cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🧸°• ♡ɪɴ ᴍʏ㋡ ҒᴇᴇʟɪɴɢS🧸°•

ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ #feqerlefeqer 🍃 ᴀʟʟ ꜰᴇᴇʟ's ᴀʀᴇ ʜᴇʀᴇ 👇 ~ᴍᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴ 🧸 ~ʟᴏᴠᴇ 🖤 ~ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ ~ꜰᴜɴɴʏ 🐣 ~ᴅᴇᴇᴘ🌦 ~ᴘʜᴏᴛᴏ አስታያየት ካላቹ 👉 @Empty_feeling_1 👈 tiktok.com@kiruu321 @feqerlefeqer SHER✨✨✨ @feqerlefeqer SHER✨✨✨

Mostrar más
Etiopía8 261El idioma no está especificadoMotivación y presupuesto21 274
Advertising posts
1 248Suscriptores
+124 hours
+17 days
+6530 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

❤️‍🩹• °My mother once told me: "There is a big difference between enjoying your youth and destroying your future." 🧸 °🦋.•° @feqerlefeqer 🦋.•°🧸•                          #Ѕнαяє                           #ʝσιи                 
Mostrar todo...
. ❤️‍🔥❣ልቤን መልስልኝ!☹️ ልትሄድ ከሆነ ላይቀር መለየቱ ቢበቃኝ ይሻላል ባንተ መጎዳቱ።💔 ቀልብህ ካላረፈ እግረኛ ሆነህ☹️ መጓዝህ ካልቀረ ከእኔ መራቅህ ለምን አስፈለገ ልቤን መስረቅህ ?😒
Mostrar todo...
💗 እወድሀለው💗💗💗 ♥️የመልኬ መስታወት የፀባየ ማያ ያላማየ ♥️ውጥን ያሳቤ መለያ 😊 ያይኖቼ መነፅር ♥️ግማሽ አካላቴ መቼም አልረሳህም 💞እስክታልፍ ሂወቴ😘 ትዝ ባልከኝ ቁጥር ልቤ ❣ ስራ ፈቶ ደሜ ሊረጋ ነው ♥️መንቀሳቀሻ አቶ እወድሀለሁኝ 💋ካሳቤም ሳልኮራ ፈሸዤ💗 አይሀለሁ እንደንጋት ጮራ፡፡🤗
Mostrar todo...
❤️‍🔥♥️💔 🥀ከዳት አይበሉኝ!! ይኸው ትላንትና ከትላንትናም በስቲያ ያዩኝ ሠዎች ሁሉ ከእቅፌ ጉያ ፍቅራችንን አይተው አይለያችው ያሉን እንኳን ሠው ንፋስ የቀናብን እስክንመስል ያኔ በፍቅራችን የተገረሙብን ዛሬ በያኔው በፍቅር መንገዳችን በፍቅር ጎጃችን ብቻሺን ሲያዩሽ እጅግ #አዝነውልሽ ያ ክፉ #ከድቶታል ብለው ከንፈር #መጠውልሽ🫢 ስሜን ጥለውብሽ እንዲህ ሊጎዳት እንዲ #ሊከዳት ለምን ቀረባት እያሉ ሲከሡኝ መከሰሡን ይክሰሡኝ ብቻ እንዳይፈርዱብኝ ጠበቃዬ ሆነሽ #ተከራከሪልኝ እሱ አይደለም #እኔ ነኝ በያቸው ሲያምነኝ #የከዳውት ሲቀርበኝ #የራኩት እኔ ነኝ ልቡን #የሠበርኩት💔 ቃሌን #ያጠፍኩበት ቅስሙን ሠባብሬ #ሽባ ያደረኩት🫤 ሀጥያቴ በዝቶ ነው ብቻዬን ማውራቴ #አትበሉት ከዳት አትዘኑ ለኔ😞❤️‍🩹
Mostrar todo...
👍 2
​​​​​​​​​​​              ♥️ከሌላ እንዳትቆጥር❤️‍🔥 ይሀዉልህ ዉዴ ትላንትና ማታ እንባዬን #አፍስሼ😭 አፈር ትቢያ ልሼ ከእግርህ ወድቄ #ማረኝ ተዉ ማለቴ #ታቦት እየጠራዉ መማል #መገዘቴ😔                           ከሌላ እንዳትቆጥር😒 ደግሞም ታቦታቱን ጠርቼ ጠርቼ አንተም ዝም ብትል #የሞተች እናትህን መቃብር አዉጥቼ በሷ ሞት እያልኩኝ ያኔ #መለመኔን🥺 አንተንም እያስማልኩ....... ቅዱሱን መፅሐፍ በእጆችህ አስይዤ🙏 አልተውሽም ስትል በደስታ #ፈንጥዤ♥️😄 ያኔ #መጨፈሬን ከሌላ እንዳትቆጥር😒 ከወትሮዉ በሌላ ካልለመድከዉ ገላ እራሴን ሰጥቼ ደባብሰኝ ማለቴን😊 ሳመኝ እቅፍ አርገኝ ብዬ መማፀኔን ላለፈ #ስህተቴ #ከእቅፍህ ገብቼ ንስሀ መግባቴን🙏                               ከሌላ እንዳትቆጥር አንተን ከረሳሁኝ ባንተ ከማገጥኩኝ ሳት ብላኝ #ነብሴ #ሌላዉን ከሻተች ሞት #ይሁነኝ ዋሴ🤗 ስቅበዘበዝ ልሙት ልክ እንደ #ይሁዳ የሄድኩበት እግሬ ይቅር ምድረ_በዳ።💔 ነፍሴንም አይማረዉ እግዜሩም ይጣላኝ እኔ አንተን ከረሳዉ #ያቀፍኩበት እጄን ለምጥ #እከክ ይዉረሰዉ‼️ ብዬ መገዘቴን በራሴ #ጨክኜ ርግማን ማዝነቤን🥺          አደራ እንዳትቆጥረዉ          እባክህ በሌላ          #ሰክሬ ነዉ እንጂ          ባሌ ትዝ ብሎኝ          ለደቂቃም እንኳን እንዲያ+ዉ ለቅፅበቱ          አንተ የኔ እንድትሆን #አልሻም በእዉነቱ😏💔
Mostrar todo...

