cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Tik tok vedio

ሳቅ ብቻ የተለያዩ መዝናኛዎች አላማችን እናንተን ፈታ ማድረግ ነው ይመቻቹሳቁ ተሳሳቁ አውሩ ተጫወቱ ሳቅ በሳቅ ነው ቻናላችን ፍቅር ነው ትርፋችን ፈታ ነው ሙዳችን Share and join

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
159Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አስቸኳይ መልዕክት እባካችሁ ይህንን መልዕክት ለቤተሰብዎና ጓደኛዎ ያስተላልፉ። ሰሞኑን አንዳንድ ህብረተሰቦች ከማይታወቁ ግለሰቦች ስልክ ጥሪ እየደረሳቸው እንደሆነና ስልክ ቁጥሩም፡፣ Tel: +375602605281 Tel: +37127913091 Tel: +37178565072 Tel: +56322553736 Tel: +37052529259 Tel: +255901130460 ወይም ማንኛውም ቁጥር በ+371,+375,+381የሚጀምሩ እንደሆነ አሳውቀዋል። እነዚህን ስልክ ቁጥር የሚጠቀሙት ግለሰቦች ሲደውሉ አንዴ ብቻ ከጠራ ብኋላ ይዘጉታል።እርስዎ መልሰው ሲደውሉ የርስዎን Contact List በ 3sec ውስጥ ወደ ራሳቸው ኮፒ በማድረግ እንዲሁ ሞባዬልዎ ላይ ስለ እርስዎ ባንክ ወይም ክሪዴት ካርድ መረጃ በአንዴ በመጥለፍ የማጭበርበር ስራ እየሰሩ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ስልክ ቁጥር ከተደወለሎት አይመልሱ ፡ወይም መልሰው አይደውሉ።እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ #90 or #09 በመስመር እንዲነኩ ከተጠየቁ አይንኩ።ምክንያቱም በቀላሉ ሲማችሁን አክሰስ(በመጠቀም) በናንተ ስም የፈለጉት ወንጀል በመስራት እራሳቸውን ስለሚሸሽጉ ነው። ይህንን መልዕክት ለቻላችሁ ሰው ፎርዋርድ በማረግ ህዝባችንን ከዚ መሰል ማጭበርበሮች እንታደግ። ይሃን መልእክት ለ #10 ሰዉ share በማድረግ የሚወዷችዉን ሰዎች ይታደጉ
Mostrar todo...
ሰላም የቻናላችን ተከታዮች በአዲስ መልክ ቀልድ ጀምረናል ተቀላቀሉን
Mostrar todo...
Wi-Fi ለመጠቀም ብላ ፍቅረኛዋ ቤት ያደረችው ልጅ መብራት ቢጠፋም እሷ ግን ደስተኛ ነበረች... ምን ተጠቅማ ነው ? . . . . በData😕😂😂 Feta lemalt yakel new 😂
Mostrar todo...
# NO MORE
Mostrar todo...
እኔ እኮ አወዳት ነበር ግን ከ ኢትዮጵያ ፕ/ሊግ ማን ይመችሻል ስላት አርሰናል ስትለኝ አልቻልኩም
Mostrar todo...
አንዱ እኮ ነው መጥቶ ሻምፒዮንስ ሊጉን ማን እየመራው ነው አይለኝም አኔም ሳይሞት ነፍስህን በገነት የኑራት ብዬ
Mostrar todo...