es
Feedback
🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA

🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA

Canal cerrado

➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስደማሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል 😱 ═══════════════════ ለማስታወቂያ ስራ ➡️ @Teme_995 | @Laday_33 😅በቀልድ ፈታ ለማለት👇 ይቀላቀሉ @keldn_befker

Mostrar mĂĄs

📈 Análisis del canal de Telegram 🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA

El canal 🌍 አለምና እውነታዎቿ /ALEMENA EWNTAWCHA en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 113 593 suscriptores, ocupando la posición 450 en la categoría Música y el puesto 247 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 113 593 suscriptores.

SegĂşn los Ăşltimos datos del 03 junio, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los Ăşltimos 30 dĂ­as la variaciĂłn de miembros fue de -1 834, y en las Ăşltimas 24 horas de 29, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificaciĂłn: No verificado
  • Tasa de interacciĂłn (ER): El promedio de interacciĂłn de la audiencia es 2.49%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 3.11% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicaciĂłn recibe en promedio 2 831 visualizaciones. En el primer dĂ­a suele acumular 3 532 visualizaciones.
  • Reacciones e interacciĂłn: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicaciĂłn es 82.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
“➠ለማመን የሚከብዱ እና ጨርቅዎን ጥለው እንዱያብዱ የሚያደርጉ አስደማሚ እውነታዎች የሚለቀቁበት ብቸኛው የ TELEGRAM ቻናል 😱 ═══════════════════ ለማስታወቂያ ስራ ➡️ @Teme_995 | @Laday_33 😅በቀልድ ፈታ ለማለት👇 ይቀላቀሉ @keldn_befker”

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (Ăşltimos datos recibidos el 04 junio, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analĂ­tica demuestra que la audiencia interactĂşa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categorĂ­a MĂşsica.

113 593
Suscriptores
+2924 horas
-5847 dĂ­as
-1 83430 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Canales Similares
Sin datos
ÂżAlgĂşn problema? Por favor, actualice la pĂĄgina o contacte a nuestro gerente de soporte.
Nube de Etiquetas
Sin datos
