cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ አለምአየሁ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
27 452
Suscriptores
-3324 horas
-2397 días
-81030 días
Archivo de publicaciones
የባህል መድህኒት ፈውስ እና ጥበብ በውጭ ሀገር ለሚኖሩም መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት እንሰራለን  09 75 90 16 43 ይደውሉ                  የምንሰጣቸው አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል ☟☟☟☟☟ ☟☟☟☟☟ ☞  ለመፍትሄ ሀብት ☞  ለህመም ☞  ለሁሉ ሠናይ ☞  ቡዳ ለበላው ☞  ለገበያ ☞  ሚስጥር የሚነግር ☞  ለቀለም(ለትምህርት) ☞  ለመፍትሔ ስራይ ☞  ፍቅረኛ ላጣ ወይም ላጣች የሚሰራ ☞  ሌባ የማያስነካ ☞  ለበረከት ☞  ለጠላት (ጠላት እንዳይጎዳ የሚያደርግ) ☞  ለግርማ ሞገስ ☞  መርበቡተ ሰለሞን ☞  ለዓይነ ጥላ ☞  ለመክስት ☞  ጸሎተ ዕለታት ☞  ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ ☞  ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ) ☞  ለትዳር ☞  ለድምፅ ☞ ለአዙሪት ☞ ለአስቸጋሪና ተመላላሽ ሲህር ☞ ለሪህ በሽታ ☞ የመገጣጠሚያ ህመም ☞ ለጉልበት ድርቀት ☞ የባት ህመም ☞ የወገብ ህመም ☞ የአንገትና ትከሻ ህመም ☞ የከረመ ደረቅ ሳል ☞ ለደም ግፊት ☞ የሆድ መረበሽ ☞ የከፋ የሆድ ድርቀት ☞ በመኝታ ሽንት ለሚያመልጠው ባጠቃላይ እነዚህ የገለፅናቸው ጥቂቶቹ ናቸው እርሶ ምን እንድንሰራሎት ይፈልጋሉ ?በውስጥ መስመር ያማክሩን ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ በልዩ ሁኔታ አለን ብቻ ይምጡ ለምንኛውም ጥያቄዎ ይደዉሉ ☎ ሎተሪ እንሰራልን          09 75 90 16 43 ❤❤❤❤❤❤❤❤ 👍👍 ማሳሰቢያ መምጣት ለማይችል ደምበኞቻችን መድሀኒቱን ሰርተን ያሉበት ድረስ እናደርሳለን  ።
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
❤️❤️❤️ሰላም❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ጤና❤️❤️❤️ ❤️❤️❤️ፍቅር❤️❤️❤️ የምመኝላችሁ ውድ የዚህ ገፅ ተከታታዩቼ እንደምን ሰነበታችሁ ??? ዛሬ ደግሞ እስኪ ስለ መተት እናውራ መተት ምንድን ነው ? መተት በተለያየ ቦታ የተለያየ ስያሜና አጠራር ሲኖረው #ድግምት #ውለሽ #የሰው እጅ #ደንቀራ #ስልበት በመባል ይታወቃል 👉 መተት ፈሪሐ እግዚአብሔር በሌላቸው ክፉ ሰሪዎችና አሰሪዎች የሚከናወን የክፋት  (የመናፍስት) ስራ ነው ። ብዙውን ጊዜ ጥቁር አስማት የሚባሉት #መቅትል #መስተሐምም #መስተአብድ #መስተባርር #ህልመ ደብድብ #መድፍነ ፀር #ማዕፀወ ምስያጥ (የገብያ መዝጊያ) #ሀብተ ገልብጥ በመባል ይታወቃል እንዳለመታደል ሁኖ አንዳንድ ሰዎች  ሰርተው ከማደግና ይልቅ ከፈጣሪ ሕግ በመውጣት በሰው ሀብት፣ ንብረት እድልና ግንባር በመቅናት የተለያየ መተት ተጠቅመው የሰውን ልጅ ህይወት ሲያመሰቃቅሉ ይኖራሉ። #መተት በዋነኛነት በ3 ይከፈላል ፩. በስም በማስደገምና በማስመተት ፪. በሚበላ በሚጠጣ በማቅመስ ፫. በመርጨት (ደንቀራ በመጣል)          #የመተት ተፅኖውና ክፋቱ ✅ሀገር አስለቅቆ መስደድ ✅ማሳበድ ፣ዘዋሪና ከርታታ ማድረግ ✅እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ✅ሽባ ማድረግ ✅እስርስር አድርጎ ቤት ማዋል ✅የአልጋ ቁራኛ ማድረግ ✅ሌሊት እየመጣ በህልም ማሰቃየት ✅መንፈሱ በህልመ ሌሊት ተመስሎ በመንደፍ ማርከስ ✅ጥቁር ሰው ፣በሬ ፣ውሻ ፣እባብ እየመሰለ ሌሊት ማሰቃየት ✅ሆድን ቀትቶ መንፋት ✅ከሆድ ላይ መገለባበጥ (መጮህ) ✅ሰውነትን መቆርጠም (መሰቅሰቅ) ✅ማፍዘዝ ማደንገዝ ማንቀጥቀጥ ✅ጭንቅላትን (እወቀትን)ባዶ ማድረግ ✅ንቃተ ህሊናን እስከ እድል መስለብ ✅ንቡዘ ልብ ማድረግ (ማስረሳት) ✅ፍርሃት ጭንቀት ድብርት ብስጭት ✅ስንፈተ ወሲብ ማምጣት ✅ሰውነትን መሸምቀቅ ✅እራብ እራብ ማለት ✅እህል መከልከል ✅ከመጠን ያለፈ ውፍረት ✅በጣም መክሳት ✅እንቅልፍ መከልከል ✅እንቅፍ እንቅልፍ ማለት ✅ሱሰኛ መሆን የጫት የመጠጥ የሽሻ ✅ገንዘብ መበተን ✅ስራ ጀምሮ አለመሳካት ✅የውጭ እድል መዘጋጋት ✅እንከን ሳይኖረን ከፍቅርኛ ጋር መለያየት ✅ባልና ሚስት ማለያዩት ✅መካንነት ✅አግኝቶ ማጣት ✅የገብያ መዘጋጋት. 