cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ ውባለም

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
4 466Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

መርጌታ ውባለም ✅የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: 📳0902491793ይደውሉ ✅የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄዎ ☎️0902491793
Mostrar todo...
ብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄ እየጠየቃችሁኝ ነው፡፡ በመጀመሪያ ትንሽ ስለመስተፋቅር እና አይነቶቹ ማብራሪያ ልስጣቹህ፡፡ እንግዲህ መስተፋቅር ወይም መስተዋድድ ማለት የግዕዝ ቃል ነው ትርጉሙም መፋቀር መዋደድ ወይም የሚያፋቅር የሚያዋድድ ማለት ነው፡፡ መስተፋቅር በሁለት አይነት መንገድ ይከፈላል፡፡ ማለትም በነጭ አስማት የሚሰራና በጥቁር አስማት የሚሰራ እያንዳንዳቸውን እንደሚከተለው እዘረዝራቸዋለው፡፡ እንግዲህ በነጭ አስማት የሚሰሩት መስተፋቅሮች የእግዚአብሔርን ብቻ ህቡዕ ስሞች በመጥራት ወይም የአንዳንድ ቅዱሳን መላእክትን ስም በመጥራት የማፋቀር ሀይል አላቸው ተብለው የሚታመንባቸው ስሞች በመጥራትና በመጠልሰም ይሰራል፡፡ ታድያ ነጭ አስማት ውስጥ ከሚመደቡት መስተፋቅሮች መካከል የሚከተሉት ናቸው፡ የማይስማሙ ባለትዳሮችን ለማስማማት የሚሰራ (በጠልሰም፣በዕጽ፣በድጋም) ፍቅር አሊዘው ላለ ሰው ማፍቀር እንዲችል ተፅፎ የሚሰጥ በእድሜ በጣም የተራራቁ ሰዎች ሲጋቡ ለማዋደድ የሚሰጥ ሚስት ወይም ባል ሲሄድ ለመመለስ የሚሰራ(እግረ መልስ፣ በወዝ) ለማይስማማ ቤተሰብ ወይም ለቤተሰባዊ ፍቅር የሚሰራ (በድጋም፣በጥምቀት) ከሁሉም ተግባብቶ ለመኖር የሚረዳ( በጽሑፍ የሚሰጥ፣በድጋም ወዘተ ) የነጭ አስማት መስተፋቅሮች እንግዲህ እነዚህና እነዚህን የመሳሰሉ ናቸው፡፡ በጥቁር አስማት የሚሰሩ የመስተፋቅር አስማቶች አሰራራቸው ያው ከርኩስ መንፈስ ጋር የተገናኘ ነው ማለትም መስተፋቅሩ የሚሰራ የአጋንንት ወይም የዛር ወይም የሣጥናኤልን አስማቶች በመድገም ርኩስ መንፈሱ ከተሳበ በኋላ የማን ስም እንደሆኑ የማይታወቁ ስሞችን በመጥራት የሚሰራ ነው በጥቁር አስማት የሚሰሩ መስተፋቅሮች ዝርዝር እንደሚከተለው ነው፡፡ አንድን ሴት እቤት ድረስ መጥታ ተራክቦ እንድታረግ የሚያረግ( በግብር) በግራ እጅ ሰላም ያለው ሁሉ ተከትላው እንድትሄድ የሚሰራ (በንቅሳት) በስራ ቦታ በትራንስፖርት በትምህርት ቤት እንዲፈቀር የሚያደርግ በአዩት ሁሉ እንዲወደድ የሚሰራ(በመቀባት፣በሽቶ ) ለዝሙት ስራ በተለይ ብዙ ሴቶችን ለመሳብና ለመሰብሰብ የሚሰራ( በመፋቂያ፣በወርቅ ጥርስ ተደግሞ የሚሰጥ ወይም በወርቅ ቀለበት የሚሰራ )፡፡ አንደን ሴት በፍቅር ለማሳበድ የሚሰራ( በሎሚ ተደግሞ ወርውሮ በመምታት ወይም ውሀውን ተቀብቶ ሰላም በማለት) የመሳሰሉትን ያጠቃልላል፡፡ ታዲያ ምንዋጋ አለው የጥቁር አስማት ነገር ቤተክርስቲያን በምትሄድና ከልብ አማኝ በሆነች ሴት ላይ በጭራሽ አይሰራም ይሄ ማንም የማይክደው እውነት ነው፡፡ የብዙዎቻቹህ የመስተፋቅር ጥያቄዎች በጥቁሩ አስማት ላይ ወደዘረዘርኳቸው ያደላሉ፡፡
Mostrar todo...
