es
Feedback
BEZA CRYPTO | TRUSTED INVESTMENT™

BEZA CRYPTO | TRUSTED INVESTMENT™

Canal cerrado

​"ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል™ ፍርሃት ባለበት ቦታ ሀብት አይመጣም፤ ዛሬ በራስህ ላይ የምትወስነው ድፍረት ነገ የሚሊየነርነት ታሪክህን ያረጋግጣል። 🚀🔥"

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram BEZA CRYPTO | TRUSTED INVESTMENT™

El canal BEZA CRYPTO | TRUSTED INVESTMENT™ en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 73 239 suscriptores, ocupando la posición 1 323 en la categoría Economía y Finanzas y el puesto 416 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 73 239 suscriptores.

Según los últimos datos del 12 julio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -1 338, y en las últimas 24 horas de -112, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 6.45%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 1.63% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 4 727 visualizaciones. En el primer día suele acumular 1 193 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 110.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
​"ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል™ ፍርሃት ባለበት ቦታ ሀብት አይመጣም፤ ዛሬ በራስህ ላይ የምትወስነው ድፍረት ነገ የሚሊየነርነት ታሪክህን ያረጋግጣል። 🚀🔥"

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 13 julio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Economía y Finanzas.

73 239
Suscriptores
-11224 horas
-7607 días
-1 33830 días

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
julio '26
julio '26
+63
en 0 canales
junio '26
+1 313
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+5 248
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+2 444
en 129 canales
Get PRO
marzo '260
en 2 canales
Get PRO
febrero '260
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+1
en 0 canales
Get PRO
diciembre '250
en 0 canales
Get PRO
noviembre '250
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+84
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+683
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+1 951
en 181 canales
Get PRO
julio '250
en 0 canales
Get PRO
junio '250
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+1 279
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+2 194
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+3 033
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+2 118
en 4 canales
Get PRO
enero '25
+4 840
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+5 406
en 1 canales
Get PRO
noviembre '24
+5 815
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+4 973
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+8 624
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+7 789
en 1 canales
Get PRO
julio '24
+6 742
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+5 354
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+5 717
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+4 938
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+7 267
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+7 229
en 1 canales
Get PRO
enero '24
+6 524
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+8 195
en 1 canales
Get PRO
noviembre '23
+8 319
en 1 canales
Get PRO
octubre '23
+10 260
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+25 494
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+1 110
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+281
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+245
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+221
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+136
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+174
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+81
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+159
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+153
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+115
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+111
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+110
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+132
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+256
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+210
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+166
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+164
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+142
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+96
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+148
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+178
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+125
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+242
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+196
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+174
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+180
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+192
