cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/kezemenatbefitt For any comment @Kezemenatbefit_bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 884
Suscriptores
+7524 horas
+2917 días
+1 04330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
በአሁን ወቅት ነሺዳ ተብለው የሚጨፈርባቸው "ነሺዳዎች" ፡ ወንጀላቸው ከዘፈንም የባሰ ነው። ዘፈን ማዕሲያ/ወንጀል ነው፡ ሰሪው ደግሞ ፋሲቅ ነው። ነሺዳ ተብሎ ሚጨፈረው ነገር ደግሞ ቢድዓ ነው፡ ሰሪው ደግሞ ሙብተዲዕ ነው። የፋሲቅ ሸር ደግሞ ከሙብተዲዕ ሸር ያንሳል። ሸይኽ አህመድ አን-ነጅሚይ አሏህ ይዘንላቸውና። https://t.me/abufurat https://t.me/abufurat
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
👍 2
አንዲት ሙስሊም ሴትን ስለ ኒቃብ ምን ትያለሽ ብለው ጠየቋት እሳም እንዲህ ብላ መለሰችላቸው... ከክብሩ የተነሳ በአንድ መንገድ ስንሄድ ልክ እንደ ንግስቶቹ👑✨ ለኛ መንገድ መከፈቱ ይበቃናል🥰
Mostrar todo...
🥰 19 2
ፈገግታዬ ክፍል 13 ታች ባለው link ገብታቹ ማንበብ ትችላላቹ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/lewedefituhalale https://t.me/lewedefituhalale https://t.me/lewedefituhalale
Mostrar todo...
👍 2
ፈገግታዬ በmahi ክፍል 13 መሽታል በጣም ወዴትም መሄጃ የለኝም ኢንቱን ደውዬ ስጠይቃት እዛው እደሪ አለችኝ ግን በጣም ተናዳብኛለች ኡኩርፍኛለችም። ያለኝ አማራጭ መስጊድ ማደር ነው።ሰው ሁሉ ወጥቶ አለቀ።ብቻዬን ቀረው።የመስጊድ ኻዲማ መጥታ እንድወጣ ጠየቀችኝ። <እዚ ማደር እችላለው የዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ የሆነ ሀጃ አጋጥሞኝ አሁን ጊቢው ተዘግቶብኛ።>አልኳት።መጀመርያም ብታቅማማም አይኔ እንባ ሙልት ሲል አሳዘንኳት መሰለኝ እሺ አለችኝ።አሁን እንደ በፊቱ ደረቅ አይደለሁም አልቃሻ ሆኛለው ሀሀሀሀሀ ያቺ ደረቅ ሳም እየሞተች ነው መሰለኝ። መስጊድ ማደር ደስስስ ሲል የአላህ ቤት ማደር ኢእቲካፍም ገብቼ ስለማላውቅ የመጀመሪያዬ ነው መስጊድ ሳድር እኔም ይህንን አጋጣሚ ተጠቅሜ ለይል ስሰግድ አደርኩ። ጠዋት ለአይመን ደወልኩለት እዚ ትንሽ መቆየት እንደሚፈልግ ነገረኝ።እሺ ብዬው ወደ ጊቢ ተመለስኩ።ወደ ዶርም ስገባ እነ ሪሀና የዶርም ልጆች ነበሩ ኢንቱ አልነበረችም።