👉 ታዲያ ይህ ችግር  በሀገራችን ብሎም በአለማች የስንቱን ህይወት እንዳበላሸውና የስንቱን ቤት እንደፈታው ስንቶቻችን ነው የምናውቀው ? ይህ ችግር በቤታችን ካለና ከተከሰተ መፍትሔውን በመጠቀም ችግሩን ማስወገድ  አለበለዚያ ግን የችግሩ ሰለባ ሁነን እንቀራለን እንደየ እምነታችን በርትተን መፀለይ ንስሐ መግባት በፆም በፀሎት በስግደት ክፉ የመናፍስት መተትንና ማስወገድ የተለያዩ መአቅቦችን መያዝና ፀልየን መውጣት ወሳኝነው። ችግሩ በዚህ የማይፈታ ከሆነ ደግሞ የቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶችን ጥበብ ተጠቅመን ችግሩን ማስወገድ ግድ ይለናል ፀሎቱን እንሆ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱሱ ፩ አምላክ አሜን በእንተ መፍትሔ ሥራይ በስመ እግዚአብሔር መሐሪ ወመስተዓግሥ ለዓለም በአዶናይ በስተናዊ ንጉስ ዘይነብር መልዕልተ ሠረገላ ኪሩቤል ዘይዴዓን አፍራሰ ሕይወት አምሐልኩክሙ ወአውነዝክሙ በማኅተመ ዕሌኒ ንግስት ወበጊዮርጊስ ሰማዕት መስተጋድል ወበዮሐንስ መጥምቅ ወበማሪያም ወላዲተ አምላክ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ከመ ኢትግብሩ ሥራየ በላዕሌየ ወኢታምጽኡ ደዌ ወሕማም ውስተ ቤትየ ወኅበ ሰብእየ ወእንስሳየ አምሐሌኩክሙ ወአወገዝኩክሙ በድማኤል ኅቡ ስሙ ለእግዚአብሔር ወበቃሉ ቅዱስ ወበቅቅያኖስ ወበሐኬ በዝንቱ አስማተ ተሰደዱ ኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወአጋንንት ፀዋጋን ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ወተወካፌ ዝንቱ ጸሎት አወግዘክሙ በምናቴር ወበ ፀባዖት ወበሥሉስ ቅዱስ አምሐልኩክሙ ወአወገዝኩክሙ ይብሐም አፉክሙ ወይትዓሥር ልሳንክሙ ወይትዓፀው ጉርዔክሙ ወይድክም ኀይልክሙ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ሊተ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ .. አማሐልልኩክሙ በሚካኤል ወገብርኤል በሱራፌል ወኪሩቤል በ፳ወ፬ ካህናት ሰማይ ወበ፬ቱ እንስሳ ከመ ኢትቅረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ ወኀበ ቤትየ ወኀበ ስብእየ ወእንስሳየ አወገዝኩክሙ ከመ ትርኃቁ እምዛቲ ትውልድ እስከ ለዓለም ዓለም አማሐልኩክሙ በ፳በ፬ ካህናት ሰማይ እለ የዓጥኑ መንበሮ ወይቀውሙ ቅድሜሁ ለአብ ወዝውእቱ አስማቲሆሙ ክቡር አክያል ቅርትያል ፉኑኤል ግራኤል አፍዳኤል ጥታኤል ሂልታኤሌ ዳክኤል ቀለምታኤል ምርታኤል ናርታኤል ከሠታኤል አፓኤል ጰጣኤል ርታኤል ሰላታኤል ጣውርሮኤል አኑኤል ጥስልድኤል ጥላልኤል ከልድኤል ኤልትኤል ይእዜኒ አውርድ መንፈስከ ቅዱስ ውስተ ዝንቱ ቅብዕ ምላዕ ዓዲ ሀበኒ ሞገሰ ወብርሃነ አዕይንትየ ወሕሊናየ ወአብጽሐኒ ለገቢረ ፈቃድከ በዘይሰደዱ አጋንንት ወመናፍስተ ርኩሳን ወኩሉ ኅሡም ዘሀሎ በቤትየ ኀበ ነፍስየ ወሥጋየ አርኅቆሙ ወስድዶሙ እሰግድ ለከ አብ አኀዜ ኩሉ ዓለም ወቦ እለ ይፀውሩ ማኅበረከ ወ፬ እንስሳ ወኩሎሙ ምሉዓነ አዕይንት ወመፍቅደ አዕይንቲሆሙ ለለ፩__ ወ፬ ወለካልዑሂ ፳ወ፩ ወለሣልሱሂ ፵ ወለራብዑሂ ፵ወ፬ ወኢይትናጸሩ በገጾሙ በአዕይንቲሆሙ ለይከሥቱ አፉሆሙ ኅቡረ ወይብሉ አግዮስ፫ በዝንቱ ስምከ ተማኅፀንኩ ሐራይሮኅ ድልያፎን ያጥፍዕክሙ ወይድፍንክሙ ወይብትክ ኀይለ መሥገርትክሙ ወይቀጥቅጥ እገሪክሙ ወያድክም ኃይልክሙ ወይርአድ ኃይለ አባልክሙ  በሐመ ይኩን ልሳንክሙ ወአዕዛኒጸክሙ ወይትዓሠር አፈክሙ አምሐልኩክሙ ወአውገዝኩክሙ ዓሠርኩክሙ ወለጎምኩክሙ በኃይለ ዝንቱ አስማተ ቅንዋት ሳዶር አላዶር ዳናት አዴራ ሮዳስ ውጉዛነ ኩኑ በቤቃ በቃብዕ በአኮስባኤል ርእስ መሐላ ለዓለም ዓለም አኃትም ወአድህነኒ እምስራይ ወአልጉም እምጠምዛዥ ወእም ቆልዛዥ ወአልጉም አድኅነኒ ሊተ ለገብርከ እገሌ ... በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ዘይወፅእ እምአፉሁ ሰይፈ እሳት ዘይባልሕ እምሰይፍ ወይበርቅ እመብረቅ ዘይዘርዎሙ ለመናፍስት እርኩሳን ወያጠፍኦሙ ከመ ጢስ ከማሁ ዝርዎሙ ለፀርየ ወለጸላዕትየ እለመከሩ ዕኩየ በላዕሌየ ለገብርከ (ለአመትከ) እገሌ ለዓለም