ÂżAlgĂşn problema? Por favor, actualice la pĂĄgina o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
junio '26
junio '26
+147
en 2 canales
mayo '26
+1 979
en 99 canales
Get PRO
abril '26
+1 130
en 93 canales
Get PRO
marzo '26
+1 146
en 109 canales
Get PRO
febrero '26
+1 100
en 101 canales
Get PRO
enero '26
+1 123
en 84 canales
Get PRO
diciembre '25
+1 252
en 211 canales
Get PRO
noviembre '25
+1 652
en 91 canales
Get PRO
octubre '25
+1 296
en 78 canales
Get PRO
septiembre '25
+3 155
en 106 canales
Get PRO
agosto '25
+2 339
en 103 canales
Get PRO
julio '25
+2 814
en 97 canales
Get PRO
junio '25
+1 693
en 71 canales
Get PRO
mayo '25
+2 227
en 107 canales
Get PRO
abril '25
+1 301
en 66 canales
Get PRO
marzo '25
+2 411
en 64 canales
Get PRO
febrero '25
+1 530
en 96 canales
Get PRO
enero '25
+1 486
en 51 canales
Get PRO
diciembre '24
+3 030
en 63 canales
Get PRO
noviembre '24
+2 116
en 87 canales
Get PRO
octubre '24
+1 708
en 84 canales
Get PRO
septiembre '24
+5 268
en 148 canales
Get PRO
agosto '24
+5 196
en 137 canales
Get PRO
julio '24
+7 860
en 148 canales
Get PRO
junio '24
+5 012
en 123 canales
Get PRO
mayo '24
+7 979
en 149 canales
Get PRO
abril '24
+6 845
en 149 canales
Get PRO
marzo '24
+6 812
en 131 canales
Get PRO
febrero '24
+8 170
en 92 canales
Get PRO
enero '24
+7 016
en 83 canales
Get PRO
diciembre '23
+8 869
en 133 canales
Get PRO
noviembre '23
+9 897
en 119 canales
Get PRO
octubre '23
+26 897
en 135 canales
Get PRO
septiembre '23
+22 066
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+4 070
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+5 134
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+3 536
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+2 709
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+3 271
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+3 505
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+3 523
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+6 128
en 0 canales
Get PRO
diciembre '22
+4 074
en 0 canales
Get PRO
noviembre '22
+4 003
en 0 canales
Get PRO
octubre '22
+4 616
en 0 canales
Get PRO
septiembre '22
+4 504
en 0 canales
Get PRO
agosto '22
+1 761
en 0 canales
Get PRO
julio '22
+487
en 0 canales
