mostrar todo...
#የመጀመሪያ_ዙር ዛሬ እሮብ 18/8/14 የመጀመሪያ ዙር ሁለተኛ ቀን ተወዳዳሪዎች በሚገርም ሁኔታ በከባድ ትንቅንቅ አልፈዋል ። ተወዳዳሪዎች ፥ 1-ተማሪ ዑመር ረሻድ -10A- በ30ጁዝ 2-ተማሪ ዐማር ኸድር -11A- በ30ጁዝ 3-ተማሪ ሙዕተዝ ኢብራሂም-9B-በ15ጁዝ 4-ተማሪ መሀመድ ጀማል -9B -በ5ጁዝ #Alhamdulilah 🙏 Join👉@meadinnamashaf
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.