cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

waye kenya

Enkuwan wede channelachin beselam tekelakelu. Join sladeregachihun kelb enameeegnalen🙏. For #share. @hachekoooo

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
179Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ህይወት በጣም አጭር ናት ከሰው ረዥሙ ነገር ምንድነዉ? ምናልባትም ጥላው #ኦሮማይ @hachekoooo
Mostrar todo...
🦋🦋ሰላም ለናንተ ይሁን💫😍
Mostrar todo...
🌿>አፍቃሪንስለማፍቀሩ ብትነቅፈው ማፍቀሩን ይጨምራል >> 💔ፍቅር ቤቱን የሠራበት ልብ የታደለ ነው። 💔ፍቅር ከአለም ጭንቀት ሁሉ ማረፌያው ነውና ። 💔ፍቅር የያዘው ሰው ስለራሱ መጨነቅ ያቆማል ። ⛰የተራራ ክምር ለአሱ እንደገለባ ብናኙ ነው። ታዲያ አፍቃሪን ስለ ማፍቀሩ ብትነቅፈው ማፍቀሩ አይጨምርበትም ትላለህ! 🎖 @hi_me_s🎖 🕊 ነገ መልካም ይሆናል ! 🕊💫
Mostrar todo...
እንዳልፈቀር🥰😘😍🥺🥺 እኔስ ልውደድ ላፍቅር❤️ ልቤም ይሰባበር😭 ይሁን አይጎዳኝም🤠 ግን አምላክ አደራ 🙏 አትስጠኝ አፍቃሪ🤷‍♀ ልቤ ማፍቀር ሳያውቅ 😍 አልሁን ተፈቃሪ😔 @hachekoooo ..✍Nataniyem
Mostrar todo...
¥ena ŵed ❤️ ¥ĕna ţenafak💋 ¥ĕña ŵeb👌 ¥ĕñå ebd🤪 ¥ĕñå ŧåfªçĥ🍦 Ina elshalw enkuan tewldshlgn🤩🥳🤩🥳 madrk betwjim yaw mn maderg yechalal gn andanda sew yemilshn simi👂 eshi lelaw Mnm benaddbeshm keguadgnam alfesh ehta nesh mn larg🤷‍♀ Nef amet nurilgn 10,456,568,764,123,457 amet nurilgn eshi melkamun hulu temgnhulsh melkam ledt🎂🍰 🍾🥂
Mostrar todo...
💞💞💞💞 እራሳችሁን ወደዱ ማንነታቹን አምናቹ ተቀበሉ ይህ የምትመለከቱት ህዝብ ስለ እናንተ ግድ አይሰጠዉም ማንም ስለናንተ መልካም ስራ ጥቂት ትኩረት አይሰጥም ጥሩ ስራ ብትሰሩ ተይቀዋቹ ያረጋግጣሉ ክፉ ስራ ሰራ ሲባል ሰራቹም አልሰራቹም ሳይጠይቃቹ ያምናሉ ስለዚህ ለራሳቹ ማንነት ሌላ ተ አምር ተፈጥሮ ጭብጨባና አድናቆርን አትናፍቁ ሁሉም ለራሱ ነው እራሳቹን አሻሽሉ መልካም ምሽት🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ 😍😍😍haymi
Mostrar todo...
#ደግሞ ይመስለኛል ለአንተ እየሆንኩልህ ከሞት የበለጠ መስዋዕት ከፍዬ፣ ሰው እስኪቀናብን ስሜቴ ከሁሉም ሆኖ የተለዬ። ከአለም ላይ ካለዉ የፍቅር መግለጫ ቃላት እያነሰዉ፣ ከጨረቃ ድምቀት ከአበቦች ፍካት ከሁሉ የበለጠው። ከወፎች ዝማሬ ልብን ከሚሰርቀዉ ነፍሳችንን ማርኮ፣ ሁሉም ከሚያወራዉ በትዝታ ስሜት ፍቅርን ተርኮ። ከሰማይ ላይ ሆኖ ተንዠርግጎ ካለዉ የኮከቦች ብዛት፣ እነሱን ለመቁጠር ብንሮጥ ብንሮጥ ከማንደርስበት። #ደግሞ ይመስለኛል የእኔና የአንተ ፍቅር ፈጣሪ ከሰጠው ስጦታዎች ሁሉ ሁሉን ስንመረምር፣ ከምድር እስከ ሰማይ ከአለሙ ስፋት ስንለካ በስፍር፣ የማያልቅ ሆኖብኝ ባስበዉ ባስበዉ ራሴን ሳስቸግር። እኔ ከማላቀዉ የማቀዉን ሁሉ አድርጌ ሳስበዉ፣ የእኔና የአንተ ፍቅር የፍቅራችን መጠን ሲፈለግ መለኪያው፣ ደግሞ ይመስለኛል ይሄ ሁሉ ሆኖ ምንም የማይበቃዉ። @hachekoooo 😔😔❤️💔 #ሼር
Mostrar todo...
ስለ ሰው ልፅፍ ብዕሬን ያስኩና✍ Iሰው ብዬ ተውኩት እኔም ሰው ነኝና🤪 @hachekoooo.....✍Nataniyem
Mostrar todo...
እኔስ መስሎኝ ነበር ሰው ያለኝ ከጎኔ ለካስ ብቸኛ ነኝ ገባኝ ገና ዛሬ @hachekoooo.....✍Nataniyem
Mostrar todo...