Get PRO
junio '22
+518
en 0 canales
Get PRO
mayo '22
+924
en 0 canales
Get PRO
abril '22
+565
en 0 canales
Get PRO
marzo '22
+994
en 0 canales
Get PRO
febrero '22
+394
en 0 canales
Get PRO
enero '22
+616
en 0 canales
Get PRO
diciembre '21
+402
en 0 canales
Get PRO
noviembre '21
+687
en 0 canales
Get PRO
octubre '21
+667
en 0 canales
Get PRO
septiembre '21
+978
en 0 canales
Get PRO
agosto '21
+919
en 0 canales
Get PRO
julio '21
+629
en 0 canales
Get PRO
junio '21
+529
en 0 canales
Get PRO
mayo '21
+246
en 0 canales
Get PRO
abril '21
+356
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
04 junio0
03 junio+75
02 junio+53
01 junio+19
Publicaciones del Canal
¹⁹“Love is a serious mental disease” አስታውሳለሁ አብረን የነበርን ግዜ እኔ ቤት ተቀምጠን አንድ አይጥ አይታ በፍርሃት ከጀርባዬ ላይ ዘላ በመውጣት “የእኔ ፍቅር ግደለው ግደለው
¹⁹“Love is a serious mental disease” አስታውሳለሁ አብረን የነበርን ግዜ እኔ ቤት ተቀምጠን አንድ አይጥ አይታ በፍርሃት ከጀርባዬ ላይ ዘላ በመውጣት “የእኔ ፍቅር ግደለው ግደለው እባክህ” ስትለኝ የጀብደኝነት ስሜት ተሰምቶኝ በመጥረጊያ አንድ ግዜ ስለው ሮጦ አመለጠኝ። ከትንሽ ቀን በኋላ ከእሷ ጋር ተጣላንና ተለያየን። እኔም በትካዜ ቤቴ ተቀምጬ ሳለ ባለፈው የመታውት አይጥ ፊለፊቴ እያነከሰ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦“እኔን ልትገድለኝ የፈለከው ለዚህ ነበር? እርጉም ጅል አፍቃሪ፤ ደሞ ካልሲ ይሸታል!።” ☹ 🐭 ✍አርምሞም ◽SHERE JOIN US◽ https://t.me/alemniewntwcha

2
¹⁹“Love is a serious mental disease” አስታውሳለሁ አብረን የነበርን ግዜ እኔ ቤት ተቀምጠን አንድ አይጥ አይታ በፍርሃት ከጀርባዬ ላይ ዘላ በመውጣት “የእኔ ፍቅር ግደለው ግደለው እባክህ” ስትለኝ የጀብደኝነት ስሜት ተሰምቶኝ በመጥረጊያ አንድ ግዜ ስለው ሮጦ አመለጠኝ። ከትንሽ ቀን በኋላ ከእሷ ጋር ተጣላንና ተለያየን። እኔም በትካዜ ቤቴ ተቀምጬ ሳለ ባለፈው የመታውት አይጥ ፊለፊቴ እያነከሰ መጥቶ እንዲህ አለኝ፦“እኔን ልትገድለኝ የፈለከው ለዚህ ነበር? እርጉም ጅል አፍቃሪ፤ ደሞ ካልሲ ይሸታል!።” ☹ 🐭 ✍አርምሞም ◽SHERE JOIN US◽ https://t.me/alemniewntwcha
1
3
ታላቁ እስክንድር (Alexander the Great) በወቅቱ የዓለም ልዕለ-ኃያል የነበረችውንና በሀብትና በሰው ኃይል የናኘችውን ታላቋን የፐርሺያ ግዛት ሲያሸንፍ የነበረው ከ40,000 እስከ 50,00
ታላቁ እስክንድር (Alexander the Great) በወቅቱ የዓለም ልዕለ-ኃያል የነበረችውንና በሀብትና በሰው ኃይል የናኘችውን ታላቋን የፐርሺያ ግዛት ሲያሸንፍ የነበረው ከ40,000 እስከ 50,000 የሚጠጋ አነስተኛ ሰራዊት ሲሆን፣ የፐርሺያ ጦር ግን ከእሱ እጥፍ በላይ ሆኖ ከ100,000 እስከ 250,000 ይገመታ ነበር። ሆኖም እስክንድር "ሳሪሳ" የተባሉ ረዣዥም ጦሮችን የሚጠቀመውን የማይደፈር የ"ፎላንክስ" (Phalanx) የጦር ስልት በመጠቀምና በቀጥታ የፐርሺያውን ንጉስ ዳርዮስን ለይቶ በማጥቃት፣ የንጉሱን መሸሽ ተከትሎ መላው የፐርሺያ ሰራዊት ሞራሉ ተሰብሮ እንደ በግ መንጋ እንዲበታተን አድርጓል። በዚህም ምክንያት እስክንድር ይሄንን ሁሉ ሰፊ ቦታ ሲቆጣጠር ያጣው 4,000 አካባቢ ወታደሮችን ብቻ ሲሆን 🥶፣ በአንጻሩ የፐርሺያ ሰራዊት በጦርነቱና በመሸሽ ላይ እያለ ተለቅሞ በመገደሉ እስከ 70,000 የሚደርስ እጅግ ከፍተኛ ወታደር አጥቷል። 😵 The greatest king of all time! 🔥
