El servicio también está disponible en tu idioma. Para cambiar el idioma, pulseEnglish
Best analytics service

Add your telegram channel for

  • get advanced analytics
  • get more advertisers
  • find out the gender of subscriber
CategoríaSin especificar
Ubicación del canal e idioma

audience statistics ስለ-ሕግ ⚖️ ABOUT-LAW

በአንድ ላይ ሕግ ነክ ፅሁፎችን፤ ማብራሪያዎች :የተለያዩ የሕግ መፅሐፎች፤ ህጎች የክስ፣የውል ፎርሞች የሕግ እውቀቶችን በቀላሉ እና በአንድ ላይ የሚያገኙበት ቻናል ነው። ወደ Bot ላይብረሪ ለመሄድ 👇  @aboutethiopialaw_bot  የፌስቡክ_አድራሻ  https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice  ጥያቄ አስተያየት👇  @AshenafiFisha  
Mostrar más
7 778+2
~3 381
~31
43.46%
Calificación general de Telegram
Globalmente
345 100lugar
de 5 730 636
69lugar
de 801

Género de suscriptores

Averigua cuántos suscriptores masculinos y femeninos tienes en el canal.
?%
?%

Idioma de la audiencia

Descubre la distribución de los suscriptores de canales por idioma
Ruso?%Inglés?%Árabe?%
Crecimiento del canal
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Duración del usuario en el canal

Descubra cuánto tiempo permanecen los suscriptores en el canal.
Hasta una semana?%Viejos?%Hasta un mes?%
Ganancia de suscriptores
GráficoTabla
D
W
M
Y
help

La carga de datos está en curso

Since the beginning of the war, more than 2000 civilians have been killed by Russian missiles, according to official data. Help us protect Ukrainians from missiles - provide max military assisstance to Ukraine #Ukraine. #StandWithUkraine
Legal Officer Addis Ababa BA degree in Law Competencies: - Excellent verbal and written skills - Strong team player - Structured and organized Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: Deadline: August 21, 2022 How To Apply: Interested and qualified applicants who fulfill the above requirements should send their application, CV and relevant documents via email: NB: Specify the  position in the subject line of your email " Application for Legal Officer" 
Mostrar más ...
1 168
23

Philippe Graven Criminal Law (1).pdf

1 154
5
Legal Officer Addis Ababa LLB Degree in Law or in a related field with relevant work experience in Public Service or in a Private Sector & Experience at Ethiopian labor law is more preferable Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: Deadline: August 15, 2022 How To Apply: Applicants who fulfill the above-mentioned criteria could submit detailed curriculum vitae along with supporting documents/credentials accompanied by cover letter via email: N.B Don't forget to write the position you are applying for on the subject line of your email
Mostrar más ...
1 979
9
Legal Officer Addis Ababa BA Degree in Law or in a related field with relevant work experience in provision of Legal Service Required Gender: Female Only Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: Deadline: August 20, 2022 How To Apply: Interested and qualified applicants can send their CV & application letter via email: or Register using the following link N.B: Please indicate the name and location of the position on the subject of the email.
Mostrar más ...
Legal Officer - Woldia (Woldia, Amhara)
The Ethiopian Women Lawyers Association (EWLA) invites competent and qualified candidates to apply for the vacant post of Branch Coordinator of which the detail requirements are mentioned here below. Brief Highlight of EWLA: Established in 1995, the Ethiopian Women Lawyers Association (EWLA) is a n
1 874
4
Senior Legal Officer Addis Ababa LLB Degree in Law, Legal Education Certificate or in a related field with relevant work experience, out of which 3 years on a Senior Position in a similar role Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: Deadline: August 16, 2022 How To Apply: Interested applicants can submit non-returnable copies of their CV and relevant documents in person to Get-As International PLC Office, 2nd floor, located around Ministry of Innovation or via email: N.B: State the position you are applying for on the subject line of your email
Mostrar más ...
1 634
4
Trainer Addis Ababa MA degree in Law, Public Policy and Administration, Monitoring and Evaluation, Social Science, Human Rights, Political Science and International Relations, or Gender Studies with relevant work experience in teaching human rights, facilitating trainings, and conducting action research Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: Deadline: August 17, 2022 How To Apply: Interested and qualified candidates should submit their applications proposal which should include a Cover letter and a CV of the trainers with references, One-page illustrative work plan for the assignment (or other proposed tool(s), Proposed fee structure, with all costs required for the completion of the assignment (hourly or daily rate and relevant expenses) in an excel spreadsheet (Fees should be divided into the categories: Personnel, Travel, Contracts, Other Direct costs. All fees will need to be enumerated within these categories), via email: and CC Note: Use "Trainer" as the subject line of your email
Mostrar más ...
1 808
5
Vacancy Announcements 👇🏼
1 764
0