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+206
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+309
en 0 canales
Get PRO
marzo '21
+290
en 0 canales
Get PRO
febrero '21
+328
en 0 canales
Get PRO
enero '21
+366
en 0 canales
Get PRO
diciembre '20
+11 135
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
13 julio0
12 julio0
11 julio0
10 julio0
09 julio0
08 julio+4
07 julio0
06 julio+22
05 julio+7
04 julio0
03 julio+20
02 julio+10
01 julio0
Publicaciones del Canal
እንደምን አላችሁ..? እሽ ትላንት ለሊት list ያረግነው Token ባንድ ጊዜ በመተኮሱ ምክንያት እና ከላይ እንደምታዩት 👆 26X ላይ ስለደረሰልን ተጨማሪ ጊዜ መጠበቅ አላስፈላጊ ነው ብዬ እዚህ
እንደምን አላችሁ..? እሽ ትላንት ለሊት list ያረግነው Token ባንድ ጊዜ በመተኮሱ ምክንያት እና ከላይ እንደምታዩት 👆 26X ላይ ስለደረሰልን ተጨማሪ ጊዜ መጠበቅ አላስፈላጊ ነው ብዬ እዚህ ላይ Cash out ብየዋለሁ:: ስለዚህ በነዚህ 3 ቀናት ውስጥ  ማለትም ከ July 08 ጀምሮ በተለያየ Capital invest በማረግ የተሳተፋችሁ ልጆችን ትርፍ ከአሁን ሰአት ጀምሮ በማከፋፈል ላይ ስለምገኝ ሁላችሁም አካውንት ቁጥራችሁን ከነ ሙሉ ስማችሁ አስቀምጡልኝ:: ዛሬ እና ነገ የሁላችሁንም ትርፍ ላከፋፍልና የሰሞኑን ጥሩ የሆነ የማርኬት ውጤት እንዳያመልጠን በፍጥነት ወደ ቀጣዩ ዙር እንድንገባ:: Invest ለማረግም ሆነ እኔን ለማግኘት:-👇 📥 @Beza_EthicalCrypto

2
እንዴት ዋላችሁ ከትላንት ጀምሮ ለአዲስ አባላት ከ77,500 ብር የነበረው መነሻ ዋጋ ተቀንሶ በቅናሽ 30,000 ብር ኢንቨስትመንት እንድትሳተፉ ቅናሽ ተደርጎላችሁ በርካታ አዳዲስ አባላት እየተቀላቀላ
እንዴት ዋላችሁ ከትላንት ጀምሮ ለአዲስ አባላት ከ77,500 ብር የነበረው መነሻ ዋጋ ተቀንሶ በቅናሽ 30,000 ብር ኢንቨስትመንት እንድትሳተፉ ቅናሽ ተደርጎላችሁ በርካታ አዳዲስ አባላት እየተቀላቀላችሁ ነው ቅናሹ ዛሬ ለሊት 6ሰአት የሚያበቃ ይሆናል ። ኦንላይን አለው ይሄ የመጨረሻ የቅናሽ ኢንቨስትመንት እድል እንዳያመልጣችሁ። ሁላችሁም ተሳተፉ በአሁኑ ዙር 30X ትርፍ ወይም 30 እጥፍ ቡል Run እንጠብቃለን ይሄም ማለት አንድ ሰው 900,000 ብር ድረስ እንደሚያገኝ ተስፋ አለኝ  ። Invest ለማረግም ሆነ እኔን ለማግኘት:-👇 📥 @Beza_EthicalCrypto
1 886
3
⚠️ ለአዲስ ልጆች ለዛሬ እና ለነገ እሚቆይ የቅናሽ እድል ሰጥቻለሁ:: ለአዲሶች 👉 30,000 ብር ብቻ:: እንደምን አላችሁ በምችለው አቅም ይሄንን መልእክት አሳጥሬ ላስተላልፍና 1 ደቂቃም ሳናባክ
⚠️ ለአዲስ ልጆች ለዛሬ እና ለነገ እሚቆይ የቅናሽ እድል ሰጥቻለሁ:: ለአዲሶች 👉 30,000 ብር ብቻ:: እንደምን አላችሁ በምችለው አቅም ይሄንን መልእክት አሳጥሬ ላስተላልፍና 1 ደቂቃም ሳናባክን በቀጥታ ወደ ስራችን እንግባ:: እሁድ ቀን እና ትላንት ሰኞ እስከ 12 ሰአት ባለው ጊዜ በባለፈው ሳምንት invest በማረግ የተሳተፋችሁትን ልጆች ትርፍ ሙሉ ለሙሉ አከፋፍዬ ጨርሻለሁ:: ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን ያሁኑ ሳምንት የማርኬት ውጤት እጅግ እጅግ ከምነግራችሁ በላይ እጅግ በጣም ትልቅ ትርፍ እምናተርፍበት ሳምንት ስለሆነ ምንም ደቂቃ ሳናባክን ከአሁኖ ሰአት ጀምሮ ወደ አዲሱ የToken treadችን በቀጥታ እምንገባ ይሆናል:: ⚠️ እኔም ታዲያ አንደኛ ይሄ ቻናል የተመሰረተበትን 2ኛ አመት መቃረቡን በማስመልከት ሁለተኛ እናዋነኛው ምክንያቴ ደግሞ እዚህ ቻናል ላይ ያላችሁ ልጆች 1 ሰውም ሳይቀር ይሄ እድል እንዳያልፋችሁ እስኪ ታሪካችሁ ይቀየር ተጠቀሙ ሁላችሁም ከችግር በመውጣት ከራሳችሁ አልፋችሁ ለሌሎች እምትተርፋ ሁኑ ብዬ... ለ 2 ቀናት ማለትም ለዛሬ እና ለነገ የሚቆይ እጅግ በጣም ትልቅ እና ሁላችሁንም እሚያሳትፍ ቅናሽ አርጌው በማላቀው All most ነፃ በሚባል ሁኔታ ለ አዲስ ልጆች ቅናሽ በማረግ 👉በ 30,000 ብር Capital ብቻ እማስተናግዳችሁ ይሆናል:: ልብ በሉ ይሄ investment capital በዚህ ሳምንት ያለው የትሬድ ወቅት ሁሉም ሰው እንዳያመልጠው በመመኘት ያረኩላችሁት All most ነፃ በሚባል ደረጃ የተደረገ ቅናሽ ስለሆነ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ ህይወታችሁን መቀየር እኛጋር መሳተፍ እየፈለጋችሁ ዝቅተኛውን investment ማሞላት ላልቻላችሁ ይሄ እድል ለናንተ ስለሆነ በዚች 30,000 ብር ብቻ investment ተሳተፋ ደስ ይበላችሁ የልባችሁ ደርሶ እናንተም ከራሳችሁ አልፋችሁ ሰው ለመርዳት ብቁ እላለሁ:: ቢያንስ በዚች 30,000 ብር Capital 30X ብታተርፋ 900,000 ብር ታገኛላችሁ ስለዚህ ለቀጣይ ደግሞ Capitalችሁን በማሳደግ ሚሊዬኖችን እያተረፋችሁ ትሄዳላችሁ ማለት ነው:: ስለዚህ ለዛሬ እና ለነገ እሚቆይ ቅናሽ ለአዲስ ልጆች ብቻ በዝቅተኛ capital በ 👉 30,000  ብር ብቻ ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ እያስተናገድኩ ነው ሁላችሁም ይሄንን እድል ተጠቀሙት አመሰግናለሁ:: Invest ለማረግም ሆነ እኔን ለማግኘት:-👇 📥 @Beza_EthicalCrypto
2 310
4
እንደምን ዋላችሁ..? በቅድሚያ ሰሞኑን ትንሽ ጠፋ ስላልኩባችሁ ይቅርታ እየጠየኩ ምክንያቴን እና ለዛሬ የያዝኩላችሁን ቸር ዜና አጠር አርጌ ልግለፅላችሁ እና በቀጥታ እናንተን ወደማስተናገዱ ልመለስ::
እንደምን ዋላችሁ..? በቅድሚያ ሰሞኑን ትንሽ ጠፋ ስላልኩባችሁ ይቅርታ እየጠየኩ ምክንያቴን እና ለዛሬ የያዝኩላችሁን ቸር ዜና አጠር አርጌ ልግለፅላችሁ እና በቀጥታ እናንተን ወደማስተናገዱ ልመለስ:: እሽ መቸም "ትልቅ ዛፍ በትንሽ ዘር እንደሚጀመር ሁሉ ትልቅ የሕይወት ለውጥም በየቀኑ በሚወሰዱ ትናንሽ የዕድገት እርምጃዎች ይገነባል።አደል እሚባለው እንግዲህ ይሄ ቻናል ሲመሰረት ከ1000 ሰው ወደ 5000 ከ 5000 ደግሞ ወደ አስርሺዎች አድጎ ዛሬላይ ከ 74,000 በላይ አባላት ያሉት ከ 9,000 ሰዎች በላይ ደግሞ ህይወታቸውን ቀይረውበት ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች የተረፋበት ግዙፍ ገፅ ሆኖል:: እናም ከእለት ወደ እለት የሰው ቁጥር በመብዛቱ ምክንያት እና በዚህ ደረጃ በመስፋቱ ምክንያት እኔም አንድ እርምጃ ዘመን አርጌ ከ ተራ የቴሌግራም ቻናልነት ወደተሻለ professional platformነት ለማሻሻል ስተጋ ስለነበር ነው ትንሽ ቢዚ ሆኜ የጠፋሁባችሁ:: በመሆኑም ከላይ 👆 ባስቀመጥኩላችሁ የገፁ የመጀመሪያ ምስል መሰረት Beza crypto የተሰኘ International Application እና Website create እያረኩ ነው ከplatformሙ ጥቅሞች መሀል ከላይ እንደምታዩት እኔ የደረስንበትን የማርኬት ውጤት እዚህ ላይ ባላሳውቃችሁም invest ስታረጉ Websiteቱ ውስጥ በመግባት ስማችሁን ሰርች በማረግ ወይም ከዝርዝሩ ውስጥ በመፈለግ invest ያረጋችሁትን የገንዘብ መጠን, ያተረፋችሁት ትርፍ ምን ያህል እንደሆነ እሚያሳይ እና ራሳችሁ በየቀኑ በቀላሉ በመግባት ውጤታችሁን እምትከታተሉበት ገንዘቡ ድንገተኛ ካስፈለጋችሁ ደግሞ ራሳችሁ እኔን ሳታማክሩ Cash out ብላችሁ ብራችሁን በቀላሉ ወደ ባንካችሁ መላክ እምችሉበት ዘመናዊ Website ነው:: የተወሰነ updateች ይቀሩታል ሙሉ ለሙሉ ይለቅና linkuን invest በማረግ ለምትሳተፋ ልጆች በውስጥ መስመር እምልክላችሁ ይሆናል ማለት ነው:: የዛሬው መልእክቴ ይሄን ይመስላል የሁላችሁንም investment በመቀበል በማሳተፍ እና በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ የዚህ ሳምንት የማርኬት ውጤታችን ጥሩ እየሄደልን ነው እስከ ማክሰኞ Analysis ያረግነው ውጤት ላይ እንድረስና ማክሰኞ ቢበዛ እሮብ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል እስከዛ ግን አዲስም ሁኑ የነባር ልጆችን investment በመቀበል ላይ እገኛለሁ አመሰግናለሁ:: 📥 @Beza_EthicalCrypto 📥 @Beza_EthicalCrypto
3 320
5
Sin texto...
