cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጠንካራው 💪 ጀማ

👂ስማ ጀለስ 👂 እድሜህ ከ 16___25 ነው መጠጥ አጠጣም አታጨስም አትቅምም ሴትን ስትወድ ከልብህ ነው ግን ፍቅረኛ የለህም የትኛውም እምነት ተከተል በ ሀይማኖትህ ጠንካራ ነህ ? ብዙ ታስባለህ አእምሮህ እረፍት የለውም 💪 አንተ ነህ የኛ ጀማ 💪 share share share share Creator 👉 @wizben

Mostrar más
Advertising posts
1 078Suscriptores
Sin datos24 hours
+37 days
-630 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ስለቴሌግራሙ አዲሱ ኖትኮይን መቼም ያልሰማ የለም ሁሉም tab tab እያደረገ ነው። የቢትኮይን ዋጋ እየጨመረ እየጨመረ መሄድ ያሳሰባቸው የምስራቁ ሰዎች የቴሌግራሙ መስራች ወንድማማቾች ፓቬል ዱሮቭ ከትልቁ የዲጂታል ሳንቲም አቀናባሪ TON COIN ጋር ከዚ በፊት በገቡት ስምምነት መሠረት ከወራት በፊት NOTCOIN በማለት እየተንቀሳቀሱ ይገኛል። በጥቂት ወራት ውስጥ ቢሊዮን የዲጂታል ሳንቲሞች የተሰበሰቡ ሲሆን ከ10 ሚሊዮን በላይ ኮይን ያለው ሰው ወደዶላር ከዛም ወደ ኢትዮጲያ ብር መየቀር ይችላል። ይህ ገንዘብ ባንዴ የሚመጣበት ሳይሆን ገንዘብ መስራት የሚያስችለውን የዲጂታል መገበባያ ሳንቲም tab tab እያደረጉ በመነካካት ብቻ የሚሰራ ነው። ዲጂታል ነገሮች በጣም ቀላል እና ግልፅ ከመሆናቸው የተነሳ ብዙ ሰዎች ይህ ውሸት ቢመስላቸውም በዛው ልክ ቢሊዮን ሳንቲሞችን ያመረተው የቴሌግራሙ NOTCOIN ከመስራቹ ፓቬል ዱሮቭ እየመጣን ነው ፍንጭ በተጨማሪ ቴሌግራም የ Official Verification የሰማያዊ ምልክት አርማን ሰጥቶታል። ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ከገባቹ በውሃላ start በማለት አባል ስትሆኑ PLAY ስትሉት ደግሞ ሳንቲም መስራት ትችላላችሁ አስር ጊዜ በመነካካት ፣ እኛ በሌለን ጊዜ እየነካ የሚሰራ ሮቦት AutoBot በመግዛት ፣ ጓደኞቻችንን በመጋበዝ ብዙ የዲጂታል ሳንቲሞችን መሰብሰብ እንችላለን። በቀሪ አራት ቀን ውስጥ ሙሉበሙሉ ሳንቲሙ ለገበያ የሚለቀቅ ሲሆን አሁን በመቶ ዶላሮች እየተሸጠ ይገኛል። ቀላል ነው መነካካት ብዙዙዙዙዙ የሰበሰበ የሚሰጠውን ያገኛል። ሊንኩን በመጫን ወደ NOTCOIN የዲጂታል ሳንቲም መሰብሰቢያ መግባት ትችላላቹ PLAY!!!! https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33506085
Mostrar todo...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

🥰 2
https://t.me/notcoin_bot?start=rp_33506085 🎁 +2.5k Notcoin as a first-time gift 🎁🎁🎁 +50k Notcoin if you have Telegram Premium @PremiumBot
Mostrar todo...
Notcoin