ዓለም አሜን         #ገቢር #የአንባጮ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላውን ) #የሎሚ ተቀፅላ #የአርግፍጋፎ ስሩን ቅጠሉን #የልምጭ ስሩን ቅጠሉን (ተቀፅላ) #የግራዋ  ቅጠል (ተቀፅላ) #የአቱች ስሩን ቅጠሉን #የፈላፁት ስሩን ቅጠሉን #፯ የሎሚ ፍሬ #የታሪገም ስሩን ቅጠሉን #የምድር እንቧይ ስሩን ቅጠሉን        #አዘገጃጀት የተዘረዘሩትን እፅዋቶች በንፅህና አዘጋጅቶ በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ጥዋት ጥዋት መፍትሔ ሥራዩን ፯ ፯ ጊዜ እየጸለዩ መጠመቅና ቤትን መርጨት የተዘጋ ገብያን መርጨት ነው። ለበለጠ መረጃ 📞09 75 90 16 43 ይደውሉ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
00:11
Video unavailableShow in Telegram
VID_20240601_130802_674.mp41.28 MB
1
።።።።።።።መር ጌታ አለማየሁ ።።።።።። ፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤ ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት  እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል።       1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ        2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ         3ኛ-ለብቀላ         4ኛ-ታዋቂ ለመሆን         5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን          6ኛ-ለትዳር          7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም  ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣                               በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር  ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 09 75 90 16 43 ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት  እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል።       1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ        2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ         3ኛ-ለብቀላ         4ኛ-ታዋቂ ለመሆን         5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን          6ኛ-ለትዳር          7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም  ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣                               በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር  ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 09 75 90 16 43
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
✟✟✟✟✞✞✞✞✞✞          🌿  ለገበያ🌿 ሰላም ሰላም ወዳጆቼ!! በንጽሕናና በጥንቃቄ፡የምታደርጉት መፍትሔ ሐብት መንድግና፡መስተፋቅር በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ጸሎት በእንተ መፍትሔ ሐብት ወአምጽኦ ንዋይ መንድግ ወመስተፋቅር ወግርማ ሞገስ ጨርኤል 7 ጊዜ ሸኒኤል 7 ጊዜ ጨማ 7 ጊዜ ሮርማ 7 ጊዜ ሸፍን 7 ጊዜ ኡራኤል 7ጊዜ በዝ ቃልከ ስልብ ልቦሙ ለነገሥት ወለመኳንንት ለካሕናት ወለዲያቆናት ወለኩሎሙ ውሉደ አዳም ወሔዋን ከመ የኀቡኒ ወርቀ ወብሩረ ፄወ ወእክለ ሐብተ ወብሩረ ፍቅረ ወሰላመ ወሲሳየ ለገብርከ/ለአመትከ ገቢሩ፦ በሰባቱ ቀለማት ጽፈሕ የእፀ ነድ የፈላፁት ሥር ጋር ጨምረሕ በቀኝ ክንድ ወይም አንገት መያዝ ነው፡                                ስ. ቁ 09 75 90 16 43
Mostrar todo...