4 089
6
እንዴት አመሻችሁ የቤዛ ክሪፕቶ አባላት እሺ ከመሸ የመጣውት ምንድነው በባለፈው 5ቀን በፊት ትንሽ ማርኬቱ ያልተረጋጋ ነበር እና 10.96X ትርፍ ነው ያተረፍነው በ77,500 ብር የተሳተፋችሁ 850,+5
እንዴት አመሻችሁ የቤዛ ክሪፕቶ አባላት እሺ ከመሸ የመጣውት ምንድነው በባለፈው 5ቀን በፊት ትንሽ ማርኬቱ ያልተረጋጋ ነበር እና 10.96X ትርፍ ነው ያተረፍነው በ77,500 ብር የተሳተፋችሁ 850,000 ብር አግኝታችሁ ነበር የሁላችሁንም ትርፍ አከፋፍያለሁ ነገር ግን ኢንቨስት አርጋችሁ ከኦንላይ ጠፍታችሁ የነበራችሁ ኦንላይን ባትኖሩም ኢንቨስት ስታደርጉ በላካችሁት አካውንት አስገብቻለሁ። ስማችሁ ከዚህ በታች ተጠቅሷል። 👇 1,Ahmed Yasin Mohammed 2,​Bilal Nuru Osman 3,​Khedir Jemal Abdu 5. Aliya Amin Ibrahim 6. Yohannes Tesfaye Kebede 7. Dawit Bekele Alemu ከዚህ ባላይ☝️ ስማችሁን የጠቀስኩ አሁን ከመሸ ነው የተላከላችሁ ለቀጣይ ኢንቨስትመንት ብዬም ያስቀረውት ገንዘብ የለም መሳተፍ ከፈለጋችሁ በድጋሚ ክፍያውን ፈፅማችሁ ደረሰኝ በመላክ ለሁለተኛ ዙር ኢንቨስት ማረግ ትችላላችሁ። ሌላው ደግሞ መሳተፍ እምትፈልጉ አባላት መነሻ ኢንቨስትመንት 77,500 ብር ወይም በዶላር መሳተፍ እምትፈልጉ 500$ ዶላር ነው ከአሁን ጀምሮ ኦንላይን ሆኜ የናንተን ኢንቨስትመንት በመቀበል ላይ ነኝ። 👇      💬@Beza_EthicalCrypto      💬@Beza_EthicalCrypto
5 132
7
እንዴት አመሻችሁ ከመሸ በጣም ደስ የሚል መልካም ዜና ይዤ መጥቻለሁ ። በመጀመሪያ የነካነው የገባናቸው ትሬዶች ሁሉ መልካም እና ስኬታማ እንድንሆን ለረዳን ፈጣሪ ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባል ሰው ያ
እንዴት አመሻችሁ ከመሸ በጣም ደስ የሚል መልካም ዜና ይዤ መጥቻለሁ ። በመጀመሪያ የነካነው የገባናቸው ትሬዶች ሁሉ መልካም እና ስኬታማ እንድንሆን ለረዳን ፈጣሪ ትልቅ ምስጋናና ክብር ይገባል ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል 🙏 እንግዲህ መልካም ዜናው ምን መሰላችሁ ትላንት የገባነው ኮይን በ24 ሰአታት ውስጥ ተተኩሶ 2958% ፐርሰንት ወይም 29.58 እጥፍ ሀያዘኝ ነጥብ ሀምሳ ስምንት እጥፍ አድጓል ይኸው ከላይ ምስሉን አያይዤ አቅርቤላችኋለሁ እንግዲህ በዝቅተኛ ኢንቨስትመንት 77,500 ብር የጀመረ ራሱ አሁን ላይ 77,500 X 29.58 = 2,292,450 ብር አግኝቷል ማለት ነው እንግዲህ በ24 ሰአት ውስጥ ስለዚህ ማርኬቱን እዚህ ላይ ዘግተናል ከ24ሰአት በፊት ኢንቨስት ያረጋችሁ ከአሁን ጀምሮ የባንክ አካውንታችሁን ወይም Crypto Wallet አድረሳችሁን ላኩልኝ ከአሁን ጀምሮ የትርፍ ክፍፍል ላካሂድ ነው እንኳን ደስ አላችሁ ። እንግዲህ እኛ የተፈጠርነው ኖረን ለመሞት ብቻ ሳይሆን ታሪክን ሰርተን እናልፋለን እኔም ባለችኝ አጭር እድሜ ብዙ ሚሊየነሮችን ፈጥር ነው የማልፈው ይሄም እንደሚሳካና ፈጣሪም ለዚህ በጎ አላማ ያግዘናል መልካም ምሽት ። እንግዲህ ከአሁኑ ጀምሮ በአዲስ መንፈስ በአዲስ ቶክን ወደ ሌላ ኮይን ገብተን ትሬድ እምንጀምር ይሆና እንግዲህ መሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ አባላት ከዝቅተኛ መነሻው 77,500 ብር ጀምሮ ኢንቨስት በማድረግ መሳተፍ እንደምትችሉ ከአሁን ጀምሮ የእናንተን ኢንቨስትመንት መቀበል እምጀምር ይሆናል ኦንላይን አለው።         👇       👇          👇 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
7 894
8
Sin texto...
8 291
9
ስለ ክሪፕቶ ከረንሲ አንድ አንድ እውነታዎች 1. ቻይና የዓለማችን ብዙ ክሪፕቶ ማይን የምታደርግ ሀገር ናት። ✅|| ቻይና ከቅርብ አመታት ወዲህ በሁለገብ ፈጣን ዕድገት እያስመዘገበች የምትገኝ ሀገር ነች። ታድያ በክሪፕቶከረንሲም ቢሆን ታላላቅ ስራዎች እየሰሩ ከሚገኙ ሀገራት ግንባር ቀደሞ ናት። በአሁኑ ጊዜ በዓለም ላይ ላይ ከሚደረጉ የክሪፕቶ ማይኒንግ 75% በቻይና የሚደረጉ ናቸው። 2. ከ7000 በላይ ክሪፕቶከረንሲ አሉ ✅|| ከጊዜ ወደጊዜ ክሪፕቶ ከረንሲ እያደገ ሲሆን በአሁን ጊዜ ከ7000 በላይ ክሪፕቶከረንሲዎች trade ይደረጋሉ። እንዲሁም ከ2000 በላይ የጠፉ ያሉ ሲሆን ለመጥፋታቸው ምክንያት ደግሞ ያላቸው liquidity ወይም scammers በመሆናቸው ነው። 3. ክሪፕቶከረንሲ በቀላሉ ማገድ አይቻልም ✅|| ብዙ ሀገራት በተለያዩ ጊዚያት ክሪፕቶከረንሲዎች ለማገድ ጥረት ያደረጉ ቢሆንም ሳይሳካላቸው ቀርቷል። ምክንያቱም ማንኛውም ሰው በቀላሉ ዋሌት ከፍቶ መጠቀም የሚችል በመሆኑ ነው። ጊዜ ፣ የቦታ ርቀት ወይንም ሌላ ምክንያት እንዳትጠቀም የማድረግ አቅም የላቸውም። 4. የክሪፕቶ ዋጋ በጣም ተቀያያሪ ነው ✅|| በክሪፕቶ ዓለም የዋጋ መቀያየር ያለ እና የተለመደ ነው። ታድያ trade ስናደርግ በጣም ብልህ መሆን እና በጥልቀት መማር አስፈላጊ መሆኑን ብዙ ምሁራን ይገልፃሉ። ለዛሬ በዚሁ አበቃሁ። መልካም ሰንበት!! 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
9 126
10
እንዴት ዋላችሁ ቤተሰቦች ሁሉ ሰላም እንግዲህ የገባናቸው ትሬዲንግ በጥልቅ ጥናት ላይ Gemechu Forex መምህራኖች ከጎኔ ሆነው እያገዙኝ ቀን ከለሊት የተለያዩ ኮይኖች ላይ ትሬድ እያደረግን በጣም+9
እንዴት ዋላችሁ ቤተሰቦች ሁሉ ሰላም እንግዲህ የገባናቸው ትሬዲንግ በጥልቅ ጥናት ላይ Gemechu Forex መምህራኖች ከጎኔ ሆነው እያገዙኝ ቀን ከለሊት የተለያዩ ኮይኖች ላይ ትሬድ እያደረግን በጣም ጥሩ የሚባሉ ትርፎችን እያገኘን ይገኛል ፈጣሪም ጥረታችንን አይቶ እየረዳን ነው ተመስገን 🙏 እንግዲህ ከ72 ሰአት እና ከ48 ሰአት በፊት ኢንቨስት ያደረጋችሁ ኢንቨስት እንዳደረጋችሁበት ሰአት እና የአንድ ቀን ልዩነት የሚደርሳችሁን ትርፍ ልኪያለሁ ሌላው ደግሞ እኔ ትራንዛክሽን ስለጨረስኩ ከBeza-Crypto የቲሜ አባል በተለያዩ ስራዎች ከሚያግዘኝ አቤኔዘር ዘመዱ አካውንት ክፍያ ተፈፅሞላችኋል አካውንታችሁን ቼክ አርጉ  እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እወዳለሁ ። ሌላው ደግሞ ቻናሉ ላይ ያላችሁ ነገር ግን በኢንቨስትመንት መሳተፍ እምትፈልጉ ዝቅተኛ መነኛ ኢንቨስትመንት 500$ዶላር ወይም 77,500 ብር   እና ከዚያ በላይ መሳተፍ እንደምትችሉ ልገፅላችሁ እወዳለሁ በጣም እወዳችኋለሁ ወገኖቼ ለምትሰጡኝ ፍቅር አድናቆት ከልብ አመሰግናለሁ ባላችኝ እድሜ ብዙ ሚሊየነሮች ፈጥሬ ታሪክ ሰርቼ እማልፍ ይሆናል  መልካም ቀን ።        ኢንቨስት   ለማድረግ              📥📥📥📥 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
11 093
11
እንደምን አላችሁ..? እንግዲህ ሁላችሁንም ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል አዲሶችንም ሆነ ነባር ልጆችን ለደቂቃ ከ online ሳልወጣ ሁላችሁም እንድትሳተፋ በምችለው ፍጥነት እና ትህትላ በማስተናገ+1
እንደምን አላችሁ..? እንግዲህ ሁላችሁንም ቀን ከሌት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል አዲሶችንም ሆነ ነባር ልጆችን ለደቂቃ ከ online ሳልወጣ ሁላችሁም እንድትሳተፋ በምችለው ፍጥነት እና ትህትላ በማስተናገድ ላይ እገኛለሁ:: እሱ እንዳለ ሆኖ አሁን የመጣሁበት ዋነኛ ምክንያቴ ሰለዚህ ሳምንት Token tradችን ያለንበትን እምንደርስበትን እና Final ላይ  ምን ያክል እንደምናተርፍ Analysis ስላረግነው ውጤት አንድ ሁለት ነገር ለማለት ነው:: መልእክቶች ተደራረቡብኝና ስለዚህ ሳምንቱ Analysis detail አላሳወኳችሁም:- ከላይ 👆 2 ምስሎች አስቀምጨላችሗለሁ አንደኛው የደረስንበት ውጤት ,ያለንንበትን የትርፍ መጠን እና Total balanceችንን እሚያሳይ ከCompiuter ላይ screenshot የተደረገ የBinance Exchange Detail Profile ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ:- የዚህ ሳምንት የ Market planን Analysis ካረግንበት ዝርዝሮች ውስጥ የመጨረሻውን ገፅ ነው ያስቀመጥኩላችሁ:: እና እንደምታዩት በዛሬው እለት 1520% ትርፍ ላይ ወይም ደግሞ 15.2X (15.2 እጥፍ) ትርፍ ላይ ደርሰናል:: Analysis ባረግነው Plan መሰረት ደግሞ እስከ June 5 ማለትም እስከ ሀሙስ ለሊት ድረስ ከ 19X - 23X ድረስ ትርፍ ላይ እንደምንደርስ ነው:: በአሁኑ ሰአት እጅግ በጣም ጥሩ እሚባል ውጤት ላይ ነን  Analysis ባረግነው መሰረትም targetችንን እንደምንመታ 100% እርግጠኛ ነኝ የደረስንበትን አብረን እናያለን:: ስለዚህ የዚህን ሳምንት Tradeችንን ሀሙስ በይፋ Cash out ብለን የሁላችሁንም ትርፍ በዛው እለት እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው:: 🚨 ሌላው በዚህ አጋጣሚ 1 ተጨማሪ መልእክት ላስተላልፍና ልጨርስ:- ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ከምናገኘው ላይ ለታመመና ለተቸገረ እንዲሁም ለተለያዩ አካላት በጎ ስራ እምንሰራበት የሳምንት የበጎ ስራ program እንዳለን ይታወቃል ታዲያ ባለፈው ሳምንት ትርፍ ከተከፋፈልን በሗላ ምንም አይነት በጎ ስራ ሳንሰራ ቀኑን አሳልፈነዋል ስለዚህ ያሁኑ ሳምንት ትርፋችንን ሀሙስ ከተከፋፈልን በሗላ ይሄንን በጎ ስራ ሳንዘናጋ ሁላችንም በየፊናችን እርዳታውን እምናረግ ይሆናል መዘናጋት የለብንም:: በዚህ ከባድ ወቅት  ሰው የኑሮ ውድነት ግራ ባጋባው ጊዜ እኛ ይሄን ሁሉ ሚልዮን ብር በየ ጊዜው እንደቀልድ እምናገኘው የኛ ጥረት ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርም ስለተጨመረበት ነና እሱ ደግሞ በዚህ ልክ ቸር ከሆነልን እኛ ትንሿን ይህችን ነገር ለማረግ ሳንስገበገብ ፈጣሪን ማስደሰት አለብን አንዘናጋ ለማለት ነው:: የዛሬው መልእክቴ ይሄው ነው online አለሁ ሁላችሁንም በማስተናገድ ላይ ነኝ አመሰግናለሁ መልካም ምሽት ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
7 199
12
Sin texto...
