cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Refuge Ministry

Christ in you, the hope of glory:” Colossians 1፥27 #ለወዳጅዎ_ሼር_በማድረግ_ያጋሩ @Refuge_Minister ይቀላቀሉን

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
202
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ደስ አለኝ ላገኝህ ነው ደግሞ መሰለኝ ገና በፍለጋው ረካሁኝ ሽፍት ልበል ከግርግሩ ልራቅ ልረሳ ከእግሮችህ ስር መድሀኒትህን ይዤ እንድነሳ ከዛም ባለፈ በአንተ በራስ እደነቃለሁ ባወኩህ ቁጥር እወድህና እዛ እከርማለሁ _ . ፀሎቴ ጋ // (ህሊና ዳዊት
Mostrar todo...
ፀሎቴ_ጋ_Tselote_Ga_Helina_Dawit_ህሊና_ዳዊት_New_Gospel_Video_yVRvbea9ibE.m4a5.78 MB
. ፀሎቴ ጋ // (ህሊና ዳዊት ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
ፀሎቴ_ጋ_Tselote_Ga_Helina_Dawit_ህሊና_ዳዊት_New_Gospel_Video_yVRvbea9ibE.mp446.72 MB
ለኢትዮጵያችን 3 ቀን ወጣቶች በጌታ ፊት ንሰሐ እየገባን እንፀልይ። ከ ጥቅምት 12-17 “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።”....2 ዜና 7፥14 እግዚአብሔር በቃ ይበለን https://t.me/Beautifuljesuschannel
Mostrar todo...
ለኢትዮጵያችን 3 ቀን ወጣቶች በጌታ ፊት ንሰሐ እየገባን እንፀልይ። ከ ጥቅምት 12-17 “በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።”....2 ዜና 7፥14 እግዚአብሔር በቃ ይበለን @Beautifuljesuschannel @Beautifuljesuschannel @Yoniministry
Mostrar todo...
ሪቫይቫል በዚህ ዘመን የክርስትና ሕይወት ያለ መንፈስ ቅዱስ የለ ሪቫይቫል ያለ ተሐድሶ የለ መነቃቃት ከባድ ነው እግዚአብሔር በእያንዳንዱ ቀን ሕይወታችን ማደስ ይፈልጋል ማነቃቃት ይፈልጋል መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር፦እግዚአብሔርም ሶምሶን ሊያነቃቃ ጀመር ይላል። እግዚአብሔር እንደ ሀገር እንደ ግለሰብ እንደ ቤተክርስቲያን ማደስ የምፈልገው ነገር አለ ፦የመጀመሪያ ቤተክርስቲያን ሪቫይቫል፣ የዌልስ ሪቫይቫል የአዙዛ ጎዳና ሪቫይቫል የኢንዶኔዥያ ሪቫይቫል እና ሌሎችም መጥቀስ ይቻላል። እግዚአብሔር ምድሪቱን ሲጎበኝ ክብሩን ይልካል ክብሩን ሲልክ ትውልድና ሕዝብ እግዚአብሔር የማየት እድል ያገኛል ወንጌል በኃይልና በስልጣን ይሰበካል ትውልድ እግዚአብሔር በሚያስገርምና በሚያስደንቅ ሁኔታ እግዚአብሔር መፈለግ ይጀምራል። #በዌልስ ሀገር እንዲህ ነው የሆነ 1.ሪቫይቫል ምክንያት ሁሉም ሰው ወደ እግዚአብሔር መመለስ ጀመረ 2.ወንጀለኛ የጠፋበት ጊዜ ስለ ነበረ ፖሊስ ሥራ አልነበራቸውም 3.የእግዚአብሔር ቃል ይበዛ ነበር መጽሐፍ ቅዱስ በብዛት ይሸጥ ነበር። በኢትዮጵያ እንዲህ ይሆናል የእግዚአብሔርን ክብር ለተራቡት Share በማድረግ ተባበሩኝ 🇪🇹🇪🇹🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🇪🇹🇪🇹 @DemuRevivalministry @DemuRevivalministry @DemuRevivalministry
Mostrar todo...
