cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

yeAzgoch mender®£

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን 💌FUAD ALEBE »የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ። ° ° [ @azgochmeder ] ° ° ° ° Creator @hhjchh ° °

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Advertising posts
208Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዝምተኛ ከመሆኔ የተነሳ ቤት እንግዳ መጥቶ እኔን ነው ተጫወት የሚለኝ😜
Mostrar todo...
ሚስቴ " መንታ ልጆች ብወልድ ደስ ይለኛል" ስትል ሰማኋት ዜሮ ሻማ እምታክል ጡት ይዛ እኮ ነው መንታ መውለድ እሚያምራት🤭
Mostrar todo...
#ታክሲ ውስጥ ቻት እያረክ #የኔ_ፍቅር አልኩ ብለክ #የኔ_ፈቅር ብለክ ስፅፍ ከጎንህ ያለው ልጅ... አረ ብሮ #ፈን 'ፍ' አድርጋት እሚባል ዘመን ላይ ደርሰናል
Mostrar todo...
#ከጋብቻ_በፊት 🧑፦ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቀው ነበር 👩ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ? 🧑በፍፁም 👩ትወደኛለህ? 🧑አዎን 👩በላዬላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝርብኛለህ? 🧑በጭራሽ 👩ትስመኛለህ? 🧑ባገኘሁት አጋጣሚ 👩ትመታኛለህ? 🧑ምን በወጣኝ 👩ልመንህ 🧑yes 👩የኔ ፍቅር ቤተሰብ #ከጋብቻ_በሁዋላ ከታች ወደላይ አብቡት😁
Mostrar todo...
ማታ ላይ ሰፈር አንዱ ሰክሮ ሲለፈልፍ... #ፋዘር:- ፍራሽ አዳሽ እዚህ ሰፈር ምን ይሰራል ?
Mostrar todo...
9 እና 10 ክፍል ላይ እምታቃቸው ቺኮች አሁን ስታገኛቸው🤰🤱
Mostrar todo...
ልጁ በጣም ከመክሳቱ የተነሳ የሆነ ፊልም ላይ ሲጋራ ሆኖ ተጫውቷል 😂😁
Mostrar todo...
ሚስትየው አበቦቹን ውሀ አጠጣና ስልክህ ላይ ስላለው ቴክስት እናወራለን ስትለው... ይኸው ባልየው አበቦቹን ውሀማጠጣት ከጀመር 3ተኛ ቀኑ ዝናብ እየጣለ ሁላ ያጠጣል😆
Mostrar todo...
ሴት ልጅ ልክ እንደ አበባ ናት ጥሩ ባል ከገጠማት ትፈካለች መጥፎ ባል ከሆነ ደሞ ትጠወልጋለች
Mostrar todo...
ፀብ ተነስቶ ሸሽተህ ስትሮጥ ቸከሷ ወንድ አይደለህ እንዴ ዝምብለህ ነው እንዴ ያንጠለጠልከው ሰትል ሴትዮ እሱ መራቢያ ነው እንጂ መደባደቢያ አደለም😂😂 😁😂😁
Mostrar todo...