6 979
13
ለአዲስ ልጆች እስከ ፊታችን አርብ በ 38,750 ብር ዝቅተኛ investment ብቻ አሳትፋለሁ… እሽ በድጋሜ መጥቻለሁ... እንግዲህ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ Invest በማረግ በየ ሳምንቱ እጅግ ከ
ለአዲስ ልጆች እስከ ፊታችን አርብ በ 38,750 ብር  ዝቅተኛ investment ብቻ አሳትፋለሁ… እሽ በድጋሜ መጥቻለሁ... እንግዲህ እዚህ ቻናል ላይ ሆናችሁ Invest በማረግ በየ ሳምንቱ እጅግ ከፍተኛ ትርፍ እያፈሳችሁ ህይወታችሁን ከ ዘውድ ወደ አንበሳ ግልብጥ ያረጋችሁ,ከምንም ተነስታችሁ አሁንላይ  ጥሩ ህይወት እየኖራችሁ ያላችሁ ,ከራሳችሁ አልፋችሁ ለዘመድ እና ቤተሰባችሁ የተረፋችሁ አልፎ ተርፎም ከምታገኙት ላይ በጎ ስራን በመስራት ወገኖቻችሁን እየረዳችሁ ያላችሁ እና አሁላይ ያለማጋነን ከየትኛውም ኢትዮጵያውያዊ በላይ ድልቅቅ ብላችሁ እየኖራችሁ ያላችሁ ልጆች ከ 50 ወደ 100 ከ 100 ወደ 1000 እያደጋችሁ አሁንላይ በብዙ ሺዎች እምትቆጠሩ ሆናችሆል:: ለናንተ ሁላችንም ደስተኛ ነን:: 🚨 በተቃራኒው ደግሞ ስለዚህ ቻናል ሰው ጠቁሞችሁ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን አይታችሁ እና በተለያዩ ምክንያቶች ይሄን ቻናል ተቀላቅላችሁ ነገር ግን መሳተፍ እየፈለጋችሁ ያችን ዝቅተኛ Investment capital ማለትም 77,500 ብር Invest አርጎ ለመሳተፍ አቅሙን ያጣችሁ በውስጥ መስመር እኔንም በተለያዩ ልብ በሚነኩ አሳዛኝ መልእክቶች በቅናሽ እንዳሳትፋችሁ እምትፅፋልኝ ልጆች ደግሞ ቁጥር ስፍር የላችሁም:: እኔም ቅናሽ ለማረግ እና በዝቅተኛ Capital ለማሳተፍ እንዲሁም እናንተን ለመጥቀም ብዙ ጊዜ ሞክሪያለው ይህ በእንዲህ እንዳለ ግን  ሰሞኑን ያላሰብኩት ብዙ ቅሬታዎች ገጠሙኝ:: እሱም:- የሆነ ጊዜ ለትንሳኤ በአል ቀን በአልን በማስመልከት ለአዲሶች ቅናሽ በማረግ በዝቅተኛ Investment በ 38,750 ብር ብቻ ሳስተናግድ ነበር ታዲያ ያ እድል አልፏችሁ ቀጣይ ቅናሽን ስትጠብቁ የነበረ ልጆች ከትላንት ወዲያ እንዴት ለኢድ በአል ቅናሽ አላረክም በሚል ያላሰብኩትን ጥያቄዎች ስጠይቁኝ ነበር:: እኔም ታዲያ ሚዛናዊ ለመሆን ለዛሬ ረቡእ  ለነገ ሀሙስ እና እና ለከነገ ወዲያ አርብ በጥቅሉ ለ 3 ተቀታታይ ቀን እሚቆይ ቅናሽ ልክ እንደ ፋሲካ ቀኑ:- ለአዲስ ልጆች በዝቅተኛ Investment Capital:- 👉 በ 38,750 ብር ብቻ የInvestment capital እማሳትፍ ይሆናል ማለት ነው:: ልብ በሉ ቅናሹ ከአሁን ሰአት ጀምሮ እስከ ፊታችን እሮብ ድረስ ብቻ እሚቆይ ሲሆን ከ እሮብ በሆላ ከ 77,500 ብር በታች በምንም ተአምር ለ 1 ሰውም ቅናሽ እማላረግ ይሆናል መሳተፍ እና መቀላቀል እየፈለጋችሁ በገንዘብ እጥረት ምክንያት ብቻ መሳተፍ ያልቻላችሁ አዲስ ልጆች በጠቅላላ በዚህ የ3 ቀን የቅናሽ እድል መሳተፍ ትችላላችሁ:: ያሁኑ ሳምንት Token Trad 14X ደርሶልናል (ስለዚህ ጉዳይ ሰፋ ባለ ማስራሪያ እመጣለሁ) እስከ እሮቡ ማለትም Jun 3 ድረስ Invest እምታረጉትን እየተቀበልኩ ላስተናግድና የፊታችን ሀሙስ ጠዋት ጀምሮ የሁላችሁንም ትርፍ እማከፋፍል ይሆናል ማለት ነው:: ከ አሁኖ ደቂቃ ጀምሮ  በተለያየ የገንዘብ እጥረት የኑሮ ውድነት በማስመልከት አዲስ ልጆችን በ 38,750 ብር ዝቅተኛ Investment እያስተናገድኩ እገኛለሁ አመሰግናለሁ:: እኔን ለማግኘት:-👇 📥 @Beza_EthicalCrypto 📥 @Beza_EthicalCrypto
7 082
14
እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ ፁሁፋን እንዳላረዝምባችሁ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: እንግዲህ በዚህ የCrypto currency ንግዳችን በጣም ፈታኙ ነገር በኢትዮጵያ ብር I+1
እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ  ፁሁፋን እንዳላረዝምባችሁ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: እንግዲህ በዚህ የCrypto currency ንግዳችን በጣም ፈታኙ ነገር በኢትዮጵያ ብር Invest ካረጋችሁ በሆላ የናንተን Investment (ብር) ወደ Dollar ቀይሮ Trad ማረግና ካተረፍን በሗላ የያንዳንዳችሁን ገንዘብ በኢትዮጵያ ባንክ ማከፋፈሉ ነው:: ይሄ ችግር የሆነው ደግሞ አንደኛው እና ዋነኛው ምክንያት የባንክ በቀን የማስተላለፍ ገደብ ነው:: እንደምታቁት ትርፍ ስናተርፍ እማከፋፍለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ነው በዛ በኩል ሳስተላልፍላችሁ ደግሞ ባንዴ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ መላክ ስለማልችል ትርፋችሁን 3 እና 4 ጊዜ ነው እያቆራረጥኩ ሳስተላልፍ የነበረው ለዛውም የኛ ሞባይል ባንኪንግ ኢንተርኔት ባንኪንግ የተባለው የንግድ ባንክ Version Register ስለሆነ እና ጥሩ ትራንዛክሽን ስላለው ነው እስከ 1ሚሊዬን ብርም የፈቀደልን እንጅ መደበኛው ገደብ 600,000 ብር ብቻ ነበር:: ታዲያ ይሄንን ችግር ለመፍታት ከዚህ በፊት በሀዋላ ማለትም በ western union,money gram እና የተለያዩ የሀዋላ አማራጮች ለማከፋፈል ሁሉ ሞክሬ ነበር እነሱ ደግሞ አንድ እሚቆርጡት Commotion ከፍተኛ ነው ሁለት ደግሞ ወደናንተ ስልክ አንዳንዴ እስከ 24 ሰአት እየዘገዩ ተቸግሬ ነበር:: ከዚህ በዘለለ ደግሞ የቻናሉ አባላት ከእለት ወደ እለት እየበዛችሁ  እኔላይ ጫና እያሳደረብኝ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር:: 🔥አሁን ግን ከላይ እንደምታዩት Fast pay የተባለ International Banking ተቋም በልዩ ደንበኝነት አብረን እንድንሰራ ጥያቄ አቅርቦልን የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት ታዲያ ስምምነት አርገናል::  ይሄ ሲስተም አንደኛ ባንዴ እስከ 5ሚሊዬን ብር ማስተላለፍ እምንችል ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ የቀን ገደብ የለውም የሁላችሁንም ትርፍ በ ሰአታት አከፋፍዬ እምጨርስበት ሲስተም ነው:- ሶስተኛ ነገር ደግሞ ገንዘባችሁን ስልክ የፈለገ ብዙ ብር ቢሆን በ 1 ደቂቃ ውስጥ ወደ ባንካችሁ ይደርሳችሆል:: በተጨማሪም ደግሞ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ ሳይሆን ከ 30 በላይ በሆኑ Telebirr እና Cbe birrን ጨምሮ በተለያዩ ባንኳች እና ዋሌቶች መላክ ስለምንችል በመረጣችሁት ባንክ ትርፋችሁን መቀበል ትችላላችሁ ስለዚህ ችግራችንን 100% ይቀርፍልናል:: ይሄ እጅግ በጣም ጥሩ እድል ስለሆነ Fast pay እና የFast pay digital banking ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም መርዳሳን ከልብ እናመሰግናለን:: ከዚህ በሆላ በኢትዮጵያ ብር እምትሳተፋ ልጆች ትርፋችሁ በደቂቃ እና ምንም ሳይቆራረጥ ይሆናል ማለት ነው እሚደርሳችሁ:: አመሰግናለሁ::   እኔን ለማግኘት                         ⬇️⬇️⬇️ 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
5 429
15
እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ ፁሁፋን እንዳላረዝምባችሁ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: እንግዲህ በዚህ የCrypto currency ንግዳችን በጣም ፈታኙ ነገር በኢትዮጵያ ብር I
እንዴት ናችሁልኝ..? እሽ  ፁሁፋን እንዳላረዝምባችሁ ይሄኛውን መልእክቴን ፍሬ ሀሳቡን ብቻ ተናግሬ ልጨርስ:: እንግዲህ በዚህ የCrypto currency ንግዳችን በጣም ፈታኙ ነገር በኢትዮጵያ ብር Invest ካረጋችሁ በሆላ የናንተን Investment (ብር) ወደ Dollar ቀይሮ Trad ማረግና ካተረፍን በሗላ የያንዳንዳችሁን ገንዘብ በኢትዮጵያ ባንክ ማከፋፈሉ ነው:: ይሄ ችግር የሆነው ደግሞ አንደኛው እና ዋነኛው ምክንያት የባንክ በቀን የማስተላለፍ ገደብ ነው:: እንደምታቁት ትርፍ ስናተርፍ እማከፋፍለው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኩል ነው በዛ በኩል ሳስተላልፍላችሁ ደግሞ ባንዴ ከ 1 ሚሊዮን ብር በላይ መላክ ስለማልችል ትርፋችሁን 3 እና 4 ጊዜ ነው እያቆራረጥኩ ሳስተላልፍ የነበረው ለዛውም የኛ ሞባይል ባንኪንግ ኢንተርኔት ባንኪንግ የተባለው የንግድ ባንክ Version Register ስለሆነ እና ጥሩ ትራንዛክሽን ስላለው ነው እስከ 1ሚሊዬን ብርም የፈቀደልን እንጅ መደበኛው ገደብ 600,000 ብር ብቻ ነበር:: ታዲያ ይሄንን ችግር ለመፍታት ከዚህ በፊት በሀዋላ ማለትም በ western union,money gram እና የተለያዩ የሀዋላ አማራጮች ለማከፋፈል ሁሉ ሞክሬ ነበር እነሱ ደግሞ አንድ እሚቆርጡት Commotion ከፍተኛ ነው ሁለት ደግሞ ወደናንተ ስልክ አንዳንዴ እስከ 24 ሰአት እየዘገዩ ተቸግሬ ነበር:: ከዚህ በዘለለ ደግሞ የቻናሉ አባላት ከእለት ወደ እለት እየበዛችሁ  እኔላይ ጫና እያሳደረብኝ በጣም ግራ ገብቶኝ ነበር:: 🔥አሁን ግን ከላይ እንደምታዩት Fast pay የተባለ International Banking ተቋም በልዩ ደንበኝነት አብረን እንድንሰራ ጥያቄ አቅርቦልን የነበረ ሲሆን በዛሬው እለት ታዲያ ስምምነት አርገናል::  ይሄ ሲስተም አንደኛ ባንዴ እስከ 5ሚሊዬን ብር ማስተላለፍ እምንችል ሲሆን ሁለተኛ ደግሞ የቀን ገደብ የለውም የሁላችሁንም ትርፍ በ ሰአታት አከፋፍዬ እምጨርስበት ሲስተም ነው:- ሶስተኛ ነገር ደግሞ ገንዘባችሁን ስልክ የፈለገ ብዙ ብር ቢሆን በ 1 ደቂቃ ውስጥ ወደ ባንካችሁ ይደርሳችሆል:: በተጨማሪም ደግሞ ወደ ንግድ ባንክ ብቻ ሳይሆን ከ 30 በላይ በሆኑ Telebirr እና Cbe birrን ጨምሮ በተለያዩ ባንኳች እና ዋሌቶች መላክ ስለምንችል በመረጣችሁት ባንክ ትርፋችሁን መቀበል ትችላላችሁ ስለዚህ ችግራችንን 100% ይቀርፍልናል:: ይሄ እጅግ በጣም ጥሩ እድል ስለሆነ Fast pay እና የFast pay digital banking ስራ አስኪያጅ አቶ ፍፁም መርዳሳን ከልብ እናመሰግናለን:: ከዚህ በሆላ በኢትዮጵያ ብር እምትሳተፋ ልጆች ትርፋችሁ በደቂቃ እና ምንም ሳይቆራረጥ ይሆናል ማለት ነው እሚደርሳችሁ:: አመሰግናለሁ::   እኔን ለማግኘት                         ⬇️⬇️⬇️ 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
302
16
እንዴት ዋላችሁ ነባር አባላቶች እንዲሁም ትላንት የተቀላቀላችሁ በጣም የሚገርም መልካም እድል ነው ያላችሁ እስከዛሬ በጣም በርካታ ትሬዶችን ስወስድ እንደዚ በ24 ሰአት ውስጥ ከላይ ከምስሉ እንደምታዩ
