cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yene gezat😍

Now i like it Be groupu yeteleyayu 👉tereka/leboled . 👉 photo😁 👉astemari xeksoce 👉aznagn video 👉astemari xehufoce 👉keldoce.. Feta belulgn😉cgr kale @yene_elhu

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
189Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

➳ቢክራነት(ልጃገረድነት)እና ሴት እህቶቻችን ﷽ አሁን ላይ ቢክራ ( ልጃገረድ ) እንስቶች እንደ ዳይኖሰር ከምድረ ገፅ ከጠፉ ሰነባብተዋል የሚል ወሬ በረጅሙ ይናፈሳል ፡፡ ተጨባጩን ያስተዋሉ ደግሞ " የለም , ሙሉ ለሙሉ እንኳ አልጠፉም ፡፡ ባይሆን እንደኛዎቹ ዋልያዎች ብርቅዬ ናቸው " ሲሉ ይደመጣሉ ፡፡ የሆነው ሆኖ ሴቶቻችን ከዚህ በፊት የሚታወቁበት ቁጥብነትና ጨዋነት ርቋቸዋል ፡፡ በምትኩ ስርዐት አልበኝነትን መርጠው የማንም መጫወቻ እየሆኑ ነው ፡፡ ከአለባበስ ጀምሮ አካሄዳቸውንና የአነጋገር ስልታቸውን ያስተዋለ ጥሩ ተጨባጭ ላይ እንዳልሆኑ ይገለጥለታል ፡፡ ካፊሯ ላይ የማይስተዋለውን ደማማቅ ቀለማትና ሙሉ የሰውነት ቅርፅን ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ቀሚስ ለብሳ አውራ ጎዳናውን የምታዥጎደጉደው የኛው እህት ነች ፡፡ አይደለም እንዴ ? ( ዋ ! አይደለም ብለህ ትዋሽና በብሎክ እንዳላሰናብትህ ) ወሏሂ ግን ሴቶችዬ በጣም እኮ ነው ያበዛችሁት ፡፡ አልታወቃችሁም አይደል ? እንደው ጉዳችሁን እዚህ ህዝብ ፊት አልዘረግፈውም እንጂ በጣም መስመር ስታችኀል ፡፡ ' ከዚህ በፊት ቢክራነት ( ልጃገረድነት ) ትልቅ ክብር ነበረው ፡፡ እርሱን ለመጠበቅና በተገቢው ቦታ ለማኖርም ትልቅ ተጋድሎና ትንቅንቅ ይደረግ ነበረ ፡፡ አሁን ግን አንዲት እንስት ቢክራነቷን በሶስት ኪሎ ስኳር እንዳትቀይር ሁላ ይስሰጋል ፡፡ በቃ እንደውም አንዳንድ ቦታዎች ላይ ቢክራነት እንደፋርነት ሁላ እየተቆጠረ ነው ፡፡ አጂብ ! ታላቋን የምዕመናት ሞዴል የዒሳ ዐለይሂ ሰላም እናት የሆነችው መርየም ዐለይሃ ሰላም ዝንተ ዐለም በቁርዐን ስትወደስ የምትኖረው ቢክራ ስለነበረች እንጂ ከቶስ ሌላ ለምንድነው ? ጌታችን አልሏህ ﷻ መርየም ዐለይሃ ሰላምን አስመልክቶ በተከበረው ቃሉ ( ቁርዐን ) እንዲህ ሲል እስከ ዕለተ ቂያማ የሚዘከርን ውዳሴ አውርዶላታል ' وَإِذْ قَالَتِ ٱلْمَلَٰٓئِكَةُ يَٰمَرْيَمُ إِنَّ ٱللَّهَ ٱصْطَفَىٰكِ وَطَهَّرَكِ وَٱصْطَفَىٰكِ عَلَىٰ نِسَآءِ ٱلْعَٰلَمِينَ . መላእክትም ያሉትን ( አስታውስ ) ፡፡ « መርየም ሆይ ! አላህ በእርግጥ መረጠሽ ፡፡ አነጻሽም ፡፡ በዓለማት ሴቶችም ላይ መረጠሽ ፡፡ » ሱረቱ አል ዒምራን 42 ' እነዚህ " ፋራ " ባይ ሰገጤዎች ያልተረዱት አንድ ትልቅ ቁም - ነገር አለ ፡፡ እርሱም ዛሬ ላይ ቢክራነቷን ጠብቃ የጨዋነት አክሊልን የሙጥኝ ያለችው እህት ልክ እንደሌሎቹ " አተራማሽ " እንስቶች የፈለገችውን ማድረግ ትችላለች ፡፡ አትችልም ? ቀላል እኮ ነው ፡፡ ነገር ግን ያቺ ክብሯን ለማንም ወፈፌ ሲሳይ ያደረገችው እህት ግን ዳግም ክብሯን ልመልስ ብትል ሰማይ ትቧጥጣታለች እንጂ #ሙስተሂል ነው ፡፡ እና ታድያ ፋራው ማን ነው ? ' እህ .... ቢክራ ሆኜ ምን አደርግበታለሁ ( ? ) ካልሽ , ያልገባሽ ሌላ ተጨማሪ ትልቅ ቁም ነገር አለ ማለት ነው ፡፡ እርሱም , አብዝሃኛው የሙስሊም ወንዶች ለቢክራነት የሚሰጡት ትኩረት በጣም የተለየ ነው ፡፡ ምንም እንኳ ከዚህ ቀደም የስድስት እንስትን ቢክራነት የገረሰሰ ቢሆንም ትዳር ሲያስብ ግን ማንም ያልተጨማለቀባትን ንፁኀን ቢክራዋን ይመኛል ፡፡ ለምን ( ? ) ስትዪው .... ኧረ ማንም የተጨማለቀባትን እኔ ምን ልትሰራልኝ ብሎ በድፍረት ይመልስልሻል ፡፡ በአጭሩ ምን ልልሽ ፈልጌ መሰለሽ .. ቢክራነትሽን እንደ ቀልድ ካስረከብሽ በኀላ የትዳርሽ ጉዳይ ፍፁም አሳሳቢ ይሆናል ፡፡ ውጫዊ ገፅታሽን ተመልክቶ ለትዳር ሲመለምልሽ በመጀመሪያ የሚጠይቅሽ ቢክራነትሽን ነው ፡፡ ባለማወቅም ሆነ በማወቅ ይህን ቢክራነት ካጣን ለሚመጣው ወንድ ለትዳር ያለውን ነገር በግልጽ መነጋገር መልካም ነው። ቢክራ ነኝ ብዬ ሸውጄ አገባዋለሁ ... ብለሽ እንዳታስቂኝ ፡፡ እህቴ ስንቶች ይህንን የጅል ቀመር ተጠቅመው አበሳቸውን እያዩ መሰለሽ ፡፡ ቢክራ መሆኗን ተናግራ ከተጋባች በኀላ ባል ሆዬ ፈልጎ ሲያጣ ሚስት ላይ ከፍተኛ ጫናና የጥላቻ ስሜት ማንፀባረቅ ይጀምራል ፡፡ ባገኘው አጋጣሚም ሞራሏን የሚያደቅበትንና ቂሙን የሚበቀልበትን ሁኔታዎች ያመቻቻል ፡፡ እንደውም አንዳንዱ በዚያው የመጀመሪያ የጫጉላ ምሽት " አይንሽን ላፈር ካጠገቤ ዞር በይ " ይላል። አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራን መልካምን ነገር ከሚያወሩት ሳይሆን ከሚተገብሩት ያርገን። https://t.me/Al_Islam_Media_Et
Mostrar todo...
መልካም ቀን🥺🥰 #ሼር❤️ For more vids JOIN @MuslimCoupleVids
Mostrar todo...
😍🥺🥰 #ሼር❤️ For more vids JOIN @MuslimCoupleVids
Mostrar todo...
Esti arif tarik yejemer mil
Mostrar todo...
🙋‍♀
✨✨በነገው ዕለት አይቀርም✨✨ አዎ እደግመዋለሁ 🔥🔥በነገው ለት አይቀርም ❤️‍🔥❤️‍🔥 በጎሮ ትምህርት ቤት መምህራንና ተማሪዎች በጋራ በመተባበር በአይነቱ ልዩ የሆነ እስካሁን በጓሮ history ውስጥ እና geographical map 😅 ውስጥ ከተዘጋጁት ዝግጅቶች በአይነቱ ለየት ያለ የመለያ ፕሮግራም ለ ሁሉም class ተዘጋጅቶላችኋል እናም ሁላችንም በነገው ለት ማለትም ሰኞ በጎሮ ሁለተኛ ደረጀ ትምህርት ቤት ግቢ አዳራሽ ውስጥ ባዘጋጀነው ¤የሙዚቃ ዝግጅት 🎶🎶 ¤የተለያዩ የዳንስ ስራዎች 🕺🕺 ¤እንዲሁም ደሞ ልዩ የሆኑ አዝናኝና እናንተንም አሳታፊ በሆኑ ጌሞች ለማዝናናት ዝግጅታችንን ጨርሰናል 😌መግቢያ በነፃ😌 መቅረት ክልክል ነው gildo kasa and sancho gebere will be there እንዲሁም ይሄንን channel share እና join በማድረግ ትብብራቸውን አሳዩን https://t.me/starzera ለ በለጠ መረጃ @Unfeazed ወይንም @gentleman9528
Mostrar todo...
ሰላም ውድ የአንድ ለሁሉ የእርዳታ ተከታታዮች እና የጎሮ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ቀናትም ወደ ሳምንት ሳምንቱም ደሞ ወደ ወራት ተቀየረው የትምህርት ማብቂያ ጊዜ ላይ ደርሰናል እሷንም በማስመልከት የአንድ ለሁሉም የበጎ አድራጎት ማህበር የዓመቱን የተማሪዎች የመለያያ ፕሮግራም አዘጋጅተናል ገቢውም ለተቸገሩ ወንድም እህቶቻችን ተማሪውች እንዲውል በማሰብ በቀን 27 2010-2014 የመለያያ እና የመዝናኛ ፕሮግራም አዘጋጅተናል በዕለቱም በሙዚቃ ቲያትር dance (ዳንስ)እና በተለያዩ አዝናኝ ዝግጅቶች ጋር እንጠብቆታለን በ እለቱም ጊልዶ ካሳ እና ሳንቾ ገብሬ ይገኛሉ እንዲሁም ይሄንን channel share እና join በማድረግ ትብብራቸውን አሳዩን https://t.me/starzera ለ በለጠ መረጃ @Unfeazed ወይንም @gentleman9528
Mostrar todo...
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!