cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇 https://t.me/kezemenatbefitt For any comment @Kezemenatbefit_bot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
9 831
Suscriptores
+8824 horas
+2397 días
+1 04030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
አግብታቹሀል?
Mostrar todo...
አግብቻለሁ💍999
አላገባሁም💔99
😱እስቲ ውዶቼ እናንተ ምፈልጉትን ታሪክ ለማንበብ ምፈልጉትን ብቻ ጆይን በሉ ፍጠኑ😱😱😱   🙌ከ #40 ደቂቃ ቡሀላ ይጠፍል 🙌🙌 add folder 700+ @yhderaw_wdaj
Mostrar todo...
👩‍🍼የእናት ሆድ👩‍🍼
❤️‍🔥ጂዱ❤️‍🔥
❤️መጅኑን ለይላ❤️
😡ክህደት😡
💖ኢክራም💖
❤️‍🩹የሂባዋ ናርዶስ❤️‍🩹
❤️‍🔥መንታ ልቦች❤️‍🔥
😢ህይወቴ😢
🥹ሀዘንተኛው ልቤ🥹
Photo unavailableShow in Telegram
#አስቸኳይ_መረጃ_ሼር_ሼር ጉለሌ እስላም መቃብር ለበርካታ አመታት ስራ አቆሞ የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ በአላህ ፍቃድ እንዲሁም በህዝበ ሙስሊሙ፣ በሰፈሩ ወጣቶችንና በአዲስ አበባ መጅሊስ እልህ አስጨራሽ ትግል ቡኃላ እንደ አዲስ የቀብር ስራ እንዲጀምር መደረጉንና ቀብር መጀመሩ ይታወሳል። ሆኖም ዛሬ እለተ ማክሰኞ አመሻሽ ላይ በቀብሩ ዙሪያ በህገወጥ መንገድ መሬት ወረው ቤት ሰርተው ይኖሩ የነበሩና የቀብር  ስራ መጀመሩ ያላስደሰታቸው አንዳንድ አካላቶች ጥቂት ወጣቶችን በማደራጀትና በመሰብሰ የቀብር ጥበቃውን ጎድተውት ወደ ውስጥ በመግባት የቢሮውን በር በመገንጠል ቢሮ ውስጥ የሚገኙትን እቃ ሰባብረዋል:: ይህን ሰምቶ ነገሩ ወደ ከፋ ነገር እንዳያመራ ጉዳዩን ለማጣራት ወደ ስፍራው የአዲስ አበባ መጅሊስ ተወካይ ሁስታዝ መሀመድ አባተ በቦታው የተገኘ ቢሆንም  የአዲስ አበባ ፖሊሶች ባሉበት በፊለፊታቸው በማን አለብኝነት በነዚህ ወጣቶች ተሰንዝሮበት መጠነኛ ጉዳት አድርሰውበታል አሁን ላይ ጣሊያን ሰፈር የሚገኘው ፓሊስ ጣቢያ እንደሚገኝም ታውቋል። በዚህም የተነሳ በአሁኑ ሰዐት የሰፈሩ ወጣቶች እንዲሁም ህዝበ ሙስሊሙ ጣሊያን ሰፈር ፖሊስ ጣቢያ በመገኘት ቁጣውን እየገለፀ ይገኛል ስለዚህ ነገሩ ወደ ማያስፈልግ ግጭቶች እንዳያመራ ህዝበ ሙስሊሙም በስሜታዊነት የማይሆን ነገር ውስጥ እንዳይገባ የሚመለከተው አካል አፋጣኝ መፍትሄ ሊሰጠንና ሊያበጅ ይገባል!!!!! በመቀጠል ነገ ጠዋት ሙስሊም ነኝ የምንል በሙሉ በስፍራው በመገኘት በቀብር ቦታው እንደማንደራደር ማሳየት ይገባል!!! ነገ ሁላችንም ጉለሌ እስላም መቃብር እንገናኝ!!! መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!
Mostrar todo...
👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
✨የጠዋት ኢስላሚክ ቻናል ዌቤር✨ ያጀመዓ ኢስላሚክ ቻናል 98 ቻናሎችንን መሰብሰ ችለናል አሁን ውስን ቦታ ነው የቀረን ይሄን ምርጥ እድል ይጠቀሙ የተጠቀሙት ይመሰክረሉ ለስራዬ በቶሎ በውስጥ መስመር #ኑ ተመዝገቡ ሌላው አሰረግጬ መነገር እምፈልገው 100 ቻናሎችን ከሞለው በዋላ ተጨማሪ አንድ ኢስላሚክ ቻናል በለ 100K ቻናል ቢመጣ አስተናግዳውም ምንም እንኳን ትልቅ ቢሆንም በትናንሾች ቻናል ተቀድሞዋል እኔ ጋር ሁሉም ቻናሎች እኩል ናቸው በአንድ አይን ሁሉንም ቻናሎች ለመገልገል ይሄው የእናንተን መምጣት እየተጠባበኩ ነው😊😊 ኑ እኔ ጋር በአብሮነት #እንደግ የኔ ሳይሆን የኛ የሚል አስተሳሰብ ይኑረን🙏❤️ የዌብ ፎልዳር ሊንክ ከታች ያለውን እዩት በኔ ሞት👇 ❤️ https://t.me/addlist/JhAmdIPz2AxhZWJk አዳራ ኢስላሚክ ቻናል ብቻ ነው የምንፈልገው ከ2K በላይ ሁለት ቻናሎች ብቻ ነው የለን ቦታ የቀደማ ይመጣ..🏃🏃‍♀🏃‍♂‍➡️🏃‍♀‍➡️ 💌 In-box @waver_boy_433 ኑ🥰 💌 In-box @waver_boy_433 ኑ🥰
Mostrar todo...
የሀላል meme,jok ነው ቻናሉ እስኪ 300 እንሙላው አግዙኝ እእ join👇 https://t.me/le_fegegtaaa/50