. አንተ ጅማሬ የለህ - ፌቨን ካሳሁን Ft. Yishak Sedik sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
አንተ_ጅማሬ_የለህ_ፌቨን_ካሳሁን_Ante_Jimare_Yeleh_Feven_Kassahun_f_A_1_B4_yD8Y.mp450.90 MB
. አንተ ጅማሬ የለህ - ፌቨን ካሳሁን Ft. Yishak Sedik sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
አንተ_ጅማሬ_የለህ_ፌቨን_ካሳሁን_Ante_Jimare_Yeleh_Feven_Kassahun_f_A_1_B4_yD8Y.m4a5.37 MB
. ስጋት የሌለበት -||- አቤኔዘር ደበበ ሀና ተክሌ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
Abenezer_Debebe_ስጋት_የሌለበት_segat_Yelelebet_Abenezer_Debe_7Wall99.m4a7.89 MB
. ስኖርሳለው -||- ቃልኪዳን አሸናፊ ይትባረክ ታምሩ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
_SENOR_SALEHU_ስኖር_ሳለሁ_Live_Protestant_Mezmur2021_Kalkid_78_isfX0kQM.m4a5.96 MB
. የናፈቀኝን -||- በረከት አበራ ይትባረክ ታምሩ sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
የናፈቀኝን_በረከት_አበራ_እና_ይትባረክ_ታምሩ_6VUedyAj8H8_140.m4a5.57 MB
ግሩም አባት ነህ // ዘሪቱ መንግስቱ ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
New_Amazing_Amaharic_Live_Worship_Girum_Abat_Neh_2021_2_axZlXfhJJfA.m4a10.02 MB
ግሩም አባት ነህ // ዘሪቱ መንግስቱ ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot@Markengeta ◁ ▷ @Markengeta ◁ △Join Us△
Mostrar todo...
New_Amazing_Amaharic_Live_Worship_Girum_Abat_Neh_2021_2_axZlXfhJJfA.mp476.87 MB
“And you shall seek me, and find me, when you shall search for me with all your heart.” — Jeremiah 29:13 “እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁም ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፤” — ኤርምያስ 29:13 YoniAsusa Revival @Beautifuljesuschannel @Beautifuljesuschannel
Mostrar todo...
Add a comment
“And you shall seek me, and find me, when you shall search for me with all your heart.” — Jeremiah 29:13 “እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁም ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፤” — ኤርምያስ 29:13 YoniAsusa Revival @Beautifuljesuschannel @Beautifuljesuschannel
Mostrar todo...
Add a comment
“And you shall seek me, and find me, when you shall search for me with all your heart.” — Jeremiah 29:13 “እናንተ ትፈልጉኛላችሁ፣ በፍጹም ልባችሁም ከፈለጋችሁኝ ታገኙኛላችሁ፤” — ኤርምያስ 29:13 YoniAsusa Revival @Beautifuljesuschannel @Beautifuljesuschannel
Mostrar todo...
ጸሎትና_የእግዚአብሔር_ቃል አውቃለሁ ብዙ ጊዜ ጸልያችኋል: በጸሎት ክፍላችሁ ወይም የቤተክርስቲያን መሰብሰብያ ውስጥ አምርራችሁ አልቅሳችሁ ታውቃላችሁ: ነገር ግን የፈለጋችሁትን ውጤት ማግኘት አልቻላችሁም! ለምን ? “በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።” — ዮሐንስ 15፥7 የእግዚአብሔር ቃል አለህ? የእግዚአብሔር ቃል አለሽ? በልባችሁ የእግዚአብሔር ቃል አላችሁ? ጸሎት እውነት ነዉ ትልቅ መንፈሳዊ መሳሪያ ነዉ፥ ነገር ግን እንዴት ነው የምንጸልየው? እንዴትስ ነዉ ይህንን መሳሪያ የምንጠቀመው??? ብዙ ሰዎች ጸሎቴ አልተመለሰም ይላሉ: ለዚህም ይጨነቃሉ ነገር ግን እነሱ የሚጸልዩበትን መንገድ በእግዚአብሔር ቃል አይፈትሹም። የእግዚአብሔር ቃል በእናንተ ከሌላ ጸሎታችሁ ሁልጊዜ የተፈለገውን ውጤት አያመጣም። በዚህ ጉዳይ ኢየሱስን እንስማው: የራሳችንን ስሜት ወይም ሰዎች አይደለም ኢየሱስን ራሱን እንስማው: "ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።” አለ! ይሄ ግልጽ ነዉ፥ አንድን ሰው ለትክክለኛ ጸሎት የሚያበቃው በውስጡ ያለ የኢየሱስ ቃል ነዉ። የእግዚአብሔር ቃል የሌለው ሰው ጸሎትን በትክክለኛው መንገድ ማድረግ በፍጹም አይችልም፥ ለዚህም ጸሎቱ መልስ አይኖረውም፥ የእግዚአብሔርን ቃል እንውደድ። የእግዚአብሔር ቃል በመንፈሳችን ስኖር የጠየቅነው ሁሉ ይሰጠናል፥ ምክንያቱም የምንጠይቀው በንጹሕ ልብና በቀና መንፈስ ነዉ።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha! https://t.me/Finchawachristian_fello
Mostrar todo...
Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha! @FinchawaChristian_fello @FinchawaChristian_fello @FinchawaChristian_fello
Mostrar todo...
𝑌𝑂𝑁𝐼 𝑌𝐴𝐶𝐾: Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha! @FinchawaChristian_fello @FinchawaChristian_fello @FinchawaChristian_fello
Mostrar todo...
𝑌𝑂𝑁𝐼 𝑌𝐴𝐶𝐾: Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha! @FinchawaChristian_fello
Mostrar todo...
Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha! @FinchawaChristian_fell
Mostrar todo...
Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha! @Fchristian_fello @Fchristian_fello @Fchristian_fello
Mostrar todo...
Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha! https://t.me/Fchristian_fello
Mostrar todo...
Tokkummaa Dargaggoota Kristaana Magaalaa Finchaawaa Isinis nuu wajjin tokkummaa akka qabaattaniif, isa arginee fi isa dhageenye sana isinitti in himna; tokkummaan keenya immoo abbaadhaa wajjin, ilma isaa Yesus Kristosii wajjinis. — 1Yoh. 1:3 Channel kenyaa #Share #Join #share 👇👇👇👇👇👇 Hiryaa keesan yo dandeettan nama jaallattanu 3 add tolcha!
Mostrar todo...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 @YoniMinistry
Mostrar todo...
🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌼 🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼 🌼🌼
Mostrar todo...