👍 1
🙏ሰላም ለእናንተ ይሁን እንዴት አመሻችሁ🙏                                        ለዛሬ ከምንሰጣቸው ኣገልግሎቶች ውስጥ ጥቂቶችን እናሳውቃችሁ           ለጠላት  => ከጠላት የተደረገ መፍቻ => ቅድሞ ለመከላከል => ግርማ ሞገስ             ለኣይነ ጥላ             ለወሲብ ችግሮች             ለትምህርት ለመስተፋቅር   =>የወንድና የሴት                      =>ኣጠቃላይ ለስራ  =>ለንግድ          => ለእርሻ          =>  ኣጠቃላይ ለንዋይ/ለማንኛውም ስራ ለሥራይ => የዛር ወላጅ መፈታተን             =>   የእጀ ሰብ መልካሙን ኣየተመኘችው ለዛሬ በዝሁ ተሰናበትኳችሁ ሰላም ጤና ለናንተ ይሁን ትክክለኛውን ገፃችንን ይከታተሉ እውነተኛ መረጃ በማየት ያረጋግጡ በመናፍስት ወጠመድ ለወደቁ የሰው ልጅ በሙሉ በጥበብ ማደስ እና የተለያዩ እጽዋቶች መልካም ስራ የምናስተዋውቅበት  ነው ፡፡፡በስልክ  09 75 90 16 43 ይደውሉልኝ መፍትሔ ያገኛሉ
Mostrar todo...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
⏩💛#መፍትሔ_ሀብት❤ ⏩#መፍትሔ ሀብት ማለት በእለት ተእለት እንቅስቃሴአችን ስኬት እንዲኖረን የሚያደርግ የቀደምት ሊቃውንት የአባቶቻችን ጥበብ ነው። ⏩ የሰው ልጅ በእለት ተለት በሚያደርገው የእቅድ ማሳካትና ኑሮን የማሸነፍ ዘዴ እንቅስቃሴው ላይ የተለያዩ እክሎች ሲያጋጥሙት ይስተዋላል። ለምሳሌ ፦ ↪#አገኝብሎ ማጣት ↪#ብድር ጠይቆ አለማግኘት ↪#እሸጥብሎ አለመሸጥ ↪#እገዛብሎ አለመግዛት ↪#አበድሮ አለመመለስ (መከልከል) ↪#ይዞ በረከት ማጣት ➱#ለፍቶ ድካመ ከንቱ መሆን ➱#ሰርቶ እንዳልሰራ መሆን ➱#አስቦ መቅረት ➱#ጀምሮ አለመቋጨት ➱#ሥራ ጀምሮ ከስሮ መውጣት ➱#ከጓደኛ ጋር እኩል ተሰልፎ ወደ ኋላ መቅረት......እና የመሳሰሉት ⏩ እነዚህ ሁሉ የሰው ልጅ የኑሮ ፈተናዎች ናቸው። ታዲያ ይህን ችግር ለመቋቋምና ለማስወገድ እንዲሁም በእንቅስቃሴአችን ሁሉ ስኬት ለማምጣት ቀደምት ጠቢባን አባቶቻችን ✅#ብራና ፍቀው ✅#ቀለም በጥብጠው ✅#ብዕር ቀርፀው ✅#የተለያዩ ጥበቦችን በብራና መጻሕፍቶቻቸው ጽፈው ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ አስቀምጠውልን አልፈዋል። ⏩ታዲያ እኛም ወግና ባህላችን ጠብቀን የአባቶቻችን ጥበብ በመጠቀም ችግሮቻችን ማስወገድና ስኬት ማግኘት እንችላለን። ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ 👉#ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ 👉#ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ 👉#በብርቀለበት 👉#በብር መስቀል ➡#በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ ➡#የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ ➡#የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት 👉የአንድ ሰከንድ ስራ የማትሞላውን #ሸር እያደረግን መፍትሔ ላጡት መፍትሔ ይሆን ዘንድ እናጋራቸው ስ. ቁ   09 75 90 16 43
Mostrar todo...
✟መሪጌታ ሳኑኤል የባህል መድሀኒት✟                 09 85 19 04 41 ✿ """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 09 85 19 04 41
Mostrar todo...
✟መሪጌታ አለምአየሁ  የባህል መድሀኒት✟                09 75 90 16 43 ✿ """"እዉነት እላቹሀለሁ ሰማይና ምድር ያልፋሉ፡ ቃሌ ግን አያልፍም""" ⏺የደከሙ ሁሉ ያርፉ ዘንድ አቤቱ በምህረትህና በቸርነትህ ጎብኛቸዉ፡ሌሊትና ማታ በሀዘን፡በጭንቅና በመከራ የሚያሳልፉትን አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አፅናናቸዉ!! ✿መምጣት የማትችሉ በእ/ር ስም መዳኒቱን እናደርስልዎታለን ⏺የምንሰጥባቸዉ የአገልግሎት አይነቶች    *ሞአንበሳ ዘይምነ ገዳ ቀለበት    *መዳብ    *በተለያዩ የእፅዋት ቅመማዎች /ተቀፅላ/    *በዉቅራት /በንቅሳት/    *በእንስሳት ቆዳና ክታበ ስጋ    *በጥፈት    *በተለያዩ ሚስጢር በሆኑ ነገሮች ➡️የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች       1,ለመፍትሄ ስራይ       2,ለቡዳ       3,ለቁራኛ       4,ለመጠብቅ(ከጠላት፡ከሚላክ ሟርት       5,ለግርማ ሞገስ       6,ለጥይት(መሳሪያ የማያስነካ)       7,ለብትር(ዱላ የማያስነካ)       8,ለጋኔን       9,ለማንኛዉም አይነት የሰዉነት ክፍል በሽታ    10,ለሎተሪ    12,ለእቁብ    13,ለመስተሳልም    14,ትቶን የሄደን ሰዉ ለማስመለስ(ለፍቅረኛ)    15,ለስንፈተ ወሲብ    16,ዘኢያወርድ(ለወንዶች በፆታዊ ግንኙነት ጊዜ የዘር ፍሬ ቶሎ እንዳይፈስ    17,ለመፍትሄ ሀብት(በማንኛዉም ስራ ገንዘብ፡ሀብት እንዲኖረን    18,ለገበያ    19,ለወር አበባ ችግር    20,ለአይነ ጥላ(የፍርሃት መንፈስ ማስለቀቂያ)    21,ለመስተሀድር(ንብረት ቢጠፋን በእጃችን ዉስጥ ማግኘት የሚያስችል    23,ለሙግት    24,ለመፍዝዝ (ጠላት ሊጎዳን ሲሞክር ሰዉነቱን አሳስሮ የሚያስቀምጥ፡የሚያፈዝ     25,ህገ ጠብቅ (የትዳር አጋራችን ወደ ሌላ ሰዉእዳይሄድ፡ እንዳያመነዝር)     26,ለመሠዉር (ችግር ሲደርስብን ከዚያ ችግር በማይታወቅ ሁኔታ ለመዉጣት)     27,ለንቃተ ህሌና፡ ለድብርት፡ ለሆድ መረበሽ፡ ለብቸኝነት ስሜት ማስለቀቂያ     28,ለቀለም (ለትምህርት)     29,ለማንኛዉም የስራ አይነት እድል(እጣ)ለማግኘት     30,ራስን ስቶ በስቃይ ለሚኖር     31, ለሁልም መስተፋቅር ዉድ ወንድሞቼና እህቶቼ ሀሳብዎን ያጋሩን 09 75 90 16 43
Mostrar todo...