1 749
4
ፍትህ ፍትህ ፍትህ⚖️ በአርሲ ምድር በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እና በንጹሐን ምዕመናን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እና ጥቃት ልብን በእጅጉ የሚያደማ፣ አንጀትንም የሚበላ ጥልቅ ሀዘን ነው። ይህ የጥቂ
ፍትህ ፍትህ ፍትህ⚖️ በአርሲ ምድር በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን እና በንጹሐን ምዕመናን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እና ጥቃት ልብን በእጅጉ የሚያደማ፣ አንጀትንም የሚበላ ጥልቅ ሀዘን ነው። ይህ የጥቂቶች ብቻ ሳይሆን የሁላችንም ህመም ነው፤ በመሆኑም ዝምታን ሰብረን በአንድነት ቆመን መቃወም የሁላችንም ግዴታ ነው። ይህን በደል ለማስቆም እያንዳንዳችን ባለን አቅም ሁሉ የድርሻችንን መወጣት አለብን፦ በማህበራዊ ትስስር ገጾች (Social Media)፡ ያለንን መድረክ ሁሉ በመጠቀም ስለ እውነታው እንናገር፤ ግፉን በፅኑ እንቃወም። በአቅማችን ሁሉ በማገዝ፣ በጸሎት እና በምንችለው መንገድ ሁሉ ከወንድም እህቶቻችን ጎን በመቆም አጋርነታችንን እናሳይ። "ቤተ ክርስትያን በስንት መከራዎች እና ፈተናዎች ያለፈች ነች... መቼም ቢሆን አትጠፋም!" አዎን፣ ቤተ ክርስቲያን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች! በረጅም ታሪኳ ብዙ ዘመናትን፣ ከባድ የእሳት ፈተናዎችን፣ እና መከራዎችን በጽናት ተሻግራለች። ምንም እንኳን የዛሬው ፈተና እጅግ ከባድ እና ልብ ሰባሪ ቢሆንም፣ መሠረቷ በዓለት ላይ የታነጸውን ቤተ ክርስቲያን ሊያናውጣት የሚችል አንዳችም ምድራዊ ኃይል የለም። ፈተናው ቢበዛም ቤተ ክርስቲያን መቼም ቢሆን አትጠፋም፤ ዛሬም፣ ነገም፣ ለዘላለምም ደምቃ ትኖራለች! ⛪️ ◽️SHERE JOIN US◽️ https://t.me/alemniewntwcha
1 098
5
አሳዛኟ ላም❤️ በመኪና የተገጨችው ላም ከመሬት ወድቃ ታቃስታለች። ሰውነቷ ተልጧል። እግሯም ተሰብሯል። መነሳት አቅቷት ተዘርራለች። መኪናው የደረሰበትን ጉዳት ለማየት ሰዎቹ ዙርያውን ከበው ቆመዋል።
አሳዛኟ ላም❤️ በመኪና የተገጨችው ላም ከመሬት ወድቃ ታቃስታለች። ሰውነቷ ተልጧል። እግሯም ተሰብሯል። መነሳት አቅቷት ተዘርራለች። መኪናው የደረሰበትን ጉዳት ለማየት ሰዎቹ ዙርያውን ከበው ቆመዋል። ላሟ ብቻዋን ናት፣ ማንም ወደ እሷ ዞሮ ያያት፣ ጉዳቷንም ከቁብ የቆጠረ አልነበረም፣ እሷ የተሰማትን ህመምና ሰቃይ መኪናው አልተሰማውም፣ሰዎቹ የከበቡት ግን መኪናውን ላሟ የሰው ልጅን ጭካኔ በገፅታዋ በኩል ትነግረናለች። የማወራችሁ ስለ ህሊና ነው!😢
2 751
6
ድመቶች ኢንተርኔትን ተቆጣጠሩ - የዓለም መሪዎች የድመት ፎቶዎችን ፖስት ማድረግ ከጀመሩ ሰነባብተዋል! በቅርቡ በተደረገ አንድ ጥናት ድመቶች ከውሾች በበለጠ በኢንተርኔት ተወዳጅ እንደሆኑ ታውቋል። ይ
ድመቶች ኢንተርኔትን ተቆጣጠሩ - የዓለም መሪዎች የድመት ፎቶዎችን ፖስት ማድረግ ከጀመሩ ሰነባብተዋል! በቅርቡ በተደረገ አንድ ጥናት ድመቶች ከውሾች በበለጠ በኢንተርኔት ተወዳጅ እንደሆኑ ታውቋል። ይህንን ተከትሎ የዓለም መሪዎች ዜጎቻቸውን ለማስደሰት የድመቶቻቸውን ፎቶዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ በየቀኑ መለጠፍ ጀምረዋል! የፖለቲካ ተንታኞች እንደሚሉት ከሆነ መሪዎች ይሄንን የሚያደርጉት ተወዳጅነትን ለማግኘትና ዜጎችን ለማዝናናት ነው። ድመቶች የዓለም መሪዎች በሚሰጧቸው ንግግሮች ላይ ሲገኙ፣ በስብሰባዎች ላይ ሲሳተፉ እና ከሌሎች የቤት እንስሳት ጋር ሲጫወቱ የሚያሳዩ ፎቶዎች በስፋት ይሰራጫሉ። ዜጎች ይህንን አዝማሚያ እጅግ ከመውደዳቸው የተነሳ "ድመት ለፕሬዝዳንት" የሚል አዲስ የፖለቲካ ፓርቲ ለመመስረት እየተዘጋጁ ነው😂 ◽SHERE JOIN US◽ https://t.me/alemniewntwcha
