cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፍቅሬን በግጥም

👉የፍቅር ጥቅሶች 👉አዝናኝ ጥቅሶች 👉አስተማሪ ጥቅሶች 👉ዘፈን ምርጥ ምርጥ ግጥሞችን አስቂኝ ገጠመኞችን ስእሎችን እናገኛለን ኑ በጋራ እንሳቅ creator @yeab_lj_Ta

Mostrar más
Advertising posts
316Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ወንድ ልጅ ብዙ ሚተኛ ከሆነ ውስጡ አዝኗል😔😔 በትንሽ ነገር ሚናደድ ከሆነ ፍቅር ፈልጎ ነው❤️❤️ ዝምታን የሚያበዛ ከሆነ ደግሞ ብቻኛ ነው🚶🚶 በብዛት እንባ ሚተናነቀው ከሆነ ልቡ ንፁህ ነው🥹❤️ @yeab_lj_ta
Mostrar todo...
።።።።።።አጠይቁኝ ይቅር💔።።።።።። ለምን ሆነ አትበሉኝ አጠይቁኝ ይቅር ሁሉን ብነግራችሁ ላይገባችሁ ነገር😕 እንዴት አትበሉ ለማወቅ ጓጉታችሁ ነገሩን ብታውቁ ምንም ላይጠቅማችሁ አጠይቁኝ እኔን ትላንትስ ብላችሁ ታሪኬን የዃሊት እያስታወሳችሁ😡 የት ነበርክ አትበሉ አታብዙ ጥያቄ የትስ እንደነበርኩ እኔ የት አውቄ ምላሼን በመሻት ጥያቄ አታብዙ ዃላ ብነግራችሁ ብዙ ነው መዘዙ አታድሙት ቁስሌን በሾክ ወጋግታችሁ የማያባራ ደም ጉድ እንዳይሰራችሁ😔 ዝምታዬ ጎልቶ  ስሜት ካልሰጣችሁ🙍‍♂ አላደክምም ራሴን አንዱም ላይገባችሁ🤦‍♀ ስለዚህ እባካችሁ።።።።።።። አጠይቁኝ ይቅር የለኝም መልሳችሁ።🤷‍♂ ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል ነዉ❤️😘 ቻናል    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌@fkren_begtm_ta @yeab_lj_ta
Mostrar todo...
።።።።።።አጠይቁኝ ይቅር💔።።።።።። ለምን ሆነ አትበሉኝ አጠይቁኝ ይቅር ሁሉን ብነግራችሁ ላይገባችሁ ነገር😕 እንዴት አትበሉ ለማወቅ ጓጉታችሁ ነገሩን ብታውቁ ምንም ላይጠቅማችሁ አጠይቁኝ እኔን ትላንትስ ብላችሁ ታሪኬን የዃሊት እያስታወሳችሁ😡 የት ነበርክ አትበሉ አታብዙ ጥያቄ የትስ እንደነበርኩ እኔ የት አውቄ ምላሼን በመሻት ጥያቄ አታብዙ ዃላ ብነግራችሁ ብዙ ነው መዘዙ አታድሙት ቁስሌን በሾክ ወጋግታችሁ የማያባራ ደም ጉድ እንዳይሰራችሁ😔 ዝምታዬ ጎልቶ  ስሜት ካልሰጣችሁ🙍‍♂ አላደክምም ራሴን አንዱም ላይገባችሁ🤦‍♀ ስለዚህ እባካችሁ።።።።።።። አጠይቁኝ ይቅር የለኝም መልሳችሁ።🤷‍♂ ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል ነዉ❤️😘 ቻናል    ‌‌‌‌‌‌‌‌‌@fkren_begtm_ta
Mostrar todo...