እንዴት ዋላችሁ ነባር አባላቶች እንዲሁም ትላንት የተቀላቀላችሁ በጣም የሚገርም መልካም እድል ነው ያላችሁ እስከዛሬ በጣም በርካታ ትሬዶችን ስወስድ እንደዚ በ24 ሰአት ውስጥ ከላይ ከምስሉ እንደምታዩት 9,852% ወይም 98.52 እጥፍ አግኝታችኋል እመቤቴ ድንግል ማሪያም ይዞ ያፈረ የለም እንግዲህ በመነሻው ኢንቨስትመንት በትንሿ 77,500ብር የጀመራችሁ እንኳን 77,500×98.52=7,635,300 በኢትዮጵያ ብር አትርፋችኋል ክሪፕቶ ማለት እንግዲህ ይሄ ነው በእውቀት ከተሰራ በአንድ ጀምበር ሚሊየነር ያደርጋል። በጣም ብዙ ትርፎችን እስከዛሬ አግኝተናል ይሄ ኮይን ግን በ24 ሰአት ውስጥ ነው እንደዚ የተተኮሰው ማርኬት postion ስለዘጋው ትላንት ኢንቨስት ያደረጋችሁ ግዴታ 3ቀን መጠበቅ አይጠበቅባችሁም የባንክ አካውንታችሁን ላኩልኝ በDollar የተሳተፋችሁ ደግሞ Bybit ወይም Binance id or Crypto wallet Trc-20 Adress ላኩልኝ ከለሊቱ 9ሰአት ጀምሮ ትርፍ ክፍፍል ማካሄድ ጀምራለው ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ብሎኛል ። ከ 3ቀን በፊትም ኢንቨስት ያደረጋችሁ ግለሰቦች በውስጥ መስመር የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት ሌኬላችሁ ነበረ አብዛኞቻችሁ በምርጫ ምክንያት መሰለኝ የላችሁም  ከተወሰኑ ግለሰቦች ውጪ አብዛኛው በሚባል መልኩ Online የላችሁም ይሄን መልእክት እንዳያችሁ መረጃችሁን አሟልታችሁ እንድትልኩ ስል በትህትና እጠይቃለሁ። ሌላው ደግሞ ዛሬ ለሊት 6ሰአት ላይ የምንገባው ጥሩ የማርኬት ሴትአፕ በዚህ ዙር ኢንቨስትመንት መሳተፍ የምትፈልጉ በመነሻ ኢንቨስትመንት 500$ ዶላር ወይም 77,500 ብር ጀምሮ መሳተፍ ትችላላችሁ በቅርቡ ደግም እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ኢትዮጵያ እመጣለሁ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቼ እምንገናኝ ይሆናል ። ኢንቨስት   ለማድረግ  ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
5 269
17
Sin texto...
5 565
18
እንዴት አመሻችሁ በአል እንዴት ነበር ? እንግዲህ የነካነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር እየባረከው ትርፍ በትርፍ እየሆንን የብዙ ሰዎች ህይወት እየተቀየረ በዚህ ቻናል ምክንያት ብዙ ሰዎች በትንሽ ብር ተ+9
እንዴት አመሻችሁ በአል እንዴት ነበር ? እንግዲህ የነካነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር እየባረከው ትርፍ በትርፍ እየሆንን የብዙ ሰዎች ህይወት እየተቀየረ በዚህ ቻናል ምክንያት ብዙ ሰዎች በትንሽ ብር ተነስተው ሚሊየን ብሮች በኢንቨስትመንት እያተረፉ የተለያየ ቢዝነስ እየከፈታችሁ ነው በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ ። እሺ በባለፈው ቅናሽ በ38,000 ብር ኢንቨስትመንት የተሳተፋችሁ ለሁላችሁም አከፋፍዬ ጨርሻለሁ አሁን ከላይ የለቀቅኩላችሁ ኢንቨስት አርጋችሁ የጠፋችሁ ነበራችሁ ያኔ አካውንት አንድ ላይ ስለላካችሁ ኦንላይን ሰምኑም ባትኖሩም ቀጥታ ከነትርፋችሁ 950,000 ብር አስገብቻለሁ ይሄም ማለት 25X  ወይም 25 እጥፍ ነበር ያተረፍነው ስለዚህ 38,000 x 25= 950,00 ብር ነው የሚመጣው ልኬላችሆለሁ በክሪፕቶ የተሳተፋችሁ ቀጥታ በ Binance id አስገብቼላችሆለሁ Wallet ቼክ አርጉት ሌላ ደግሞ በሚሊየን ብር ኢንቨስት ማድረግ የምትፈልጉ የናንተን ኢንቨስትመንት በብር አልቀበልም ቀጥታ በCrypto ነው Invest ማረግ ያለባችሁ ትርፋችሁንም ወደ ኢትዮጵያ ብር እንዴት እንደሚቀየር አስተምራችኋለሁ። ከአሁን ጀምሮ በኢንቨስትመንት መሳተፍ የምትፈልጉ አዳዲስ አባላት መነሻ ኢንቨስትመንት 500$ ዶላር ወይም 77,500 የኢትዮጵያ ብር መሆኑ አውቃችሁ መሳተፍ እንደምትችሉ እገልፅላችኋለሁ። ከአሁኖ ደቂቃ ጀምሮ Online ሆኜ የናንተን ኢንቨስትመንት እምቀበል ይሆናል ኢንቨስት ካረጋችሁ በኋላ ወደ ማርኬቱ ትሬድ ከገባሁ በኋላ ቢያንስ 3ቀን ቢበዛ 5ቀን ውስጥ ከነትርፋችሁ እምልክላችሁ ይሆናል ኢንቨስት ለማድረግ ስትወስኑ ብቻ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto
7 177
19
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን በሙሉ፡ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨🌙 ​በተለያዩ በዓላት ላይ የኢንቨስትመንት ቅናሽ ቅናሽ ብዙ ጊዜ
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ደንበኞቻችን በሙሉ፡ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሐ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ✨🌙 ​በተለያዩ በዓላት ላይ የኢንቨስትመንት ቅናሽ ቅናሽ ብዙ ጊዜ እንደማደርግ ይታወቃል። ብዙ ሰዎችም በእንደዚህ አይነቱ ቅናሽ ለመሳተፍ ገንዘብ እያጠራቀማችሁ እና ኢንቨስት ለማረግ እንደተዘጋጃችሁ በየጊዜው ትነግሩኛላችሁ ሌላው ትላንትና እና ዛር በርካት የእስልምና እምነት ተከታዩች በውስጥ መስመር (Inbox) “ለእኛስ የዒድ ቅናሽ የለም ወይ?” በማለት ለጠየቃችሁን እና ለወቀሳችሁን መልካም ምላሽ አለኝ! ​ጥያቄያችሁን መነሻ በማድረግ፣ ለበዓሉ ሁላችሁም ደስተኛ ህናችሁ እንድታሳልፉ ይሆን ዘንድ የ2 ቀናት ልዩ የበዓል ቅናሽ አድርጌላችኋለሁ ሁላችሁም የቻናሉ አባላቶች መሳተፍ ትችላላችሁ ። ​📉 የቅናሹ ዝርዝር መረጃ በተለየ የበዓል ቅናሽ ኢንቨስትመንት ከአሁን ጀምሮ በ30,000 ብር ብቻ በኢንቨስትመንት መርሃ-ግብራችን ላይ በመሳተፍ ከነባሮች እኩል በመቶሺህ ብሮች መስራት ትችላላችሁ! ​⏳ የቆይታ ጊዜ፦ ይህ ልዩ ዕድል የሚቆየው ለ2 ቀናት ብቻ ስለሆነ፣ አሁኑኑ ኢንቨስት አድርጋችሁ ከነባርች ጋር የከፍተኛ ትርፍ ተካፋይ መሆን ትችላላችሁ የዚህን እድህ ተጠቀሙ። ​📩 ለመመዝገብ ኢንቨስት ለማድረግ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 📩 @Beza_EthicalCrypto 📩 @Beza_EthicalCrypto ​ዒድ ሙባረክ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የበረከት ይሁንላችሁ! 🕋🐏
4 685
20
☀️እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦች: ብዙዎቻችሁ ትላንት ምሽት በለጠፍኩት ፖስት ዙሪያ እኛ ቁጥሩ መች ጠፋን እንዴት የሚለው ነው ግራ የገባን የሚል አንደምታ ያለው ጥያቄ ብዙዎች በውስጥ መስመር ጠይቃቹህኛል ። ይህን መልስ ለሁላችሁም አንድ ላይ ለመመለስ ወደድኩ ለሂሳባዊ ቀመሩ ያለንን ምልከታ ቀየር ለማድረግ እንሞክርና እንየው እስቲ። መጀመሪያ leverage ለምትጠቀሙ ልጆች: ✏️500 ዶላር አላችሁ እንበል። ⭐️በክሪፕቶው ዓለም የገበያ ነውጡን ለናንተ ማስረዳት የሚጠበቅብኝ አይመስለኝም። በዚህም በቀን ውስጥ ደፋ ቀና ብላችሁ ዜና እና ቻርት አገላብጣችሁ 1% የሚያድግ ወይም የሚወርድ ኮይን ታጣላችሁ ብዬ አላስብም። 📎500 ዶላሩን አምስት ያጠናቹኋቸው ኮይኖች ላይ በ10x leverage (ሪስኩን መመጠን እንደቅድመሁነት መታየት ያለበት ሁነት መሆኑ እንዳለ ሆኖ) በመግባት ልክ 1% እንቅስቃሴ ሲያሳዩ ከገበያው መውጣት ይሆናል ማለት ነው። ይህ ሁነት ሪስክ ቢኖረውም ተገቢውን ጥናትና የስቶፕ ሎስ አስተዳደር ላደረገ ሰው ከባድ ነው ብዬ አላስብም። ➡️በዚህም ከያንዳንዱ ኮይኖች የ100 ዶላር ኢንቨስትመንት 10% አሳካችሁ ማለት በዛ እለት የነበራችሁ መነሻ 500 ዶላርም በ10% ያድጋል ማለት ነው። እናም የመጀመሪያው ቀን ግብይታችሁ ጠቅላላ ድምር 550$ ይሆናል። 📣ከዛ በኋላ የሚመጣውን exponential ለውጥ በእርግጥም ነውጥ ነው ብንለው ማጋነን አይሆንም። ለምን እና እንዴት ካላችሁኝ ከላይ የነገርኳችሁን ቀለል ያለ አካሄድ 100 ጊዜ መድገም ከቻላችሁ የሚመጣውን ሂሳብ ማየት ምላሹን ይሰጣቹሀል። 👇 Here are all the profit levels for the following 100 trades: $550.00 $605.00 $665.50 $732.05 $805.26 $885.78 $974.36 $1,071.79 $1,178.97 $1,296.87 $1,426.56 $1,569.21 $1,726.14 $1,898.75 $2,088.62 $2,297.49 $2,527.24 $2,779.96 $3,057.95 $3,363.75 $3,700.12 $4,070.14 $4,477.15 $4,924.87 $5,417.35 $5,959.09 $6,554.99 $7,210.50 $7,931.55 $8,724.70 $9,597.17 $10,556.89 $11,612.58 $12,773.83 $14,051.22 $15,456.34 $17,001.97 $18,702.17 $20,572.39 $22,629.63 $24,892.59 $27,381.85 $30,120.03 $33,132.04 $36,445.24 $40,089.77 $44,098.74 $48,508.62 $53,359.48 $58,695.43 $64,564.97 $71,021.47 $78,123.61 $85,935.97 $94,529.57 $103,982.53 $114,380.78 $125,818.86 $138,400.75 $152,240.82 $167,464.90 $184,211.39 $202,632.53 $222,895.78 $245,185.36 $269,703.90 $296,674.29 $326,341.72 $358,975.89 $394,873.48 $434,360.83 $477,796.91 $525,576.60 $578,134.26 $635,947.69 $699,542.45 $769,496.70 $846,446.37 $931,091.01 $1,024,200.11 $1,126,620.12 $1,239,282.13 $1,363,210.34 $1,499,531.38 $1,649,484.51 $1,814,432.97 $1,995,876.26 $2,196,463.89 $2,415,010.28 $2,656,511.31 $2,922,162.44 $3,214,378.68 $3,535,816.55 $3,889,398.20 $4,278,338.02 $4,706,171.83 $5,176,789.01 $5,694,467.91 $6,263,914.70 $6,890,306.17 🛡 Spot የምትገበያዩ ልጆች ደግሞ በዚሁ አካሄድ ላይ ወይ ካፒታል በመጨመር መንቀሳቀስ ነው አልያም በዚሁ የግብይት አካሄድ ሪስካችሁን በጣም ቀንሳችሁ ትሬድ ማረግ ነገር ግን ከመጨረሻው ውጤት 10 እጥፍ ያለን ሂሳብን ማለትም በ100ኛ ትሬዳችሁ 689 ሺህ ዶላር ገደማ የሚሆንላችሁ ይሆናል ማለት ነው። የትኞቹ ኮይኗች ለሚለው በተለይ Alt season ሲጀምር መውጪያችሁን ማሳመር እንጂ አይናችሁን ጨፍናችሁ ብትገቡበት ራሱ እድል በእድል የምትሆኑበት ሁነት እንዳለ ሆኖ እድሎችን እስከምናገኝ እና ቡል ማርኬቱ በተጠናከረ ሁኔታ እስኪቀጣጠል ራሳችንን በቴክኒካል: ፈንዳመንታል እና ሴንቲመንታል ጥናት አደራረግ ማበልፀግ ላይ መስራት በስተመጨረሻም ራሳችንን የቻልን ትሬደሮች መሆን ምላሹ ነው ብዬ አስባለው። መልካም ቀን እንደተለመደው በያላችሁበት ተመኘሁ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏 💚💛❤️   📩 @Beza_EthicalCrypto 📩@Beza_EthicalCrypto
5 658