cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማለፊያ - Malefia

#ማለፊያ ☞ ታሪኮች ☞ ግጥሞች ☞ ሀሳቦች ☞ የጉዞ ማስታዎሻዎች ☞ ተስፋዎች ሰው ከመኖር የሚያተርፈው አንድም #ተስፋን ነው! ሁለትም #የማለፊያ ጥበብን ነው። ለአስተያየት ና ሀሳብ @Adwa1888 [አምባዬ ጌታነህ] ለስራ ከፈለጋችሁ ደግሞ ታችኛውን ተጠቀሙ @Amba_opportunity

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
5 721
Suscriptores
-1324 horas
-1527 días
-23030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
ስቅለትና ማርያም ∞ [ አምባዬ ጌታነህ ] ∞
የፍቅር መግለጫ ሆኖ ሳለ ስስት ማስያዝ እንዴት ሆነ የመሳም ምልክት አልፋና ኦሜጋ ትሁት ሆኖ ታዛዥ ወደየትም የሚሄድ በበርባን ተተካ የዓለም ሁሉ ገዥ የዓለም ሁሉ መንገድ አርብ የስቃይ እለት ሌሎቹን ከሚያድን እስኪ ራሱን ያድን በሚል የሰው ስላቅ ሲገርፉት ሲመቱት ሚካኤል ገብርኤል ትዕግስታቸው እስኪያልቅ። ከዋክብት ሲረግፉ ጨረቃም ስትጠፋ ተፈትቶ ሰማይ ብርሃኗን አጥፍታ በጠራራ ሰአት ቀን ስትጨልም ፀሐይ ሁሉን ፈጥሮ ሳለ ለአዳም ድህነት ብሎ በፈጠረው ፍጡር ሲገረፍ ሲመታ ሌላው ይቅርና ድንግልም እናትም ያደረጋት ጌታ በወላድ አንጀቷ እንዴት ሆና ዋለች ማርያም አርብ ለታ! እንደ ልጅሽ ታዞ እንደ አምላክ አክብረሽ በፍቅር ያሳደግሺው ልጅሽን አምላክሽን መስቀል ላይ ስታይው ምን እያልሽ አለቀስሽ ምን አይነት ቃል ይሆን ከአፍሽ ያወጣሺው አንቺ መከረኛ የተሰደድሺለት ሲመቱት ሲወግሩት ራሱን በበትር ፊቱንም በጥፊ ስንት አመት ይፈጃል መራብ ማዘንሽን በለቅሶሽ ብትፅፊ?
Mostrar todo...