Probably nothing @notcoin

👍 1
በየቀኑ መሳቅ እፈልጋለሁ
ብርታት ሀይል እንደሚሰጥ ያዉቃሉ?ቻላናችንን በመቀላቀል እና ሼር በማድረግ በ @share251Bot ገንዘብ ያግኙ።
Mostrar todo...
ብርታት ያግኙ
🎉ጓደኞቾን ይጋብዙ፤ እንዲሁም ሽልማት ያግኙ! አስደሳች የኬኖ መድረክ እንዲቀላቀሉ ጓደኞችዎን ይጋብዙ! ! ወዳጆን ይጋብዙ:
🎁 ወዳጆን በመጋበዝ ይመዝግቡ:                   2 ብር
🎲 የመጀመሪያ ውርርዳቸውን እንዲጫወቱ ይጋብዙ:         2 ብር
💸 የመጀመሪያውን የተቀማጭ ገንዘብ ሲያገኙ: 2 ብር
በቀላል ከዚህ በታች ያለውን ቁልፍ ይጫኑ, ልዩ የመጋበዣ አገናኝዎን ለማጋራት መልዕክት ይምረጡ, እናም ጓደኛህ ተመዝግቦ መጫወት ከጀመረ በኋላ፣ የገንዘብ ትርፍ ትቀበላለህ የእርስዎ ልዩ የግብዣ አገናኝ: https://t.me/Fetabet_bot?start=7170695805056061440
Mostrar todo...
​🔒🔐አስተውል 🔐🔓 የዛሬው ማንነትህ የትላንት አስተሳሰብህ ውጤት ነው🔐 ፍርሃት፣ ጭንቀት፣ ሐዘን፣ ማጣት፣ ድብርት፣ ብስጭት፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ብቸኝነት…… ከነዚህ አንዱ እንኳን በኑሮህ ከገባ ህይወትህ ጎዶሎ ነው🙄 በእርግጠኝነት ግን ህይወትህን ሠላም፣ ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ ስኬት…… የሞላበት ማድረግ ይቻላል ። አጋጣሚ የሚባል ነገር እንደሌለም ልትረዳ ይገባል።🖐 በዚህች ቅፅበት እንኳን ይህን ፅሁፍ እያነበብክ ያለኸው በአጋጣሚ ይመስልሃል በፍፁም አይደለም ድብቁና ውስጣዊ ማንነትህ የልብህን ሀሳብ ለማስፈፀም ያለማቛረጥ ስለሚሰራ እንጂ።🤗 "ሰው በልቡ እንዳሰበ እንደዚያው ነው" እንዲል ያለምክንያት የምታየው፣ የምትሰማውና ወደ ህይወትህ የሚገባ አንዳችም ነገር የለም ❤️ በምንልክልህ መልዕክት አብረኸን ሁን የምትመኘውን ነገህን ዛሬ ላይ እንደምኞትህ ቅረፃት🌚 ጉዞህን ወደ  ስኬት፣ ሠላም፣ጤና፣ ደስታ፣ ፍቅር፣ ባለፀግነት አድርግ🤟 አስታውስ  ህይወት ምርጫ ናት 🙂😊         🥀 #መልካም_ምሽት 🥀              
Mostrar todo...
👍 6
🔑🔑ጠቃሚ ምክሮች🔑🔑 #መልካም_ሰው_መልካም_ህይወት_ያገኛል 👉መልካም ወንድ መልካም ሴት ያገኛል 👉መልካም ሴት መልካም ባል ታገኛለች 👉መልካም ሰው መልካም ልጆችን ያገኛል 👉መልካም ሰው ደስታን ያገኛል 👉መልካም ሰው ሰላምን ያገኛል 👉መልካም ሰው ፍቅርን ያውቃል 👉መልካም ሰው መስጠትን ያውቃል 👉መልካም ሰው የታመመ ይጠይቃል 👉መልካም ሰው የተራበን ያበላል 👉መልካም ሰው የተጠማን ያጠጣል 👉መልካም ሰው ከአንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል 👉መልካም ሰው ይቅር ባይ አንደበት አለው 👇 #ሰው_ሆይ_የመጠሪያህን_ጊዜ_አታቅምና_በደልን_አትፈፅም #መልካም_ቀን_ይሁንልን_አሜን        
Mostrar todo...
👍 2
​ወዳጄ ሆይ 🟡 ልጅነት የለሰለሰ መሬት ፣ ወጣትነት የአዝመራ ዘመን ፣ ሽምግልና ደግሞ የአጨዳ ዘመን መሆኑን አስተውል። በሽምግልናህ የምታጭደው የወጣትነትህን አዝመራ ነውና ዛሬ ለምትዘራው ተጠንቀቅ። 🟡 ሁልጊዜ የበላዮችህን አትመልከት ፤ የበታቾችህንም ተመልከት። ለድምፅ አልባዎች ጩህላቸው ፣ ለተጠቁት ተሟገትላቸው። እውነት እውነት በማለትህ የምታጣው ሀሰተኛ ወዳጅህን ብቻ ነው። እውነት እውነት በማለትህ የምታተርፈው ግን እውነተኛ ወዳጅን ነው። 🟡  እወድሃለሁ ብለህ የምትናገረውን ቃል ውለታ አታድርገው ፣ መውደድህን የምትናገረው እንወድሃለን እንዲሉህ አይሁን ፣ ሠላም ያለው አፍቃሪ የራሱን ፍቅር ያለ ምክንያት መፈፀም የሚችል ብቻ እንደሆነ እወቅ። መወደድህን ለመስማት አትጠብቅ። 🙌መልካም ሰንበት ፤ ቸር ያሰማን🤟
Mostrar todo...
👍 2