​​🌺ውለታ አልባ ፍቅር!!! ሰባት ሺህ አመታት እንደቀልድ አለፉ ጸሃይ እና ምድር ሳይኮራረፉ ብርሃን ሳይጎልባት ምድር እንዲህ ደምቃ ጸሃይም ሰልችቷት ሳትሄድ እርቃ በውለታ አልባ ፍቅር እንደተሳሰሩ ምድር እና ጸሃይ ሺህ አመታት ኖሩ አይገርምሽም? ውለታ አልባ ፍቅር፤ እድሜው መራዘሙ? ቀን እንኳን ሳያጎል ዘላለም መክረሙ ለምን ይመስልሻል? ጸሃይ እና ምድር መዝለቁ ፍቅራቸው አንዳቸውም ቢሆን "የማፍቀሬ ምላሽ" አለማለታቸው! ውለታ ብታስብ ጸሃይ፤ ከንቱ ሆና መች እናይ ነበረ፤ ፍቅር እንዲህ ሲዘልቅ፤ ዘላለም ሲቀና! እኔም እንደጸሃይ ውለታ አልጠይቅም ከማፍቀሬ ሌላ ላንቺ ያለኝ ስሜት፤ ባትወጂኝ አይጎድል፤ ብትወጂኝ አይሞላ በቃ.... እኔም እንደጸሃይ ዝም ብዬ ላፍቅርሽ ዘላለም የማይጠልቅ ብርሃን ልሁንሽ! ሺህ አመታት ሙሉ የምድሪቱ ማማር እንደዚህ መድመቋ የጸሃይ ምግባር ነው ውለታዬን ብላ አለመጠየቋ!!! *እኔም አልጠይቅም ውለታዬን ብዬ*** ከሚስጥረ አደራ °°🌹^^™^^🌹^^™^^🌹^^™^^🌹°° ___Π_______________ ••●◉Join us share @Jalostar ┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄
Mostrar todo...
​💐💌🍃 : ማን ይሆን አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ ……… የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ ……… አካዊ ወረት ያረገጠ ወዳጁን አለ ወይ ከሰዎች ያልጎዳ ወዳጁን ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ። ……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ። ,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,, ••●◉Join us share◉●•• @Jalostar @Jalostar
Mostrar todo...
​​​​​​​​┄┄┉┉✽̶»̶̥🌺✿»🌺̶̥✽̶┉┉┄┄            ❣:¨·.·¨: ❣ አዎ እኔ ደህና ነኝ🌺 ┈┈••◉❖◉●••┈ ============ አዎ እኔ ደህና ነኝ፣ ብቻ ዝም ብሎ እራሴን ያመኛል የወገኔ ስቃይ፣ አንቅልፍ እየነሳ ይቀሰቅሰኛል! አዎ እኔ ደህና ነኝ፣ ሽብር አናውዞታል የልቤን ከተማ ሰው በሞተ ቁጠር፣ ደረት እየደቃሁ አበራለሁ ሻማ! አዎ እኔ ደህናነኝ፣ እብደት ተጠግቶኝ ዝም ብዬ ስቃለሁ ሀገሬ ቁጭ ብዬ፣ ልክ እንደ ባይተዋር ሀገር ናፍቃለሁ! አዎ እኔ ደህና ነኝ፣ ወገኔ ባልኩት ሰው ዘመኔን ምጉላላ ሆዴን እየራበው፣ በቀን ሀያ ግዜ መከራ ምበላ! እናም፣ ሀዘን አሰቃይቶኝ ልቤ እየበገነ አሁን ያልኩት ነገር ደህንነት ከሆነ አዎ እኔ ደህና ነኝ! ሁሉም ቀን ሁለተኛ እድል አለዉ😍❤️
Mostrar todo...
#My_ነጠላ_ዜማ😁 Coming soon አንቺ የሌለሽበት፣መተኛት አልወድም እባክሽ ነይልኝ፣አይተሽ እንደወንድም ብዬሽ ነበር ቅድም ድም ድምድም ድምድም እንደ ትራስ ምቾት፣እንደ አልጋው ማማር እንዳንቺ መጣፈጥ፣እንደ ከንፈርሽ ማር ይሄን እያሰቡ፣መተኛት ባልፈራም ፓን ፓራራም ፓራራም ብጠብቅሽ እንጂ፣ሌላ ሴት አልጠራም።😃 ፕሮዲውስ ማድረግ ይቻላል😁 ቻናል @feker_ena_getem
Mostrar todo...