ይህ ዕጽ አጋንንትን የሚያርቅ ነው። ህልመ ሌሊት ለሚያስቸግረው። ቅዠት ለሚያስቸግረው። የወሲብ መንፈስ ለሚያስቸግረው። ለሚያስጨንቀው። ለሚጥለው። ወዘተ የወይራ ስር በመስቀል ቅርጽ አድርጎ በአንገት ማሰር። ፍቱን ውእቱ ጥበብ ።
Mostrar todo...
የምንሰራው ጥበብ ============ 1.ለሀብት 2.ለገበያ ብዙ ደንበኛ እንዲኖረን 3.ለመስተፋቅር 4.ለማንኛውም በሽታ 5.ለዐይነ ጥላ ማክሸፍያ 6. ለሰላቢ በሌላ አማርኛ ነገሮችን ለመሰወር 7.ለግርማ ሞገስ 8.ለትምህርት ዘኢያገድፍ 9.ለዐቃቤ ርዕስ ለመከላከያ 10.ሰው እንዲወደን ማድረግያ 11.ብልት ማሳደጊያ ዕፀ አብይ 12.ለስንፈተ ወሲብ 13.ለዐደበተ ርቱዕ ጥሩ ተናጋሪ እንድንሆን 14.ለቁመት መጨመርያ ዕፀ (ኤግኤል) 15.በግለ ወሲብ ለምትሰቃዩ ወይም በሴጋ 16.ለመልክ ውበት እንዲኖረን ማድረጊያ 17. ስራ እንድንቀጠር ማድረግያ 18.ፈተና አሪፍ ውጤት እንድናመጣ ማድረግያ 19.ለሴቶች ትልቅ ዳሌ እንዲኖረን ማድረግያ በዕፀዋት ብቻ 20.ፀጉር እንዲረዝም ማድረጊያ ..... ወዘተ 21.ለውፍረት 22.ለቅጥነት 23.ለስልጣን መጨመርያ 24.ለጥላ ወጊ 25.ለህዝብ ፍቅር 26.ብር እንዳይባክን ማድረግያ 27.የሴት ድንግልና መመለሻ 28.ለቁማር (ለዕድል) 29.ደፋር ለመሆን 30. ህልም እንፈታለን 31. ትዳር ላይ ማትስማሙ እድትስማሙ ሚያደርግ 32.ለመካን 33.ዝናብ ለማዝነብ 34.ቅጠልን ወደ ብር ለመቀየር 35.መንፈሶችን ለማዘዝ 36.የሰዎችን መረጃ መሰብሰቢያ አስማት የግል ጉዳያቸው ጭምር 37. ማንኛውም የፍርድ ቤትም ሆነ የትኛውንም ክርክር ለማሸነፍ 38.ሳይወዱ በግድ በማንኛውም ነገር እንዲስማሙ ማድረግያ 39.የምትወልዱትን ልጅ ለመወሰን ወንድ ከፈለጋችሁ ወንድ ሴት ከፈለጋችሁ ሴት 40.የሞተ ዘመዳችሁን ጠርቶ ለማግኘት በረቀቀ መንፈሳዊ አሰራር 41.ማንኛውም መተት የተደረጉበት አጋንንት ለያዘው መፍትሄ አለን 42.ስለ ወደ ፊት እጣ ፋንታ ማወቅ ለምትፈልጉ 43.ለማንኛውም ቋንቋ ለማወቅ እያንዳዱ ችግር እኛጋ መፍትሄ አለ (ከየትኛውም እምነት በማይጋጭ መልኩ ነው ----------------------------------------------------- ምንሰራው በሰለሞን ጥበብ ብቻ ) ---------------------------------------
Mostrar todo...
