ke metshaft getsoch
በዚህ ቻናል ለይ ከተለያዩ መጽሀፍት የተወሰዱ ግጥሞች ወጎች አዝናኝ እና አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችን ምታገኙበት ቻናል @kemetshaft @abelaabzer
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
927Suscriptores
Sin datos24 hours
Sin datos7 days
Sin datos30 days
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
Mostrar todo...
https://t.me/ethiopianvitiligosociety
ይድረስ ለሰፊው ህዝብ
.
.
አንዳንዴ ከእርምጃ
መቆም ቁጭ ማለት እጅጉን ይፈጥናል
ውሉ ካልታወቀ
ከነፃነት ትግል ባርነት ይሻላል!!!
ስለዚህ ሰፊው ህዝብ
ከመሮጥህ በፊት መድረሻህን አስብ
በስሜት ተሳክረህ
ሽቅብ ወጣሁ ብለህ ቁልቁል እንዳትሳብ!!!
ማይክል ሰለሞን
(የቡዜ ልጅ)
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@abelaabzer