ሰላም ብያቸው  ሳጥኔን ከፍቼ ልብስ ላወጣ መጎርጎር ጀመርኩ። <አይዞሽ ሪ በቃ አታልቅሺ ወንድ ቢሄድ ወንድ ይተካል እንዴ>አለች ሪች <እንደሱ ሰው ወድጄ አላቅም እንዴት ግን እንደዚ ይኮራብኛል>አለች ሪሀና <በቃ ተይው አይመንን ታቂዋ እሱ ካልፈለገ እኮ በቃ እንደዚ ነው>አለቻት ሪች የአይመን ስም ሲነሳ ጆሮዬ ቆመ።እነሱ ግን ዝም አሉ ሪሀና ታለቅሳለች እነሱም ተይ ማለት ደክማቸው ነው መሰል ዝም አሉ።ብጠብቅ ብጠብቅ ምንም ሚያወሩት ነገር የለም።ሁሉም በየራሳቸው የሀሳብ መርከብ ሰጥመው ሄደዋል።ዝምታው ሲጨንቀኝ <አይ አይመን ችግር ማያጣል ልጅ >እየልኩ በውስጤ  ልብሴን ይዤ ሻወር ገባው። ከሻወር ወጥቼ ማሚ ጋር ደውዬ ስለ ጤናዋ ጠየኳት <ዛሬ በጣም ደህና ነኝ አልሀምዱሊላህ አለችኝ> ድምፃም ዛሬ መለስ ብላል ደስስስ አለኝ።ዛሬ ክላስ 4ሰአት ነው የለኝ።ኢንቱን ዶርም ቁጭ ብዬ ብጠብቃት ቆየችብኝ ብደውልም አታነሳም።የክላስ ሰአት ሲደርስ ክላስ ሄድኩ።ክላስ ልግባ እንጂ ሀሳቤ ሁሉ አይመን ጋር ነበር።በተደጋጋሚ ከደወለልኝ ብዬ ስልኬን ባየውም ምንም የለም። ኢንቱ አኩርፍኛለች። <እንዴት እኔን እምቢ ብለሽ አይመንን ታስከትያለሽ> <በአጋጣሚ እኮ ነው የመጣው ኢንቱ> <መምጣቱስ ይምጣ እስከዛ ሰአት መቆየት ምን የሚሉት ነው እ>አፈጠጠችብኝ እንደዚ ስትቆጣኝ የመጀመሪየዋ ነው። <አይደለም እኮ ሳላስበው ሰአት ሄዶ ነው>ተንተባተብኩ <ሳም ከዚ በፊት የተፈጠረውን ከረሳሽው ላስታውስሽ>አለችኝ።እንደዚ ስትለኝ አልቻልኩም በጣም ተናደድኩ  ከአይመን ጋር የተፈጠረውን ነገር በሙሉ ነገርኳት።ኢንቱ በጣም ደነገጠች አዘነች።ግን በይበልጥ እኔ እንድጠነቀቅ እና ከአይመን ጋር ብዙ እንዳልቀራረብ መከረችኝ። ጠዋት የስልኬ ጥሪ ነበር የቀሰቀሰኝ።አይመን ነው ደዎዩ..ቶሎ ብዬ ተነስቼ ስልኬን አነሳሁት። <ሳም> < ወዬ> <አሰላሙ አለይኪ እንዴት ነሽ> <ደህና ነኝ አንተስ> <ደህና ነኝ ተፍውብሽ አ ማታ እንዴ ሆንሽም ሳልልሽ> <አዎ በጣም ታዝህብኩህ> <እውፍ በይኝ ምንም ከራሴ ጋር አልነበርኩም ተረጂኝ> <አብሽር አረ ዋናው አንተ ድህና መሆንህ ነው > < አሁን የደወልኩልሽ ትላንትና ላረግሽልኝ ነገር ላመሰግንሽ ነው አላህ አንቺን ሰበብ አርጓልኝ ወደ እሱ አስጠጋኝ ደሞ አንቺ ከ25%ቱ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ ጊቢ ገብተው ካልተበላሹ እንቁ እንስቅቶች ውስጥ ነሽ> <አንተም ወደ እኛ 25%ቶቹ ለመምጣት መንገድ ጀምረሀል> <ኢንሻአላህ እየሞከርኩ ነው> <ማሻ አለህ በጣም ደስ ይላል> <ሙራጀአውንም ትላንትና የደርኩበት መስጊድ አንድ ኡስታዝ አግኝቻለው እሷቸው ጋር እቀጥላለው እንዴት የሚገርሙ ሸህ መሰሉሽ ትላንትና በብዙ እረድተውኛል > <አላህ ይጠብሽቃቸው አንተም በደንብ ተለውጠህ እንደምታኮራኝ የድሮውን አይመን እንደምትመለስ አልጠራጠርም> <ኢንሻአላህ በዱአሽ > <ኢንሻአላህ>አልኩት ከዛ ዝም አለ በሁለታችንም መሀል ወሬ ጠፍ ዝም ጭጭ አልን።