⚠️ ጓደኛህ ማን ነው? ⚠️ ከኢያሱና ከካሌብ በቀር ወደ ከነዓን የተላኩት ሰላዮች በሙሉ ያሉት እኛ በእነርሱ ፊት እንደ አንበጣ ነን ነበር፡፡ ሰው አንበጣ ነኝ ሲል እግዚአብሔርን አያስደሰትም፤ እግዚአብሔር እኔ ሕያው ነኝና በጆሮዬ እንደ ተናገራችሁት እንዲሁ በእውነት አደርግባችኋለሁ አላቸው፤ (ዘኍልቍ 14፡28) ስለ ራሳችን የምናስበው ነገር ፍፃሜአችንን ይወስናል! “አሳብህን ተመልከት ወደ ንግግር ይለወጣል፤ የምትናገረውን ተመልከት ድርጊት ሆኖ ታየዋለህ፤ ድርጊትህን ተመልከተው ልምድህ ሆኖ ታየዋለህ፤ ልምድህን ተመልከተው ባሕርይህ ሆኖ ታገኘዋለህ፤ ባሕርይህም ፍጻሜህን ይወስናል፡፡” ከኢያሱና ከካሌብ ውጪ ያሉት ወደ ከነዓን የተላኩ ሰላዮች በሙሉ ግን “እኛ በእነርሱ ፊት እንደ አንበጣ ነን” ብለው የእስራኤል ሕዝብን ለማሳመን መረጃ ይዘው መጥተው ነበር፡፡ ዛሬም ብዙ ሰዎች “ቀስ በል አንተ ገና ትንሽ ነህ” ሊሏችሁ ይችላሉ፤ ነገር ግን ውስጥህ “ትንሽ ነህ ብሎሃልን?” ዋናው እነሱ ያሉህ ሳይሆን አንተ ራስህን ነኝ የምትለው ነገር ነው፡፡ ሰዎች አትችልም፣ ትንሽ ነህ ሊሉህ ይችላሉ፤ አንተ ራስህ ግን አልችልም፣ ትንሽ ነኝ ብለህ ከደመደምክ ማን ከትንሽነት ነፃ ሊያወጣህ ይችላል? በዚህ ጊዜ ልትል የሚገባው “እኔ ትንሽ መሆን አልችልም፣ በክርስቶስ የአብርሃም ዘር ነኝ…” ጌታ ከምትሰሙት ተጠበቁ ያለን የምናስበው ነገር የሰማነውን ነገር እንደሆነ ስለሚያውቅ ነው። እኛ የምናውቀው “የገባ ያገለግላል” የሚለውን ብቻ ከሆነ የሰዎች ንግግር ቀጭቶ ያስቀረናል፣ ራእያችንም በውድቀት ይደመደማል፡፡ ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል አንደበትም እሳት ነው... የፍጥረትንም ሩጫ ያቃጥላል፡፡ (ያዕቆብ 3፡6) ይላል፡፡ ትልቁ አስተማሪህ ጓደኛህ ነው፡፡ እንዴት እንደምትደምቅ ስታስብ እንዴት እንደምትወድቅ እየነገረ ተስፋ ከሚያስቆርጥ ጓደኛ መለየት አስፈላጊ እና የሚያዋጣ ነው፡፡ “አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 15፥33 💎 ሬቨ ተዘራ ያሬድ @Yetbebgojo
Mostrar todo...
“…ስለ ሁከት ሰውንም ስለ መግደል በወኅኒ ታስሮ የነበረውን አስፈታላቸው፥ ኢየሱስን ግን ለፈቃዳቸው አሳልፎ ሰጠው።” (ሉቃስ 23: 25) The innocent got judged for the criminal to go free. Amazing love!
Mostrar todo...
‼️‼️‼️‼️
Mostrar todo...
🎲 የዕለተ ጥቅስ 🎲 ________ መዝሙር 103፥8_________ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ።”
Mostrar todo...
❤️ 2
💙 2
🎲 የዕለተ ጥቅስ 🎲 ________ መዝሙር 103፥8_________ እግዚአብሔር መሓሪና ይቅር ባይ ነው፥ ከቍጣ የራቀ ምሕረቱም የበዛ።”
Mostrar todo...
🎲 የዕለተ ጥቅስ 🎲 ________ መዝሙር 103፥4_________ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥” — መዝሙር 103፥4
Mostrar todo...
💙 2
🎲 የዕለተ ጥቅስ 🎲 ________ መዝሙር 103፥4_________ ሕይወትሽን ከጥፋት የሚያድናት፥ በምሕረቱና በቸርነቱ የሚከልልሽ፥” — መዝሙር 103፥4
Mostrar todo...
sticker.webp0.17 KB
sticker.webp0.04 KB