cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከመፀሕፍት ዓለም ክምችት

Contact 👇 Creator @Myosho12 😊 😎 join @Daniel_bewketu <|> /\ 👢👢 መካሪ ከተገኘ ሂወት ቀላል ነው

Mostrar más
Advertising posts
4 366Suscriptores
Sin datos24 hours
+27 days
-5930 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

​​❤️በባህር ዳር ላይ የሚበቅሉ ዛፎች፤ አውሎ ንፋሱን የሚቋቋሙት፤ ጎንበስ በማለት ነው። እንዚህ ዛፎች ግትር ብለው ቢቆሙ እጣ ፋንታቸው በአውሎ ንፋሱ መሰበር ነው። ጎንበስ ማለታቸው የመኖራቸው ሚስጥር ነው። 📍 የሰው ልጅ ህይወትም ከዚህ አውሎ ነፋስ አያመልጥም፤ ጎንበስ ካላላን ሰብሮን የሚያልፍ ከባድ ነፋስ አለ:: ማጎንበስ የመሸነፍ ምልክት አይደለም፤ በአንጻሩ የብልህነትና ልዩ የሆነ የማሸነፍ ጥበብ ነው። ነገሮች እኛ ካሰብናቸው ውጪ ሲሆኑ፤ ጎንበስ ማለትን እንደመሸነፍ አንቁጥር። ማጎንበስ መሰበር አደለም ! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Mostrar todo...

┈┈┈◦○◌◎የሃበሻ ጀብዱ ◎◌○◦┈┈┈ #በPDF #ደራሲ: አዶልፍ ፓርለሳክ #ተርጓሚ: ተጫነ ጆብሬ መኮንን #የገጽ ብዛት:349 #የህትመት ዘመን: 1989ዓ.ም #ዘውግ: ታሪክ ➳➳➳ ይቀላቀላሉ! ➢➢➢ @Daniel_bewketu ~ @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
Mostrar todo...
✦የሌት ማህሌት✦ገጣሚ ፦ በዕውቀቱ ስዩምአንባቢ ፦ ሲራክ ወንድሙ @siraaq ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bewketuseyum @bewketuseyum ➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟➟
Mostrar todo...
ሼር
✝ መልካም የትንሳኤ በዓል ✝
Mostrar todo...
ሼር
ኢትዮጵያንዊ ነኝ ➛አቅራቢ ፦በእውቀቱ ስዩም ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን! ✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Mostrar todo...
ሼር
 ●●◦ሰሌዳ እና ጠመኔ◦●●በጣም ደስ የሚትል ደስ ወግ ናት አድምጧት! ደራሲ እና ተራኪ:-በእውቀቱ ስዩም ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @bewketuseyum @bewketuseyum ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟➟
Mostrar todo...
ሼር
➛➛➛ኮርያ ላይ ሆነው አድዋን ሲያስቧት➛➛➛ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ➮ አስገራሚ እይታ ናት አድሚጧት አቦ ዳኒ ይመችክ! ➮ ፀሐፊው ፦ ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል አጣፍጦና አሳምሮ ያቀረበው አንዱዓለም ተስፋዬ ነው! ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Mostrar todo...
ሼር
እንኳን ለ127ኛ የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዓድዋ ለ125 የኢትዮጵያውያን ድል የጥቁር ህዝብ ኩራት ➢ኢትዮጵያ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ ምርጫዎ ስለሆነ እናመሰግናለን የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢ አዘጋጅ፦ @Daniel_bewketu @Daniel_bewketu ➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
Mostrar todo...
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!