Mostrar todo...
የሴት ልጅን ትክክለኛውና የተፈጥሮ ድምጿን መስማት የምትችለው . . ውሻ ሲያባርራት ብቻ ነው..😂😜          እውነት ነው እንዴ🤭
Mostrar todo...
😁 11👍 2🤣 2
የልብ ጉዞ 👇 https://t.me/fezekirchannell/17
Mostrar todo...
ፈገግታዬ በmahi ክፍል 12 <አራት አመት በዚ ሁኔታ አራት አመት አራት አመት ከአላህ እርቄ>ድምፁ ይቀየር  ጀመር ምን ሆኖ ነው ብዬ ቀና ብዬ ሳያው እየለቀሰ ነው በጣም አሳዘነኝ ወንድ ልጅ ሢያለቅስ ማያት ይከብዳል። አቅፌ አላባብለው ነገር። <አይመን በአላህ አታልቅስ> እንባዬ መጣ አፌ ተሳሳረ ቃላቶች ከዱኝ አይመን ከተቀመጥንበት እንባውን ጠራርጎ ተነሳ። <ወዴት ነው >አልኩት <እኔንጃ> <ና እኔ የምወስድህ ቦታ አለ> <የት ነው?> <እሱን ስንደርስ ብታየው አይሻልም> <እእእእ እኔንጃ>እንደማወላወል አል <ና ባክህ አታድክመኝ>ብዬው ፊት ፊት መሄድ ጀመርኩ።እሱም ተከተለኝ። ከመናፈሻው ወጥተን ታክሲ ይዘን አዳማ ላይ እጅግ ውብ ወደሚባለው መስጊድ ወሰድኩት። <ግባ አላህ ጋር ችግርህን ንገረው ሀጥያትህን ተናዘዝ እሱ መሀሪ ነው>አልከት <ስታስቢው እስከዛሬ ያልሞከርኩት ይመስልሻል ብዙ ሌሊቶች ተውበት እርጌ በጣም አልቅሼ ተኝቻለው ጠዋት ስነሳ ግን ምን ሆኜ ነው እንደዛ የለቀስኩት ብዬ በእራሴ እስቃለው እዛው ወንጀል ውስጥ እራሴን አገኘዋለው መስጊድ እራሱ ከገባው ብዙ አመታትን አስቆጠርኩ > <ቢሆንም ሞክር የሰው ልጅ ከማጥፍት መች ተቆጥቦ ያውቅና ነው> <እእእ ሳም > <ግባ አልኩ ግባ>አልኩት ኮስተር ብዬ ወደ መስጂዱ እየጠቆምኩ። አይመን መስጊድ መግባት በጣም ፈርቷል።በጣም ለመንኩ አለቀስኩም ከልቤ መለወጡን በመሻቴ ለመንኩት በጣም ለመንኩት።አይመን በጣም ፈርታል መግባቱን ወደ መስጊድ  <እንዴት በዚ ቆሻሻ እግሬ እረግጠዋለው ይንን ንፁህ ቤት ይለኛል> እየደጋገመ <ሱስ እኮ በጊዜ ሂደት ሚተወዉ ነገር ነው ወደ አላህ ከቀረብክ ሁሉም ቀለል ነው >አልኩት <አንቺ አልገባሽም አላህን በጣም አስከፍቼዋለው አምፄዋለው ሱስ ከእሱ መራቅ ብቻ አይደለም ወንጀሌ ዚናም ሰርቻለው> <ምን>አልኩት ጮክ ብዬ ደነገጥኩ ምለው ጠፍኝ እንደምንም እራሴን አረጋግቼ < ምንም ስራ አላህ መሀሪ ነው ምንም ቢሆን እሱ ይምርካል ስለ አላህ መሀሪነት ጠንቅቀህ ታውቃለህ ወደ ኋላ ሄደህ የቀራከውን አስታውስ>አልኩት ምንም አላለኝም ማልቀሱን ቀጠለ። < አይመን ተነስ እ አልኩት> ባዘነ ድምፅ <አንዴ ብቻ እኮ አይደለም ሳም ብዙ ጊዜ ነው ብዙ ጊዉ > <ይሁን አይመን ይሁን ገብተህ አንዴ አለህን ከልብህ እንደተፀፀትክ አሳየው ወደዛ ወንጀል እንዳትመለስ እንዲምርህ ጠይቀው > ብዙ አልኩት ብዙ ቁርአን ሀዲስ አምጥቼ ነገርኩት በስተመጨረሻ ተስማማ እግሩ እየተሳሰረ ወደ መስጊድ አመራ።እስኪገባ ቆሜ አየሁት ልክ ሲገባ እኔ ሴቶች መስጊድ ገባው። አየመንን በዚ ልክ አለጠበቅኩትም ነበር። ከሴቶች ጋር ይውጣ እንጂ ዝሙት ይሰራል ብዬ አስቤም አልሜም አላቅም።አዲስ አበባ እየለን ከቤተሰብቦቹ ጋር የለውን ፀባዪ ቁጥብነት አይቼ ነበር እንደዚ ያሰብኩት።የሰው ልጅ የሁሉም መፅሀፍ ቢገለጥ ስህተት የተፃፈበት ገፆች ብዙ ናቸው። ግን አለህ ሁሌም መሀሪ ነው እነዛ ገፆች ምን ያህል በወንጀል ብእር ቢሞሉም አላህ የውስጣችንን አዋቂ ነው ሁሉንም ገፆች በይቅርታ ይሞላልናል።የትኞቹ አጋጣሚዎች ወደ እሱ እነደሚመራህ አታቅሥ አይመን በአጋጣሚ አይደለም እዚ መስጊድ የተገኘው የተፃፈለት ነው። አይመንን እዛው መስጊድ ሆኜ እስኪደውልልኝ እየጠበኩት ነው እሱ ግን ሳይደውል መሸ በጣም ጨነቀኝ።እኔ እንዳልረብሸው ብዬ  መደወል አልፈለኩም።ኢሻ አዛን አለ ሰገድኩ።ጊቢ ዝግ ነው የሚሆነው አሁን የት ልሄድ ነው።አይመን ጋር ደወልኩ አነሳው <አሰላሙ አለይኩም> <መአለይኩም አሰላም ሳም አተጠብቂኝ ሂጂ እኔ እዚው ነው የማድረው >አለኝ <እሺ ቻው ብዬው ስልኩን ዘጋሁት> ድምፁ በጣም ነው የሚየስፈራው በጣም እንዳለቀሰ ግልፅ ነው። <አንቺ ሳም እሺ አሁን የት ልታድሪ ነው አልኩ በውስጤ >ወይ ጉዴ...... ይቀጥላል... https://t.me/kezemenatbefitt
Mostrar todo...
ከ ዘመናት በፊት