Fiscal Federalism Note By Ashe.pdf

2 428
21
የሲሚንቶ ምርትና ግብአት መቆጣጠሪያ መመሪያ ቁጥር 890-2014

የሲሚንቶ_ምርትና_ግብአት_መቆጣጠሪያ_መመሪያ_ቁጥር_890_2014.pdf

3 879
23
ልዩ የውክልና ስልጣን ምን ማለት ነው ⁉️ 🩸 የሰበር ውሳኔዎች የተጣቀሱበት አጭር ማብራሪያ ❓ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ ‼️
3 422
15
ያልታተሙ የሰበር ውሳኔዎች በአንድ ተሰብስበው የተዘጋጁ ቅፅ 3 በዳንኤል ፍቃዱ ( ጠበቃና የህግ አማካሪ)

Unpublished Cassation V. 3 .pdf

3 631
60
“ Investing in young leaders in rural and marginalized regions will change the trajectory of their communities ” Apply today before the 9th August deadline USAID Kenya USAID East Africa Kenyatta University YALI Regional Leadership
3 341
7

1274_2022_የመንገድ_ትራንስፖርት_አዋጅ_ቁጥር_1274.pdf

3 466
11
ጉባዔው በ26 የሕገ መንግሥት ትርጉም ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ። -------------------------------------------------------------------------------- የሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ረቡእ ሚያዝያ 05 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ 26 ጉዳዮች ላይ በመወያየት 25ቱ የሕገ መንግሥት ትርጉም አያስፈልጋቸውም በማለት እንዲዘጉ የወሰነ ሲሆን፤ በአንድ ጉዳይ ላይ በሰፊው በመወያየት ጉዳዩ ተጨማሪ ጥናት እንዲደረግበት በይደር እንዲያልፍ ወስኗል። ሰፊ ውይይት የተደረገበትና ተጨማሪ ጥናት እንዲደረግበት የተወሰነው ጉዳይ የንብረት ክርክር ጉዳይ ሲሆን ለክርክሩ መነሻ የሆነው ቤት የስምንት ሰዎች ይዞታ የተመዘገበ ሆኖ እያለ ፍ/ቤቱ ከስምንቱ አመልካች አንዱ ሆነው የቀረቡትን የተከሳሽ ሚስትንና ተከሳሽ ሆነው የቀረቡትን ባል በማከራከር የከሣሽ እና ተከሣሽ የጋራ ሀብት ነው በማለት ይወስናል፡፡ የተቀሩት ሰባቱ ባለይዞታዎችም ውሳኔውን በፍ/ስ/ስ/ሕ/ቁ. 358 በመቃወም ጣልቃ ገብ አመልካች ሆነው ወደ ክርክሩ ቢገቡም ፍ/ቤቱ በክርክሩ ሂደት ወቅት ግማሾቹ በምስክርነት የቀረቡ ሌሎቹ ደግሞ ችሎት እየገቡ ሲከታተሉ የነበሩ በመሆኑ መብታቸውን ለማስከበር ጣልቃ በመግባት መከራከር እየቻሉ የክርክሩን ውጤት ጠብቀው መብታቸውን የሚነካ ውሣኔ ሲሰጥ በፍ/ስ/ስ/ሕ/ቁ. 358 መሠረት ያቀረቡት ተቃውሞ ተቀባይነት የለውም በማለት ብይን ይሰጣል፡፡ የይግባኝ አቤቱታቸውን ለፌ/ከ/ፍ/ቤት ቢያቀርቡም ፍ/ቤቱ አስቀርቦ በማከራከር የስር ፍ/ቤት ውሣኔን አፅንቷል፡፡ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎትም አያስቀርብም በማለት ጉዳዩን በመዝጋቱ የፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መ.ቁ. 201187 እና 187023 የሰጣቸው ውሣኔዎች በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 40/1፣ 2፣ 7 እና 81 ስር የተደነገጉትን የንብረት መብቶች እና በአንቀጽ 9/1/ የተደነገገውን የሕገ መንግሥት የበላይነት ድንጋጌን ስለሚቃረን የሕገ መንግሥት ትርጉም ይሰጠን በማለት ጠይቀዋል፡፡ ጉባዔውም በጉዳዩ ላይ በስፋት የተከራከረ ሲሆን በአንድ በኩል ከላይ ፀንተው ያሉት ሁለቱ ውሣኔዎች ለሕገ መንግሥት ትርጉም አቤቱታ የቀረቡ ቢሆንም ሁለቱም የፍ/ቤቶቹ ውሣኔዎች ማስረጃን በመመዘን እና ሕግን በመተርጎም የተወሰኑ በመሆናቸው የአመልካቾችን የትኛውንም ሕገ መንግሥታዊ መብት የሚፃረሩ አይደሉም የሚል ሀሳብ ቀርቧል፡፡ በሌላ በኩል የፍ/ስ/ስ/ህጉ ቁ. 358 ድንጋጌ ይዘት ሲመረመር በዋና ክርክር ወቅት ተካፋይ መሆን ሲገባው በክርክሩ ተካፋይ ያልሆነና ወይም በክርክሩ መብት ያለው እና ተካፋይ ባልሆነበት ክርክር የተሰጠው ፍርድ መብቱ የተነካበት ሰው ፍርዱ ከመፈጸሙ በፊት የመቃወም አቤቱታ አቅርቦ መከራከር እንደሚችል በግልጽ ስለሚገነግግ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መዝገብ ቁጥር 56795 ላይ አንድ ክርክር መጀመሩን ያወቀ ወገን የክርክሩን ውጤት ጠብቆ መብቱን የሚነካበት ሆኖ ባገኘው ጊዜ ከውሳኔው በኋላ የሚያቀርበው አቤቱታ በፍ/ስ/ስ/ህ/ቁ 358 መሰረት ተቀባይነት የለውም ብሎ የሰጠው አስገዳጅ የህግ ትርጉም ህግን ከመተርጎም ስልጣኑ ያለፈና የአመልካቾችን ንብረት የማፍራት መብት የሚጻረረር በመሆኑ ውሳኔው የሕገ መንግስቱን አንቀጽ 37፣ 40 እና 79(1) ድንጋጌ ስለሚቃረን የሕገ መንግሥት ትርጉም ያስፈልገዋል የሚል ሀሳብ ቀርቧል፡፡ ጉባዔውም በጉዳዩ ላይ ተጨማሪ ጥናት እንዲደረግበትና ለቀጣይ ውይይት እንዲቀርብ ወስኗል፡፡
Mostrar más ...
3 284
22
⚖ የዋስትና መብት የሚያስገኙ ና የማያስገኙ ወንጀሎች አጭር ማብሪሪያ ክፍል 1⃣ 👉 በርካታ የሕግ ማብሪሪያዎችን ፤ ሕጎችን በቴሌግራም ለማግኘት 👇 👁 👁
2 799
14
⚖ የዋስትና መብት የሚያስገኙ ና የማያስገኙ ወንጀሎች አጭር ማብሪሪያ ክፍል 2⃣ 👉 በርካታ የሕግ ማብሪሪያዎችን ፤ ሕጎችን በቴሌግራም ለማግኘት 👇 👁 👁
3 000
16
#የስለ_ሕግን bot በመጠቀም በቀላሉ ሁሉንም የሕግ ሰነዶች ያግኙ⚖️⚖️ 👇👇👇👇
2 866
4
♻️በወንጀል ስነስርዓት ሕግ ላይ የተሰጡ የሰበር ውሳኔዎች ‼️ 🧩 ተከሳሽ በሌለበት የጉዳዩ መታየት❕ 💥የእምነት ቃልን በሚመለከት ❕ 💥ይግባኝ ማስፈቀጃ ❕ 🌐የተለያዩ የሕግ አገልግሎት የሚሰጠውን የስለ-ሕግ የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ👇👇
3 302
17
ከውርስ መንቀል ከታች ባለው link የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👇👇👇👇👇👇👇
3 932
17
Pleading Form 🚥በተደጋጋሚ እየጠየቃቹህ ላላችሁ እነሆ⏳🆓☝️☝️

