cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Dere SR4 ፮ የ Viva በርጌቾ አርሴ ሜሲ Xo Dancer England

Official DERE ✌️ Foot Ball ⚽ Music 🎵 Meme 😂 Voice music 🎶 HBD 🎉 Video 🎥 Dance 👻 Image ♥️ All the Channal 💯 👇👇 @Alexunderarnold @Abaate @Dere_SR4 @ Hartick Roshan

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Wow tame 💋💔❤️
Mostrar todo...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
በህይወት ዉስጥ በራስ መተማመን የሚያክል ነገር የለም የራስ መተማመን ማለት ቀላል ነገር አድርገን እናየዋለን ግን የራስ መተማመን ከሌለን የምንፈልግበት ቦታ ላይ መድረስ አንችልም መድረስ ካለብን ቦታ አንደርስም ሁሉም ነገር ከባድ ይሆንብናል የዉድቀታችን መነሻ በራስ አለመተማመናችን ነዉ ስለዚህ ሁላችንንም ፍርሀታችንን አሸንፈን በራስ መተማመናችን ልንጨምር ከፈለግን ካለበለዚያ ግን የዛሬ ፍርሀታችን የነገ ህይወተት ማበላሻችን ይሆናል
Mostrar todo...
በብስራት-ስፖርት እሁድ 04-07-2014 በመንሱር አብዱልቀኒ (New Gunners: ክፍል 1 ) SHARE | @ETHIO_ARSENAL
Mostrar todo...
  • File unavailable
  • File unavailable
​​❣እኔ ምልሽ ውዴ አንቺን በመውደዴ ባውቶብስ ፌርማታ ባቡር ተጠበቀ ሌባው እየኮራ ፖሊስ ተደበቀ ጥርስ ያለው አይስቅም ድዳሙ እየሳቀ ለነገሩ ይሁን ቀን ነግቶ ይመሻል እንኳን ሌላው ቀርቶ አንቺም የኔዋ ጉድ የኔን ልብ ሠርቀሻል። ❤️yene enat❤️ 𝚓𝚘𝚒𝚗 & 𝚜𝚑𝚊𝚛𝚎 @
Mostrar todo...
Kanchu,Mishitachu endaze fleklek yebalelavhu malkam adar
Mostrar todo...
እናቴ፣ እህቴ፣ የሆንሽው ሴት ልጅ ሆይ ቀን ጠብቄ ሳይሆን ሁሌም አከብርሻለሁ😘
Mostrar todo...
አሸነፈ ልቤ ሸጋ ልጅ ወደደ🥰 በፍቅር ሰከረ በደስታ አበደ🤪 ክንፍ ያርገኝ ፍቅር☺️ ያንሳ ይጣለኝ🙃 አንቺን መሳይ ወዶ😚 ሰው ተከቶ አይገኝም😉 ............. ከሰው መሃል ምን አይኔ ላይ ጣለሽ👀 ላይመለስ ልቤ በቃ ተከተለሽ🚶‍♂ እሰይምሽ እጠራሽ ቸገርኝ🗣 ለቆንጆ ሚሆን ቆንጆ ቃል አጠረኝ🤔 አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ አፍቅሬሽ አፍቅሬሻለሁ❤️ አይኖችሽን አይቼ ሳገግም😍 አንደበትሽ ይገለኛል ዳግም🥺 ❤❤❤❤❤❤🥺🥺🥺🥺🥺
Mostrar todo...
inbox story😭 He : hey me :... He:selam newu Me :dhna negn he :ena endetnshilgn 😳🤦‍♀ እንደው በፈረሰኛው ወሬ እና ቁም ነገር ከልቻላችሁ inbox ሳይሆን group reply lay ተለማመዱ😭
Mostrar todo...
Photo unavailable
ሮብ ሆልዲንግ፦ በህይወት ካሉት ወይም በህይወት ከሌሉትም ሊሆን ይችላል ለአንድ ምሽት ብቻ አንድ ላይ እራት መብላት የምትፈልገው ሰው ማነው? ኪዬራን ቲዬርኒ፦ ቦብ ማርሌይ 😎🌿 @ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
Mostrar todo...
› ጂጂ › ትናገር አድዋ ➖➖➖➖➖➖➖➖ የሰው ልጅ ክብሩ ሰው መሆን ክቡር ሰው ሞቶል ሰው ሊያድን ሰውን ሲያከብር በደግነት በፍቅር በክብር ተጠርቶ በክብር ይሄዳል ሰው ሊኖር ሰው ሞቶ የተሰጠኝ ህይወት ዛሬ በነፃነት ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ከአጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር ትናገር አድዋ ትናገር ሀገሬ እንዴት እንደቆምኩኝ ከፊታቹ ዛሬ በኩራት በክብር በደስታ በፍቅር በድል እኖራለው ያው በቀን በቀን በቀን በቀን ደሞ መከራውን ያን ሁሉ ሰቀቀን አድዋ ዛሬናት አድዋ ትናንት መቼ ተነሱና የወዳደቁት ምስጋና ለነሱ ለአደዋ ጀግኖች ለዛሬ ነፃነት ላበቁኝ ወገኖች የ ጥቁር ድል አንባ አድዋ አፍሪካ እምዬ ኢትዮጵያ ተናገሪ ተናገሪ የድል ታሪክሽን አውሪ እእእእ ተናገሪ... 🎼🎼🎼🎼🎼🎼🎼 @Habeshamusika #share
Mostrar todo...
Photo unavailable
ኪይራን ቲየርኒ በስልጠናው ላይ ፔፔን በጣም ከባድ ባላንጣ ብሎ ሰይሞታል! 😆
Mostrar todo...
እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!!  ……………✝✝✝……………
Mostrar todo...
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable