cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Yüñiyë 😍😍

Hey what's up ✋ It's me hayuti Join and follow Ma channel Lvy ❤all And tnxzz for subscribe ma Channel @yuni_grmsh

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
225
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
Repost from Kurulus Osman
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
አቅሳ የሁላችንም ናት ! ሙስሊም የሆነ ሁሉ ይመለከተዋል ቢያንስ ለ 30ሰው ሼር እናድርግ ካልቻልን ሙስሊም አንባልም ። ትልቅ በላዕ ከፊታችን አለ ፕሮፋይል ይደረግ Share Share Share 👉 @kurulus_osman_et
Mostrar todo...
ኢስላማዊ ድምፅ‼️‼️ ከ ሚመጣው ሰኞ ጀምሮ ሁሉም ሙስሊም ሴት ጥቁር ሂጃብ🥷 በማድረግ በየ ትምህርት ቤቱ ያለንን ድምፅ በማሰማት ሰላት ሚከለክለንን ማነኛውም‼️‼️‼️‼️ አካል ላይ በ አንድነት በ ማመፅ ኢስላማዊ ማንነታችንን እናሳያለን፡፡ በሰላት ቀልድ የለም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️ በ ሰላት አንደራደርም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️ ኢስላም ሰላም !!!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️ ሁላቹም ለመላው ሙስሊም ተማሪዎች እንዲደርስ share share‼️‼️‼️ share share ‼️‼️‼️ Share share‼️‼️‼️ share share‼️‼️‼️‼️ For more information 👇 @strong_iman
Mostrar todo...
Photo unavailable
የሻእባን ወር ላይ ከ 15 በኃላ አይፆምም ይላሉ አንዳንድ ሰዎች ነገር ግን ይሄ ምንም ማስረጃ የሌለው ነው እናም የማይፆመው ከሻእባን ሁለት እና አንድ ቀን ሲቀረው ነው።
Mostrar todo...
አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ " አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏 ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ? ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም አላህም ፡ የትኛው? ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው! አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም አላህም ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት #እስቲ_አላህን_እናስደስተው #ሽር_share_በማደረግ አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት:: አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡ 1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ 2,ቁርዐን አኽትም 3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል 4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ 5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤ ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው ❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡ 1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው። 2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል። 3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል። 4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው። 5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;; አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና። አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን
Mostrar todo...
Photo unavailable
💚💛❤️አድዋ💚💛❤️
Mostrar todo...