👍 1
ሰላም ሰላም እንዴትቆያችሁ ውድየእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ስለ እክለ በረከት አንድ እውቀት ላጋራችሁ ወደድኩ #እክለ በረከት ምንድነው ? # እክለ በረከት ማለት የሰራነውን የደከምንበትን  ማንኛውንም ነገር እንዲበረክት የሚያደርግ  ጥበብ ነው #ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን የሰበሰብነው ያጠራቀምነው ፍጆታ ወይም ማቴሪያል አለወቅቱ እያለቀ ብን ብን እያለ ያስቸግረናል ታዲያ ለዚህ ችግር እክለ በረከት ወሳኝ መፍትሔ ነው             # መፍትሔ ፩ ,የአበዛንጣ ስሩን ፪ ,የፈረስ ዘንግ ስሩን          #አዘገጃጀት# የሁለቱንም  ሥራቸውን ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቆፍሮ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ እኩል አድርጎ አገናኝቶ አድርቆ  እየቀነሱ በንፁህ ነገር እየቋጠሩ ቢቻል በአዲሥ እራፊ  ቋጥሮ ከዱቄት ፣ ከእህል ፣ ከሊጥ ስር ማስቀመጥ መቅበርም ይቻላል ይህ ወሳኝ እክለበረከት ነው  በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ለማችሉ ባላቹህበት ሁናቹ  አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ጥበብ ታላቋን ታከብራች በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ አድርሱ ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 09 75 90 16 43
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሰላም ሰላም እንዴትቆያችሁ ውድየእምየ ኢትዮጵያ ልጆች ስለ እክለ በረከት አንድ እውቀት ላጋራችሁ ወደድኩ #እክለ በረከት ምንድነው ? # እክለ በረከት ማለት የሰራነውን የደከምንበትን  ማንኛውንም ነገር እንዲበረክት የሚያደርግ  ጥበብ ነው #ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን የሰበሰብነው ያጠራቀምነው ፍጆታ ወይም ማቴሪያል አለወቅቱ እያለቀ ብን ብን እያለ ያስቸግረናል ታዲያ ለዚህ ችግር እክለ በረከት ወሳኝ መፍትሔ ነው             # መፍትሔ ፩ ,የአበዛንጣ ስሩን ፪ ,የፈረስ ዘንግ ስሩን          #አዘገጃጀት# የሁለቱንም  ሥራቸውን ማክሰኞ ቀን በንፅህና ቆፍሮ ከትክል ድንጋይ ቀጥቅጦ እኩል አድርጎ አገናኝቶ አድርቆ  እየቀነሱ በንፁህ ነገር እየቋጠሩ ቢቻል በአዲሥ እራፊ  ቋጥሮ ከዱቄት ፣ ከእህል ፣ ከሊጥ ስር ማስቀመጥ መቅበርም ይቻላል ይህ ወሳኝ እክለበረከት ነው  በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ለማችሉ ባላቹህበት ሁናቹ  አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ ጥበብ ታላቋን ታከብራች በቅንነት ሼር ሼር በማድረግ ለተቸገሩ አድርሱ ለበለጠ መረጃ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 09 18 48 26 20
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
00:28
Video unavailableShow in Telegram
VID_20240122_105957_034.mp41.73 MB
🌴ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ? እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል #ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦ 1, #ለመፍትሔ ሥራይ 2, #ለመፍትሔ ሐብት 3, #ለሕዝብ መስተፋቅር 4, #ለግርማ ሞገስ 5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል ) 6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር) 7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ ) 8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ 9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ 10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ 11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ) 12, #ለእሪሕ (ብርድ) 13, #ለቁርጥማት 14, #ለግፊት (ደም ብዛት) 15, #ለዓይነ ጥላ 16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ) 17, #ለልክፍ (ቁራኛ) 18, #ለኩላሊት 19, #ለአንጀት ቁስለት 20, #ለክፉ ቁስል 21, #ለስንፈተ ወሲብ 22, #ለኪንታሮት 23, #ለነቀርሳ (ካንሰር ) 24, #ለቆረባ 25, #ለዘኢያገድፍ 26, #ለአፍልሆ 27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ ) 28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ወዘተ.......... ለሁሉም መፍትሄ አለን እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው። በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
Mostrar todo...
