cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎች 🤔?

ይህ የክርስቲያን ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ ነው። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ክርሰቲያንን ቤት ነው። መልዕክት መቀበያ ለማንኛውም አስተያየት @Tamir_Art 👉የእናንተ ድርሻ 😂 እና SHARE ማድረግ ብቻ ነው። Creater @Tamir_Art

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
3 463
Suscriptores
+1124 horas
+187 días
+2830 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Hamster combat ያልጀመራችሁ ይሄው OPEN ብላችሁ ጀምሩ
Mostrar todo...
👍 2
OPEN
መንፈስ ቅዱስን ከመሰለ እንቁ አስተማሪ ተምረንማ ከአለም አንኮርጅም❗️ ✅ ❌Anonymous voting
0 votes
👍 2
የክርስቶስን ፍቅር ያየ 🖐
Mostrar todo...
6
🖐 56
ተዓምር! ተኝተህ ማደርህ እኮ ተዓምር ነው፤ ወተህ መግባትህ ተዓምር ነው ምክንያቱም  ዛሬን ማየት ያልቻሉ ብዙ ናቸው፤ መተንፈስህ እኮ ተዓምር ነው ምክንያቱም ከማሽን ውጪ የማይተነፍሱ ሞልተዋል። ደግሞ የሚገርመው ፀሃፊው ራሱ ስሙ ተዓምር የእናንተው ምርጥ ጓደኛ! መሆኑAnonymous voting
  • 👍
0 votes
ስለ ነገ ምን አቅደሀል/ሻል የመዳን ቀን አሁን ነው።🙏 እኛ የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን ከእኔ ጋር  🖐🖐Anonymous voting
  • 👍
  • 🖐
0 votes
👍 9
የአንድ ሰው ጠቃሚው ሀብቱ መልካም ስነምግባሩና ደግ ልቡ❤️ ነው !!
Mostrar todo...
4🥰 3
🖐 36
👉ክርስትና በጨለማው ዓለም 🌍 ላይ ማብራት ነው ። አራት ነጥብ
Mostrar todo...
🥰 4
🖐 25
አንድ ሰው በሕይወት እያለ መስማት የሚፈልገውን ከሞተ በኋላ አትንገሩት።💔 ወንጌልን ላልሰሙት ንገሩ:: 🖐
Mostrar todo...
👍 8
🖐 46
🛑 ብዙ ከሮጠ ይልቅ፣ ከእግዚአብሔር ጋር የቆመ ያሸንፋል። ↪️ ያለ እግዚአብሔር ከምትሮጥ ከእርሱ ጋር ቁም! 🖐
Mostrar todo...
🥰 7
🖐 43
ታቦታችን የምንሸከመው አደለም b/c እርሱ ራሱ የሚሸከመን ነው። 🅰️ እውነት 🅱️  ሀሰትAnonymous voting
  • 🅰️
  • 🅱️
0 votes
8