But there's a hope that's waiting for you in the dark You should know you're beautiful just the way you are And you don't have to change a thing The world could change its heart No scars to your beautiful We're stars and we're beautiful... @ebu_llience
Mostrar todo...
Wonders why people keep doing the same old things, but yet expect a different outcome🙂 @ebu_llience
Mostrar todo...
Even if no one has ever told you this I hope you will always remember: You are worthy even in your difficulties. This is a season that has tested you for too long and i know it's not been easy for you to keep holding on but here you're, be brave and strong. Keep going despite it all.❤️ @ebu_llience❤️
Mostrar todo...
The love of the right person can do wonders to our broken heart. They will love you with a patience, understand your vulnerability. They will touch your wounds with words, until the deepest of them turn to scars. The right love will heal your heart and calm your soul.❤️ @ebu_llience
Mostrar todo...
❤️አንተ ምን አረከኝ?🤔
~~~ ለቅፅበታት  ራሴን  ሆኜ😎፣ ልረሳህ እልና ልቤን አጀግኜ፣ ወላዋይዋን ነፍሴን ላንዳፍታ ለምኜ፣ #የሌላ መሆንህን ውስጤን አሳምኜ🥺 . 🤓ልተውህ እልና አይኔን ረግሜ ውብ ሳቅህን እንዳላይ ደግሜ እንድረሳህ  ብዬ  ካንጀቴ  እጥራለሁ ካይንህ #ተደብቄ ቀናት ቆጥራለሁ👀😢 ሞክራለሁ እንጂ መች ረሳሀለሁ😔 . በወሬዬ  መሀል  ሁሌ  አነሳሀለሁ🤷‍♀ አየህ ያንን  ሁሉ  ጊዜ  ላመታት  ስርቅህ #በይመጣል  ተስፋ ሁሌ ምጠብቅህ🤦‍♀ የሚባክንልህ  ልቤ  ሚስኪኑ፤ ልክ እንደ ድራማ ሁሌ በየቀኑ፤😊 አንተን  እያሳየ  እኔን  ያከሰረኝ፤ እንዳልተውህ አርጎ አጥብቆ ያሰረኝ፤❤️‍🔥 የመልክህ ሰአሊ ለመላ አካላቴ አንተ ምን አረከኝ ህልሜ ነው ጠላቴ።😔   LIKE ማንን ገደለ 👍 አድርጉ😒😂       🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋       ‌‌‌‌‌‌‌    
Mostrar todo...
5👍 1