💓ከምር እወድሀለው💞 ከ=ከሰው ሁሉመሀል ልቤ አንተን መርጧል ም=ምድርንም ሰማይም ጠይቅ ይነግሩሀል ር=ርቀህ ብትሄድም ከልቤ አልወጣህም እ=እውነቱን ልንገርህ መቼም አረሳህም ወ=ወንዙም ተራራውም ምስክሬ ናቸው ድ=ድንበሬን አሻግሮ አለሜን የሞላው ሀ=ሀያሉ ፍቅርህ ነው ለ=ለፍቅርህ ስል ስንቱን ነገር ሆንኩኝ ው=ውሸቴን አይደለም እውነት ነው እመነኝ 🌹🌹🌹የኔ ብቻ🌹🌹🌹 JOIN SHARE 😍 👇👇👇 😍 @hasaben_begtm_ta
Mostrar todo...
(አሳዛኝ ታሪክ) አንዲት ሴት ለፍቅረኛዋ ያለእሷ አንድ ቀን እንዲኖር challenge ትጠይቀዋለች፣ ምንም ሳያወሩ ሳይገናኙ ቀኑን ካሳለፈ ለዘላለም እንደምታፈቅረው ትነግረዋለች እሱም ይስማማል። በቀጣዩ ቀን ፍቅረኛዋ ቀኑን ሙሉ መልእክት ሳይልክ ሳይደውል ዋለ ግን ያላወቀው ነገር ቢኖር ፍቅረኛው በካንሰር በሽታ ምክንያት ለመሞት 24 ሰአታት ብቻ ነበር የቀራት በቀጣዩ ቀን ልጁ ወደፍቅረኛው ቤት ሄደ "አደረኩት የኔ ፍቅር🥰" አለ ግን ከመቀፅበት ከአይኖቹ የእንባ ዘለላዎች ወረዱ ምክንያቱም ፍቅረኛው በሬሳ ሳጥን ውስጥ ነበረች😔 ለመጨረሻ ጊዜ የፃፈችለት ደብዳቤ ይህ ነበር....." አደረከው ፍቅሬ በል አሁን ሁልቀን አድርገው  እሺ እወድሀለው"❤️ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ 😭😭😢 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌@hasaben_begtm_ta
Mostrar todo...
​​ውሸት ነው ፍቅሬ እንዳንዴ አመሌን የማጣው በንፁ ጨዋታሽ የምነጫነጨው በጥርስሽ ብርሀን ፊታን የማጠቁረው ምነው ሆዴ ስትይ ብወድሽ የምለው እውነት እንዳይመስልሽ አይደለም ውሸት ነው ደግሞም አንዳንድ ቀን እኔ አንቺ አብረን ሆነን የምለይሽ በሰመመን። ከሰመመን መልሰሽኝ ምንው ሆዴ ስትይኝ ሀሳብ የከተተኝ ፍቅርሽ ነው ያልኩትኝ እውነት ይሁን ውሸት እኔንም አልገባኝ ሌላም በሌላ ቀን አዱኛ ስተርፈን አድባር ሲቀርበን ፍቅር በልተን ፍቅር ሰርተን እንዳበቃን ታፈቅረኛለህ ስትይኝ ከእኔ በላይ ያልኩትኝ በእውኔ አይሆንም በህልሜ መሰለኝ ደግሞም ሌላ ጊዜ ከሀገር ምድር ተገልለን እኔ ባንቺ አንቺ በእኔ ተጠልለን ምሽት ደርሶ ሲለያየን ጀንበር ዘቀዘቀችች መለየት ሊሆን ነው ነግቶ እስከማይሽ ናፍቆት ብዙ ነው ብዬ ያወራሁሽ እኔ ልሙት ብዬሽ እውነት እውነት ስልሽ እውነት እንዳይመስልሽ ውሸት ነው ልንገርሽ በፈጠረሽ አምላክ ይሄን ሁሉ እውነት አሁን የነገርኩሽ እራሱ ውሸቱን እውነት እንዳይመስልሽ እውነት ግን አለሜ ውሸት ይመስልሻል አንቺን ባላፈቅር ይሄ ሁሉ ይወራል ውሸቴን ነው ተብሎስ ከወደዱት ሌላ ለጠላት ይፃፋል እውነቱን ልንገርሽ ሊፃፍም ይችላል እውነት ነው ብሎ ማታለል ይቀላል እኔ ግን ልንገርሽ እውነት ነው ስልሽ እውነት እንዳይመስልሽ ውሸት እንዳይመስልሽ.... ➲ከኤፍሬም ስዩም መፅሀፍ የተወሰደ @Ta 💜💜
Mostrar todo...