ሲጨንቀኝ በል በቃ ቻው አለኩት። ሳቀ እና እሺ ቻው አለኝ።ስልኩ ተዘጋ።ሳቁ ተጋብቶብኝ እኔም ሳቅኩ ማላቀው የደስታ ስሜት ተቆጣጠረኝ።        ..........ከ3 ወር በሀላ...... ከአይመን ጋር የለኝ ቅርበት በቀን ወደ ቀን እየጨመረ ሄዳል።ቀን በቀን እንገናኛለን እረጅም ሰአታትንም አብረን እናሳልፍለን።አብዛኛው ሰአት በምክር እና ሀዲስ ታሪኮችን እየነገርኩት ነው የምናሳልፈው። አይመን በጣም ነው የተለወጠው።ጥሩ ልጅ ሆናል። ግን ሱሱ በጣም እየስቃየው ነው።አንድ አንዴ በጣም ይንቀጠቀጣል ከፍተኛ እራስ ምታት አለው። ዝም ብሎ ይተክዛል የለቅሳል።ከአላህ ጋር የሱስ ማገገሚያ ክትትል እና ኪኒኖችን እየወሰደ አሁን አሪፍ ሁኔታ ላይ ይገኛል።እንዲ ሳወራው ቀላል ሊመስል ይችላል ግን በጣም ከባድ ነው በጣም ሱስ መግቢያው ቀላል ነው መውጫው ከባድ ነው።ክላስም ለብዙ ጊዜ አቃርጦ ነበር።አይመንን በዛ ሁኔታ ላይ ሳየው በጣም ነበር ማዝነው።መቆጣጠር ማልችላቸው ዝብርቅርቅ የሉ ስሜቶች ነው የሚሰሙኝ። በጣም ከባድ ጊዜየቶችን አሳልፈናል ይቺ ሶስት ወር ብዙ ነገር ለውጠዋል ድንጋዩ ልቤም ዳግም ሲለመልም ተሰማኝ አዘኔታ ወደ ፍቅር ተለወጠብኝ አይመንን ወደድኩት...... ይቀጥላል... https://t.me/kezemenatbefitt
Mostrar todo...
ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇

https://t.me/kezemenatbefitt

For any comment @Kezemenatbefit_bot

ውድ የ olympian ቤተሰቦቻችን የ ፈታሁሽ ታሪክ ተከታታዮች የቻናላችንን ስም ወደ የሩህ ምግብ ልንቀይረው ስለሆነ ምትከታተሉት የነበረውን ታሪክ እንዳታጡት ስም ሲቀየር ብዬ ነው የሩህ ምግብ ቤተሰቦቼ እወዳቹሀለው
Mostrar todo...
👍 8
Repost from N/a
•ከሳሊሆቹ ውስጥ አንዱ በሌሊት በጣም ማልቀሳቸው,ዒባዳ ማብዛታቸው,ረጅም ሰዐት መቆማቸውን የተመለከተችው እናታቸው •"ልጄ ነፍስ ገድለሀል እንዴ?"ብላ ስትጠይቃቸው •"አዎ ነፍሴን በወንጀል ገደልኳት" አሉ
Mostrar todo...
8💔 5👍 1
✨ዙፋን ላይ ካለ ንጉስ ሱጁድ ላይ ያለ ባሪያ ይበልጣል
Mostrar todo...
🥰 11👍 3
በአሁን ጊዜ ዱንያ ከብዳለች ዙልሟ በዝቷል አየሯ ለሙዕሚኖች ይጨንቃል ፈሳዶች ከመጠን በላይ እየተስፋፉ ነው ቀናቶች ይሮጣሉ ሰው ለሰው ራህማ ጠፍቷል . . መጨረሻዎቹ ላይ ነን
Mostrar todo...
😢 13💔 4👍 3
ሰላም ሰላም ኢስላሚክ wave  መስራት ጀምረናል ከ 1k member በላይ የሆናቹ  inbox 👇👇👇👇👇👇 @selimsamiya
Mostrar todo...