pleadings.doc

3 396
72

International Law 6th Edition by Malcolm N. Shaw.pdf

TsehayWeda_on_basic_principle_of.pdf

Formation and Effects of Contracts.pdf

Philippe Graven Criminal Law (1).pdf

muradu Abdo on property law.pdf

3 332
36

human right note ስለ_ህግ.pdf

3 266
28
Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) is recruiting for various exciting positions including Director of Strategy, Planning and Result Management, Human Rights Officers in different parts of . ➡️ Check out our website to find out how you can apply.
3 523
21
ከነሀሴ 1 ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆነው የትርፍ ሰአት ክፍያ መመሪያ

ትርፍ ሰዕት ክፍያ መመሪያ_220722_192424.pdf

3 899
45
Draft-Data-Protection-Proclamation

Draft-Data-Protection-Proclamation.pdf

3 557
7
Employment law Distance Material Harommaya University , College of Law Join Us For More Books

EMPLOYMENT-AND-LABOUR-LAW.pdf

4 069
38
ዳሽን ቢራ አክሲዮን ማኅበር ጠበቆችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፤
3 498
20
📑 📰 ማስ የማስታወቂያና የህትመት ስራ‼️ Advert & Printing press‼️ 🗒 ጥራት ግባችን ባይሆን ኑሮ ህትመት አንጀምርም ነበር 🧩 ከላይ ካሉት የህትመት ስራዎች ውስጥ ምን ማሳተም ይፈልጋሉ ከታች ባሉት ቁጥሮች ይደውሉልን 👇 📞 251911666205 ☎️ 251118523680
3 564
2
#Opportunity_Alert EHRCO is looking to hire 8 interns that can provide free legal aid services for 9 months. Interested applicants can check out the position, their requirements and apply via the link below. Link : Deadline : July 27, 2022
3 641
25

Introduction_to_International_Humanitarian_Law,_LLM0_Normal_quality.pdf

3 552
31
Última actualización: 15.08.22
Política de privacidad Telemetrio