ግጥምን ለወንጌል
እናውራው ወንጌሉን ባለንበት ሁሉ በትልቅ ትንሹ ይሰበክ ቃሉ በሁሉ ይሰማ ይታወቅ ወንጌሉ
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
385
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
እኔ ማለት ቁ-1
በራሴ ከንቱ ሀይል በሚሰጠኝ በክርስቶስ ግን ሁሉን የቻልኩኝ
ክርስቶስን ላመልክልሰግድለት ቃል የገባሁኝ
እሱም ተቀብሎ ልጅ ያደረገኝ
ሰማያዊ ዜጋ የምድር በረከት
ፃድቅ ሆኜ ሳይሆን የምኖር በምህረት
ዋጋ ተከፍሎልኝ የኖኩኝ በህይወት
በቃ ይሄ ብቻ ነው የእኔ ማንነት
ቁ-2 ይቀጥላል