cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Ze Jobs

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
20 012Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

በነፃ አጭር መስመር ስልካችን 9989 ላይ ይደውሉልን
Mostrar todo...
Please fill the form below if you fulfill the above requirements. https://forms.gle/pqAFRVtCEQvKeiKG6
Mostrar todo...
ውድ የዚ አባላቶች በደረሰን ጥቆማ መሰረት ባደረግነው ማጣራት በድርጅቱ ስም ከአባላቶች ያልተገባ ክፍያ የሚጠይቁ እንዳሉ ደርሰንበታል። ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት አምስት መቶ ብር ለመክፈል ተስማምቼያለሁ የሚል ይዘት ያለው ተመሳስሎ የተሰራ የክፍያ ፎርም ሀሰተኛ ሲሆን በዚሁ አጋጣሚ ድርጅቱ ለማሳሰብ የሚወደው የምንሰጣቸው አገልግሎቶች በሙሉ ከክፍያ ነፃ መሆናቸውን ነው። ድርጅቱ የሚከተለው አሰራር በአባልነት ላይ የተመሰረተ ሲሆን የሚሰጡትን አገልግሎቶች ለማግኘት አንድ አባል የሚጠበቅበት ሰላሳ ( 30.00 ) ብር የአባልነት መዋጮ ወር በገባ በአምስት ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ይፋዊ የቴሌ ብር የመክፈያ መንገድ መፈፀም ብቻ ነው። ለሚሰጡ አጫጭር ስልጠናዎችም ሆነ ያንን ተከትለው አባላቶች ለሚያገኙት ስራን የማግኘት አገልግሎት የምንጠይቀው ምንም አይነት ክፍያ አለመኖሩን አባላቶች እንዲረዱልን እንፈልጋለን። በመጨርሻም አባላቶች ማንኛውም አይነት ጥርጣሬም ሆነ ቅሬታ በሚኖራችሁ ሰዓት በ 0948054128 ላይ ጥቆማ እንድታደርሱን በትህትና እንጠይቃለን።
Mostrar todo...
ውድ የዚ አባላቶች የአጭር መስመር ስልካችን ዛሬን እና ነገ በቢሮዋችን በምናደርጋቸው አንዳንድ እድሳቶች ምክንያት አገልግሎት እየሰጠ አይደለም። ለተፈጠረው የአገልግሎት መቋረጥ ይቅርታ እንጠይቃለን።
Mostrar todo...
ውድ የዚ አባላቶች በማንኛውም አገልግሎቶቻን ላይ ጥያቄ ወይም አስተያየት ሲኖርዎት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ወደሚያገኙበት 9989 ላይ ይደውሉልን።
Mostrar todo...
ውድ የዚ አባላቶች ዘወትር አገልግሎታችንን ለማሻሻል በምናደርገው ጥረት መሰረት የክፍያ ስርዐታችንን ወደ ምቹና ተደራሽ ወደሆነው ቴሌ ብር ቀይረናል። በዚህም መሰረት ከአሁን በኋላ የሚደረጉትን የወርሃዊ መዋጮዎች የምንቀበለው በቴሌ ብር ብቻ ነው። በዚኮም እና በመሳሰሉት የትርፍ ጊዜ ስራዎች ላይ ለተመዘገባችሁ አባላት ወደፊት ስራ ስታጠናቅቁ ክፍያ የሚፈፀመው በቴሌ ብር ስለሆነ የቴሌ ብር አካውንት በመክፈት ቅድመ ሁኔታዎቹን አሟልተው እንዲጠብቁን እናሳውቃለን። ለበለጠ መረጃ 9989 ላይ ይደውሉልን
Mostrar todo...
ውድ ዚ ጆብስ አባላቶች እንደሚታወቀው ድርጅታችን ላለፉት ሳምንታት የኦንላይን ትሬይኒንግ በመስጠት ላይ ይገኛል። ይህም እንዳለ ሆኖ በአሁኑ ሰአት አንዳንድ አባላቶች እነዚህን ስልጠናዎችን ለመከታተል አልቻላችሁም። ይህም የሆነው የወርሃዊ የአባልነት ክፍያ ባለማጠናቀቃችሁ ነው። ስለ ድርጅታችን አገልግሎቶች ባነሳችሁት ጥያቄ መሰረት በአጭሩ ለመግለጽ ያህል ድርጅታችን የሚሰጣቸው አገልግሎቶች በማንኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ ወጣቶች ባሉበት አካባቢ ወይም በኦንላይን የሚሰሩ ቋሚ እና የአጭር ጊዜ ተጨማሪ ገቢ የሚያስገኙ ስራዎችን ወደ እናንተ ስልክ በአጭር መልዕክት በነፃ ማድረስ ነው። ድርጅታችን በአባልነት ላይ ያተኮረ አሰራር የሚከተል መሆኑ እኛ የምንሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት ከናንተ የሚጠበቀው 30 ብር ወርሃዊ የአባልነት ክፍያ በፈረንጆች አቆጣጠር ወር በገባ በመጀመሪያዎቹ አምስት ቀናት መክፈል ብቻ ነው። ይህንን ማረግ ያልቻሉ አባላቶች ተገቢውን ክፍያ እስከሚከፍሉ ድረስ አገልግሎቶቻችንን እንዳያገኙ ሲስተም ያግዳል። ለበለጠ መረጃ 9989 ላይ ይደውሉ
Mostrar todo...
እንኳን ደስ አላችሁ ! Aka-Ze ለአዲስ ተመራቂ ተማሪዎች እንዲሁም ለማንኛውንም ስራ ፈላጊ እንዲያገለግል ባዘጋጀው Database ውስጥ የትምህረት ዝግጅትዎን፣የስራ ልምድዎን ፣እና የሚፈልጉትን ደመወዝ በመግለፅ ይመዝገቡ። ለእርስዎ የሚስማማ የስራ ማስታወቂያ በሚያወጣበት ጊዜ ወድያውኑ በአጭር የፅሁፍ መልዕክት በነፃ እናሳውቆታለን ። ለበለጠ መረጃ: 9989 ይደውሉ www.aka-ze.com
Mostrar todo...
ሠላም ዚኮመርስ አዲስ ተመዝጋቢዎች ብቻ @zecom_jobs ላይ መመዝገብ ትችላላቺሁ። ስልጠናው ስለተጀመረ ፈጥነው ይመዝገቡ። ዚ አለው መላ ! ለበለጠ መረጃ 9989 ነፃ የስልክ መስመራችን ላይ ይደውሉ። @zecom_jobs @zecom_jobs @zecom_jobs @zecom_jobs ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
Mostrar todo...