2
Photo unavailableShow in Telegram
🌴ዛሬ የእፅዋት ንጉሥ እስከ መባል ስለሚታወቀው እፅዋት ላስረዳችሁ ወደድኩ #ስንቶቻችን ነን ስለዚህ እፅዋት ጥቅም ምናውቅ ? እፀ ንጉሥ ፣እፀ ደብተራ ፣እፀ እስራኤል ፣እፀ ዳባ ቀደድ ይባላል #ስለዚህ እፅዋት ቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን ስለስራውና ስለፈዋሽነቱ አጥብቀው መሥክረውለታል #ከጥቅሞቹ ትቂቶችን እንይ፦ 1, #ለመፍትሔ ሥራይ 2, #ለመፍትሔ ሐብት 3, #ለሕዝብ መስተፋቅር 4, #ለግርማ ሞገስ 5, #ለዓቃቤረስ (እራስን ከጠላት ለመከላከል ) 6, #ለመፍዝዝ (እራስን ከጠላት ለመሰወር) 7, #ለመተት (ለድግምት መመለሻ ) 8, #ለቤትም ሆነ ለኪስ ሰላቢ መመለሻ 9, #ለሀብት ሰላቢ መመለሻ 10, #ለእውቀት ለመልክ ሰላቢ መመለሻ 11, #ለቤት መጠበቂያ (ለሌባ) 12, #ለእሪሕ (ብርድ) 13, #ለቁርጥማት 14, #ለግፊት (ደም ብዛት) 15, #ለዓይነ ጥላ 16, #በቤተሰብ (በዘር ለሚወርድ የዛር መንፈስ ) 17, #ለልክፍ (ቁራኛ) 18, #ለኩላሊት 19, #ለአንጀት ቁስለት 20, #ለክፉ ቁስል 21, #ለስንፈተ ወሲብ 22, #ለኪንታሮት 23, #ለነቀርሳ (ካንሰር ) 24, #ለቆረባ 25, #ለዘኢያገድፍ 26, #ለአፍልሆ 27, #ለአውድቅ (ለሚጥል በሽታ ) 28, #ሌሊት በሕልሙ ለሚሸና ወዘተ.......... ለሁሉም መፍትሄ አለን እባካችሁ እንንከባከባቸው እንጠብቃቸው የቀድምት አያቶቻችንና ቅድመ አያቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እንፈልገው እናንሳው። በቅንነት ሼር በማድረግ ለተቸገሩ ይድረስ በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ
Mostrar todo...
#ሰላም #ጤና #ፍቅር #ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር ጤና ለሁላችሁም ቤተሰብ እና ለሰው ልጅ በሙሉ እየተመኘሁ ዛሬም እንደተለመደው በጥያቄያችሁ መሰረት ስለ #ቡግር ማጥፍያ እንሆ! #ኢትዮጵያ ታበፅሕ እደዊሃ ለእግዚአብሔ! ✔ብጉር እንዴት ይከሰታል? የተለያየ የብጉር አይነቶች አሉ በጣም የተለመደው ግን በወጣትነት ዕድሜ ላይ የሚከሰተው ነው። ለአቅመ አዳም እና ሄዋን ስንደርስ የሆርሞናችን መጠን ይጨምራል በተለይ ቴስቴስትሮን። ይህ የሆርሞን ለውጥ የቆዳችን ዕጢ ብዙ ዘይት(ሴበም) እንዲያመርት ያደርገዋል። በቆዳችን ቀዳዳ የሚወጣው ዘይት ዋናው ጥቅሙ ቆዳችን ጤናማ ወዝ እንዲኖረው ማድረግ ነው። ብጉር የሚጀምረው ዘይት ከሞቱ የቆዳ ሴሎች ጋር ይቀላቀልና የቆዳችንን ቀዳዳ ይዘጉታል በዚህ ውህደት ውስጥ ባክቴሪያ ያገባና ያድጋል። ይህ ውህድ ከጐን ወዳለው የቆዳ ስጋ በማፈትለክ እብጠት፣ መቅላት እና መግል ይፈጥራል። #የሚከተሉት ብጉርን የሚያባብሱ ሁኔታዎች ናቸው፦ ※ ቆዳን የሚፈገፍጉ/የሚፈትጉ ነገሮች ለምሳሌ፦ ቀበቶ፣ ታይት፣ ሄልመንት፣ እጅ ላይ የሚታሰሩ ነገሮችና የመሳሰሉትን መጠቀም። ※ የፀጉርና ቆዳ መጠበቂያ ውጤቶች በተለይ በውስጣቸው የምያሳክክ ንጥረ ነገር የያዙ ※ ፊትዎን ዘወትር/በተደጋጋሚ መታጠብ እና ፊትዎን ሲታጠቡ በጣም ማሸት። ※ ሸካራ ሳሙና መጠቀም እና በጣም የሞቀ ውሃ መጠቀም እንዲባባስ ያደርገዋል። ※ ጭንቀት ሲኖር ※ ፊትን በተደጋጋሚ መንካት ※ ላብ በብዛት ሲያልበን ※ በፊት ላይ በዛ ያለ ፀጉር መኖር የፊት ቆዳ ዘይት/ቅባት እንዲኖረው ያደርጋል። ※ አንዳንድ መድሃኒቶች መውሰድ ※ በዘይት እና ኬሚካል ማምረቻዎች አካባቢ መስራት ※ አትሌቶችና ሰውነታቸውን የሚገነቡ ስፓርተኞች ስቴሮይድ ስለሚወስድ በብጉር የመጠቃት ዕድል አላቸው። ✔ የብጉር መከላከያ መንገዶች ብጉርን መከላከል አይቻልም ነገር ግን እንዳይባባስ የሚወሰድ እርምጃዎችና ጥንቃቄዎች አሉ ከነዚህም መካከል፦ ※ በዝግታ ወይም በጣም ሳይሹ መታጠብ ለቆዳዎ ጤንነት አስፈላጊ ነው። በጣም ማሸት፣ መጥረግ፣ መፈተግ ወይም መፈግፈግ ተገቢ አይደለም። ※ በጣም እንዳያልብዎ መጠንቀቅ። ላብ እንዲያልበን የሚያደርጉ እንቅስቃሴዎች ካደረግን በኋላ ወዲያው መታጠብ። ※ ፀጉርዎ ቅባት ካለው ወይም ከበዛበት መታጠብ። ※ አንዳንድ የፀጉር መንከባከቢያ ምርቶችን መጠቀም ማቆም ለምሳሌ፦ ጄል፣ ክሬምና የመሳሰሉት ※ ፊትዎን ቶሎ ቶሎ ከመንካት መቆጠብ ※ ለስላሳ የኮተን ልብሶችን መጠቀም በተለይ ከቆዳ ጋር ንክኪ ያላቸው። ※ ከቅባት እና ኬሚካል ጋር ያለዎትን ግንኙነት መቀነስ/ማቆም ለምሳሌ ፔትሮሊየም። #የቆየ ብጉርንም ጭምር መፍትሔ #ነጭ ሽንኩርት ተልጦ ተፈጭቶ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ! #የዝግባ ፍሬ ተፈልቅቆ ቅባቱን አውጥተው ፈጭተው ግማሽ የሾርባ ማንኪያ #ሁለቱም ውህድ በአንድ ሎሚ ውኃ አሽቶ ፊት ታጥቦ መቀባት ከዛ በኃላ ከ 3 ሰዓት በኃላ መታጠብ የቆየ ከሆነ አንድ ቀን እየዘለሉ ለ 3 ሳምንት ይጠቀሙ ብዙም ካልቆየ ከሳምንት እስከ ሁለት ሳምንት ይጠቀሙ ይድናል። የዝግባ ፍሬ ካላገኙ በሁለቱም ብቻ ማድረግ ይችላል። ሽንኩርቱ ተፈጭቶ በሎሚ ውኃ ታሽቶም መተቀም ይችላል። ለበለጠ መረጃ 09 75 90 16 43 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
Mostrar todo...
👍 3
🌿🌿 መርጌታ አለም አየሁ🍀: 🌿 ነኝ🌿  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን መፍትሔ ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 09 75 90 16 43
Mostrar todo...
🌿🌿 መርጌታ ሊባኖስ🍀: 🌿 ነኝ🌿  እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ብልፅግና ለእምየ ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ ሆቴል ግሮሰሪ ሱቅ ጉልት ቡቲክ መጋዘን ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን መፍትሔ ይህ ታላቅ እፅዋት አበዛንጣ ያሽኮኮ ጎመን ግሜ ቅጠል በመባል ይታወቃል ይህ እፅዋት የተዘጋ (የጠፋ ) ገብያ ይከፍታል የቀዘቀዘ ገብያ ያሞቃል ለሀብት ስራም ይውላል ታላቅ ባለብዙ ሚስጥር እፅዋት ነው። አበዛንጣ ከነስመ ብሂሉ አበዛንጣ ወርቅ አምጣ አበዛንጣ ብር አምጣ አበዛንጣ ገብያ አምጣ ይባላል ይህን ታላቅ እፅዋት እነዚህን ቃላቶች በመጠቀም ለእኔ ለገሌ ገብያ ወርቅ ብር አምጣ የተዘጋውን ገብያየን ክፈት እያሉ በቀንድ ቢለዋ ቀንበጥ ቀንበጡን (ቅጠሉን) ከ፯ ( 7 )ላይ ጥዋት በባዶሆድ በንፅህና ቆርጦ በድንጋ ጨቅጭቆ የተጨቀጨቀውን በእለት ውሀ ዘፍዝፎ ገብያየን ክፈት እያሉ የንግድ ቤቱን ውሀ ውሀውን መርጨት በእየለቱ ውሀ እየበረዙ መርጨት ነው። ይህን ድርጊት እስከ ፯ (7 )ቀን ቢሰሩት መልእክቱን SHARE በማድረግ መፍትሔውን ለዓለም ህዝብ እናዳርስ! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ለበለጠ መረጃ ከስር በተቀመጠው ስ.ቁ በስራ ሰዓት ይደውሉ ☎️ 09 75 90 16 43
