cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የወ/ዋ/መ/ሰ/ት/ቤት መዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል

ይህ የመካነ ቅዱሳን ኢያቄም ወ ሐና ቤተ ክርስቲያን የወልድ ዋህድ መንፈሳዊ ሰንበት ት/ቤት የመዝሙር እና ኪነ-ጥበብ ክፍል ቻናል ሲሆን ቻናሉ የተመሠረተበት አላማም ወቅታዊ /አዳራሽ የተጠኑ/ መዝሙሮች እና ወረቦች እንድንከልስበት በአንዳንድ ምክንያት ጥናት ላይ መገኘት ያልቻሉ አባላት ወደ ኋላ እንዳይቀሩ በያሉበት አዳምጠው እንዲመጡ እና ያማረ ጥናት እና አገልግሎት እንድናገለግል ነው

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
323
Suscriptores
Sin datos24 horas
-3837 días
-31230 días
Archivo de publicaciones
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት ከዛሬ እሮብ-ቅዳሜ ለተከታታይ 4 ቀን ተከታታይ የቅድስት ስላሴ ጥናት እና ፈተና ስለሚኖር ሁላችሁም አባላት በተጠቀሱት ቀናት ከምሽቱ 12:30 ላይ እንድትገኙ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን።
Mostrar todo...
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት እንኳን ለቅድስት ልደታ ወርሐዊ በዐል በሰላም አደረሳችሁ ሁላችሁም አባላት ዛሬ 11:00 ሰዓት ላይ እንድትገኙ እና የዕለቱን የጸሎት መርሐ ግብር እና የዝማሜ ጥናት እና ፈተና እንድትፈተኑ ሰዓቱ ሲደርስ ስማችሁ ከዚህ በታች የተጠቀሰ አባላት የዕለቱን አገልግሎት እንድታገለግሉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እናሳስባለን
Mostrar todo...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የተከበራችሁ የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባላት በትላንትናው ዕለት የወጣት ክፍል የቡድን ሶስት የመጀመሪያ ዙር የኪነ-ጥበብ መርሐ ግብራቸውን ያቀረቡ ሲሆን የ ሲሎንዲስ ቡድን አባላት አስተማሪ እና በሰንበት ትምህርት ቤታችን ያሉ የኪነ-ጥበብ ክህሎት ያላቸውን አባላትን ያወጡበት የሚደንቅ መርሐ ግብር አቅርበውልናል  ክፍላችን የሰጠውን ኀላፊነት በሚገባ ስለተወጡ  አባላቱን የሰበሰቧቸውን የቡድን መሪዎች እና የተሳተፋትን የሲሎንዲስ ቡድን  አባላት በሙሉ እያመሰገንን በቡድን መርሐ ግብር ወቅት የተነሱ ፎቶዎችን ከዚህ ስር እናጋራችኋለን
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.