# እክለ በረከት ምንድነው ? # እክለ በረከት ማለት የሰራነውን የደከምንበትን ማንኛውንም ነገር እንዲበረክት የሚያደርግ ጥበብ ነው # ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን የሰበሰብነው ያጠራቀምነው ፍጆታ ወይም ማቴሪያል አለወቅቱ እያለቀ ብን ብን እያለ ያስቸግረናል ታዲያ ለዚህ ችግር እክለ በረከት ወሳኝ መፍትሔ ነው # መፍትሔ ፩ ,የአበዛንጣ ስሩን ፪ ,የፈረስ ዘንግ ስሩን # አዘገጃጀት# የሁለቱንም ሥራቸውን ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቆፍሮ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ እኩል አድርጎ አገናኝቶ አድርቆ እየቀነሱ በንፁህ ነገር እየቋጠሩ ቢቻል በአዲሥ እራፊ ቋጥሮ ከዱቄት ፣ ከእህል ፣ ከሊጥ ስር ማስቀመጥ መቅበርም ይቻላል ይህ ወሳኝ እክለበረከት ነው ጥበብ ታላቋን ታከብራች በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ ለተቸገሩ ይደርስ ዘንድ
Mostrar todo...
መርጌታ ውባለም ✅የባህል መድህኒት አስማት እና ጥበብ ይፈልጋሉ: 📳0902491793ይደውሉ ✅የምንሰጣቸው የጥበብ አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል 1 ለመፍትሔ ስራይ 2 ለህማም 3 ጋኔን ለያዘው ሰው 4 ቡዳ ለበላው 5 ለቁራኛ 6 የዛር ውላጅ ለተዋረሰው 7 ነገረ ሚስጥራት(ሚስጥር የሚነግር) 8 ነገረ ራዕይ(ራዕይ የሚያሳይ) 9 ለዓቃቤ ርዕስ 10 ለመክስት 11 ለቀለም(ለትምህርት) 12 ሰላቢ የማያስጠጋ 13 ለመፍትሔ ሀብት 14 ለመስተፋቅር 15 ለሁሉ ሠናይ 16 ለገብያ 17 ለአምፅኦ ብእሲት(ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ) 18 ለመድፍነ ፀር 19 ሌባ የማያስነካ 20 ለበረከት 21 ለከብት መስተሐድር(ከብት እንደረይጠፋ) 22 አፍዝዝ አደንግዝ 23 ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) 24 ለግርማ ሞገስ 25 መርበቡተ ሰለሞን 26 ለዓይነ ጥላ 27 ምስሐበ ንዋይ ወምስሐበ ሰብእ 28 ለሁሉ መስተፋቅር 29 ጸሎተ ዕለታት 30 ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ 31 ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) 32 ለትዳር የሚሆን የኮከብ ቆጠራ 33 ለድምፅ 34 ለብልት አገልግሎት(ምናልባት ያለ ኮከባቸው የተጋቡ ካሉ አስማምቶ የሚያኖር መድሀኒት ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄዎ ☎️0902491793
Mostrar todo...
መርጌታ ውባለም ባህላዊ መደሀኒት
Mostrar todo...
ዐይነ ጥላ --------- ብዙዎቻቹ በውስጥ መስመር ጥያቄ እያቀረባቹህልኝ ነው ይሄ ችግር አለብኝ እያላቹህ ዐለም ላይ 30% ችግር በዐይነ ጥላ ነው ሚከሰተው ፩ ትዳር ሳይኖረን እድሜያችን እንዲባክን ያደርጋል ፪ የፍቅር ጓደኛ እዳንይዝ ፫ ጥሩ ነገር ሲገጥመን ቀድሞ በመግባት ያበላሻል ፬ ስርተን እዳከብር እድከስር ፭ ተምረን እዳይገባን እድንረሳ ፮ ብር ስንይዝ እዲባክን ሳናቀው እንዲያልቅ ፯ ትዳር እንዲፈርስ ፰ ዕድል ወደኛ ከመጣ እዲከሽፍ እንዲበላሽ ያረጋል ጊዜያችንን በዋዛ በፈዛዛ እዲያልቅ ያደርጋል በሱስ አዙሪት ውስጥ እድንኖር ያደርጋል ተስፋችን እዲሞጠጥ ተምረን ተመርቀን ስራ በማሳጣት ተስፋ እድንቆርጥ የህይወት ለዛ የሚያሳጣ እዳጠቃላይ በነገሮች ላይ ቀድሞ በመግባት ህይወታችንን ምስቅልቅሉ እዲወጣ የሚያደርግ መንፈስ ነው። ባጠቃላይ ብዙ ያልጠቀስኳቸውንም ያደርጋል ጥያቄ ካላቹህ በውስጥ መስመር አናግሩኝ ለናተ ይጠቅማል ያስተምራል ያልናቸውን ልንረዳቹህ ዝግጁ ነን ግሩፑን ለወዳጅ ዘመድዎ sher ያድርጉ
Mostrar todo...