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🌿🌿መፍትሔ-ሥራይ ጸረ መናፍስት ወዕጸ ደብዳቤ🌿🌿 የእግዚአብሔር ምሕረት እና ቸርነት ከእናንተ ጋር ይሁን። ቅድም በተቀጣጠርነው መሰረት ይሄው ስለ ዝግባ ሙጫ የተወሰነ እንማማር ዘንድ መጣሁ። ዝግባ እጅግ በጣም ውድ እና ብርቅየ ከሚባሉ እጽዋቶች አንዱ ሲሆን ቅጠሉ ቅርፊቱ ሥሩ እናም ሙጫው የየራሳቸው የሆነ ጥቅም ያለው መልካም  ዕጽ ነው። ዛሬ ስለ ዝግባ ሙጫ እናውራ! ሙጫ ማለት  የአንድ ዛፍ ግንድ ቅርንጫፍ ሲቆረጥ ፣ሲሰነጠቅ ፣በስለት ነገር ሲወጋ፣ ከውስጥ የሚወጣ ዕዥ ወይንም ፈሳሽ ተሰብስቦ ሲደርቅ በምስሉ እንደምታዩት ሁኖ ሲገኝ ሙጫ ይባላል። የዝግባ ሙጫ ጥቅም፦ 🌿ለራእይ 🌿ለመፍትሔ-ሥራይ 🌿ለህዝብ ፍቅር 🌿ለስኳር በሽታ ተጨምሮ ይገባል! 🌿ለጠላት መፍዝዝ...እና የመሳሰሉት መፍትሔ ይሰጣል። 1ኛ, ለራእይ! በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ራእይ ወምክስተ ምስጢር ኦ መድሙጦስሙት አርእየኒ ግብረ ጸላእትየ ወግብረ ፈተውትየ ኦ ሙርድያል ክስት ልየ ህቡዓተ ምስጢራተ ሰማይ ወምድር ኦ አአትማይያል አርእየኒ ምስጢረ አዝማድየ ወአብያጽየ ኦ አፍድክያል ክስት ልየ ስውራተ ወህቡዓተ ዘተኃለዩ እምላዕለ ነብስየ ወስጋየ ኦ ሰምራካኤል አርእየኒ ሀብታተ ዕዮብ ወጥበበ ሰለሞን በዝንቱ ቃልከ አውሎግሶን ኦ መቅጀሐቡር  ክስት ልየ በኅልም ወበገሀድ ዘተገብረ በላዕሌየ  ድማክል ድማክል ድማክል ህልድጣኤል ህልድጣኤል ህልድጣኤል ዝምራኤል ዝምራኤል ዝምራኤል ድልካም ድልካም ድልካም ኦ አጥዮንዮስ ክስት ምስጢራተ ዓለም በዛቲ ዕጽ ተመሲለከ ለለዕለቱ ወለለሰዓቱ በእንቲአየ እኩይ ነገር ዘይሔሊ ወዘይገብር አርእየኒ ወአስምዓኒ በእዝነ ልቡናየ ለገብርከ (ስም) ገቢሩ፦የዝግባ ሙጫለ ፯ ቀን ማታ ማታ በመኝታ ሰዓት ታጥኖ  በንጽሕና መተኛት። ቀድሞ የተደረገውን ለወደፊት የሚደረገውን በህልም ይታያል። በተለይ መድኃኒት፣ ውለሽ ፣የሴት ዛር፣ሥራይ..በሰው ዘንድ ተደርጎብናል ብላቹ የምታስቡ በሙሉ በራእይ ሁሉም ነገር ይታያችኃል። ይህ ጥበብ በምትሰሩበት ሰዓት ተራክቦ(ወሲብ) አይቻልም። 2ኛ,ለመፍትሔ ሥራይ የዝግባ ሙጫ፤ ሥር ፤ቅጠል፤ የእንቧጮ ሥር፤ ቅጠል ፤ተቀጽላ የሎሚ ሥር፤ ቅጠል፤ ተቀጽላ የሴት ዕሬት ሥር ፤ግንድ ከከርቤ ዕጣን ጋር ለሳምንት ያክል መታጠን ማንኛውም ሥራይ ውለሽ ዓይነጥላ ይለቃል። 3ኛ, ለህዝብ ፍቅር የዝግባ ሙጫ ቅብዓ ሜሮን የ ጥርኝ  ሽቶ ከቀዘው(አሞጭ) ሥር ጋር ለውሰው ለሳምንት ያክል በስሱ ሴት ልጅ ትኳል ወንድ ልጅ ግንባሩ በትእምርተ መስቀል ይቀባ። 4ኛ, ለስኳር በሽታ የዝግባ ሙጫ ፤ቅጠል ቀንበጥ የቁልቋል ቀንበጥ የዶግ(ዕጸ ራምኖን) ቀንበጥ የዕንጭብር ሥር ከርቤ ዕጣን የወርቅ በሜዳ ሥር በአንድ ላይ አልሞ ደቁሶ በጣዝማ ማር አዋህዶ በግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከምግብ በኃላ ለ 21 ቀን መብላት ነው። ፍቱን ነው። በተለይ ለኢንሱሊን መርፌ የማይወጉ ለውጡ ውጤታማ ነው። 5ኛ, ለጠላት ለሌባ መፍዝዝ የዝግባ ሙጫ የአበዘንጣ(የአሽኮኮ ጎመን ሥር የዋርካ ተቀጽላ የጠምበለል ተቀጽላ በአሽኮኮ ሓሞት አንግሰህ ከትበህ ያዝ ጠላትህ ደፍሮ አይናገርህም ሌባም ኪስህ ውስጥ አይገባም። እነዚህ ጥበቦች ተፈትነው ተግባር ላይ የዋሉ ናቸው ማየትም ማመን ነውና ! ሞክረው ውጤቱን ይንገሩን። ለበለጠ መረጃ 09 75 90 16 43 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ።
Mostrar todo...
👍 1