ውድ የቻናላችን ቤተሠቦች በዚህ ቻናል ያዝናናል ያስተምራል ብለን ያሠብናቸውን👇👇👇 መሳጭ ታሪኮች ግጥሞች ቁም ነገር አዘል ፅሁፎች ምን አለፋቹ የጥበብን ጥግ እናሳያቹሀለን😁 #share#join 👇👇👇👇

https://t.me/kezemenatbefitt

For any comment @Kezemenatbefit_bot

👍 30
Mostrar todo...
🖤 قرة عين 🖤

In this channal 🔻Hadis 🔻Quran 🔻 storeys 🔻lslamic question ግጥም lslamic 🔻የታላላቅ ዓሊሞች ታሪክና ምክሮች ኢንሻ አላህ በአላህ ፍቃድ እንለቃለን add ማድረግ አትርሱ እ😅 ሀያ አርጉዋ😳

~በዙሪያህ ያለውን ሁሉንም ነገር ለመረዳት አትሞክር። አንዳንድ ጉዳዮችን አለመረዳት ነው የሚሻለው። አንዳንዴ ነገሩን በመረዳትህ የሚመጣብህ የልቦና ቀውስና አንደበትህ ላይ የሰዎች ስም መመላለስ ብቻ ነው።በቃ ምናገባኝ ማለት አስፈላጊ ነው። በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ!
Mostrar todo...
👍 7