4 296
7
ላሚን ያማል ሴት ማሳደዱን አላባራም እቺ 8 ኛ ሴቱ ስትሆን እድሜዋም 30 ነው በመሀላቸው የአስራ ምናምን አመት ልዩነት አለ😳
ላሚን ያማል ሴት ማሳደዱን አላባራም እቺ 8 ኛ ሴቱ ስትሆን እድሜዋም 30 ነው በመሀላቸው የአስራ ምናምን አመት ልዩነት አለ😳
5 136
8
🤭እርግጠኛ ሁኑ በ 433 አስገራሚ እውነታዎችጨቻናላችን ትገረማላቹ ትማሩበታላቹ 🌍የአለማችን አስገራሚ ሰዎች 😢አሳዛኘ ታሪኮች 🥰አስደናቂ ክስተቶች 😯አስገራሚ ህጎች 🤔አስገራሚ ቦታዎች ሁሉንም
🤭እርግጠኛ ሁኑ በ 433 አስገራሚ እውነታዎችጨቻናላችን  ትገረማላቹ ትማሩበታላቹ 🌍የአለማችን አስገራሚ ሰዎች 😢አሳዛኘ ታሪኮች 🥰አስደናቂ ክስተቶች 😯አስገራሚ ህጎች 🤔አስገራሚ ቦታዎች ሁሉንም በ 433 አስገራሚ እውነታዎች 👇ይቀላቀሉ https://t.me/amazing_fact_433
950
9
😅ጥርሳችሁ እስኪያገጥ ድረስ ነዉ የምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰባብሮ ክፈል የለም 😁JOIN በሉናእኝ እንበል👇 https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk https://t.me/+kTBte
😅ጥርሳችሁ እስኪያገጥ ድረስ ነዉ የምትስቁት ግን በዋላ ጥርሳቹ ተሰባብሮ ክፈል የለም 😁JOIN በሉናእኝ እንበል👇 https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk https://t.me/+kTBteZuf9r5iMTFk
5 164
10
እ.ኤ.አ. በ 2000 አንድ ጥናት ይፋ ባረገው መረጃ መሠረት አብዛኛው የጃፓን ህዝብ ከኮምፒዩተር እና ከቴክኖሎጂ ፈጠራዎች በላይ ፓስታ(Noodles) የ20ኛው ክፍለ ዘመን ምርጡ ፈጠራ እንደሆነ ያስ
እ.ኤ.አ. በ 2000 አንድ ጥናት ይፋ ባረገው መረጃ መሠረት አብዛኛው የጃፓን ህዝብ ከኮምፒዩተር እና ከቴክኖሎጂ ፈጠራዎች በላይ ፓስታ(Noodles) የ20ኛው ክፍለ ዘመን ምርጡ ፈጠራ እንደሆነ ያስባሉ የሚል ነበር።ወይ ጃፓን ለሆዳቸው ሟች እኮ ናቸው 😂
5 413
11
በሻሻ የምርጫ ጣቢያ የድምፅ ቆጠራ ውጤት ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ተፎካካሪያቸውን ዘርሮ አሸንፏል 🙂😁
በሻሻ የምርጫ ጣቢያ የድምፅ ቆጠራ ውጤት ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አህመድ ተፎካካሪያቸውን ዘርሮ አሸንፏል 🙂😁
967
12
🥳➡️ ቤቲንግ ቁማር አይደለም!!💯💰 በ Fixed ጌም በጣም ብዙ ወጣቶች እንደቀልድ ህይወታቸውን ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እየቀየሩ ነው በመጨረሻም ትክክለኛው የ Fixed ቻናል ተገኘ ሶስት አ+3
🥳➡️ ቤቲንግ ቁማር አይደለም!!💯💰   በ Fixed ጌም በጣም ብዙ ወጣቶች እንደቀልድ ህይወታቸውን ሳምንት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ እየቀየሩ ነው በመጨረሻም ትክክለኛው የ Fixed ቻናል ተገኘ ሶስት አመት የቆየ 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ በግልፅ ብዙ ልጆች እየሰሩበት ነው ሰው ያልነቃበት ድብቅ ግን በጣም አትራፊ የonline ቤቲንግ ነው   ⭐️ስራውን መጀመር እና በቤቲንግ እንደሎልች ህይወታችውን መቀየር የምትፈልጉ እና ስለስራው በቂ መረጃ ማግኘት የምትፈልጉ 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+OnaX_dkQywhmMjA0 https://t.me/+OnaX_dkQywhmMjA0    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ይሄን Fixed ትኬት ወስዳችው ስራውን መጀመር ትችላላችው ቤቲንግ አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem ገብታችው የቤቲንግ አካውንት መክፈት ትችላላችው  Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ
3 117
13
🧐" ማን ነው ጅል ❓? " የሆነ መንደር ውስጥ አንድ ጅል ይኖራል። የመጨረሻ ጅል ከመሆኑ የተነሳ 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አይችልም። እና የመንደሩ ነዋሪዎች ይመጡና "አንተ ጅል ና እ
🧐" ማን ነው ጅል ❓? " የሆነ መንደር ውስጥ አንድ ጅል ይኖራል። የመጨረሻ ጅል ከመሆኑ የተነሳ 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አይችልም። እና የመንደሩ ነዋሪዎች ይመጡና "አንተ ጅል ና እስቲ ከዚህ ምረጥና ውስድ" ብለው 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም ሲያስቀምጡለት 10ሩን ያነሳል። "ይሄ (50ው) ይሻልሃል" ሲሉት "እምቢ ብሎ ያለቅሳል። "አይ ይሄ ጅል … ኑ ጉድ እዩ፤ ኑ ጉድ እዩ" ይሉና አሁንም 10 ሳንቲም እና 50 ሳንቲም ድጋሚ ያስቀምጡለታል። አሁንም 10ሯን ያነሳል። ኧረ ይሄ ይሻልሃል ሲሉት "እምቢ፣ እምቢ" ብሎ ያለቅሳል። በኋላ በዚህ ጅል ዘመዶቹ እያፈሩ ሄዱ። አንዱ ዘመዱ መጣና "አንተ ጅል … ሁሌ ባንተ እንዳፈርን እንቅር? ኧረ ተው ግድ የለህም፣ ተው ግድ የለህም። 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አቅቶህ 50 ሳንቲም ሲሰጡህ በ10 ሳንቲም ታለቅሳለህ? ኧንደው ምናለ 50ውን ብታነሳ?" ብሎ ሲመክረው። "ጅልስ አንተነህ ነህ! አምሳውን ያነሳው ቀን አያስመርጡኝም። ፧ ማነው ጅል? 🫪 ምንጭ :- ዓለማየሁ ገላጋይ ◽SHERE JOIN US◽ https://t.me/alemniewntwcha
5 099
14
🧐" ማን ነው ጅል ❓? " የሆነ መንደር ውስጥ አንድ ጅል ይኖራል። የመጨረሻ ጅል ከመሆኑ የተነሳ 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አይችልም። እና የመንደሩ ነዋሪዎች ይመጡና "አንተ ጅል ና እስቲ ከዚህ ምረጥና ውስድ" ብለው 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም ሲያስቀምጡለት 10ሩን ያነሳል። "ይሄ (50ው) ይሻልሃል" ሲሉት "እምቢ ብሎ ያለቅሳል። "አይ ይሄ ጅል … ኑ ጉድ እዩ፤ ኑ ጉድ እዩ" ይሉና አሁንም 10 ሳንቲም እና 50 ሳንቲም ድጋሚ ያስቀምጡለታል። አሁንም 10ሯን ያነሳል። ኧረ ይሄ ይሻልሃል ሲሉት "እምቢ፣ እምቢ" ብሎ ያለቅሳል። በኋላ በዚህ ጅል ዘመዶቹ እያፈሩ ሄዱ። አንዱ ዘመዱ መጣና "አንተ ጅል … ሁሌ ባንተ እንዳፈርን እንቅር? ኧረ ተው ግድ የለህም፣ ተው ግድ የለህም። 50 ሳንቲም እና 10 ሳንቲም መለየት አቅቶህ 50 ሳንቲም ሲሰጡህ በ10 ሳንቲም ታለቅሳለህ? ኧንደው ምናለ 50ውን ብታነሳ?" ብሎ ሲመክረው። "ጅልስ አንተነህ ነህ! አምሳውን ያነሳው ቀን አያስመርጡኝም። ፧ ማነው ጅል? 🫪 ምንጭ :- ዓለማየሁ ገላጋይ ◽SHERE JOIN US◽ https://t.me/alemniewntwcha
1
15
🙈ኤሎን መስክ ከትዳር አጋር ሌላ መማገጥን ለማስቀረት ያቀደ ይመስላል ኢሎን መስክ 'ስማርት ጡት ማስያዣ' አምጥቷል! ​የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደ
🙈ኤሎን መስክ ከትዳር አጋር ሌላ መማገጥን ለማስቀረት ያቀደ ይመስላል ኢሎን መስክ 'ስማርት ጡት ማስያዣ' አምጥቷል! ​የዓለማችን ቁጥር አንድ ቢሊየነር ኢሎን መስክ፣ ሴቶችን አስቆጥቷል ወይም አስደስቷል? “ዝሙት ሊቀር ነው” ብሎ ለሴቶች የተነደፈ “ስማርት ባዮሜትሪክ ባር” የተባለ ጡት ማስያዣ ሰርቷል። ይህ ጡት ማስያዣ የሚከፈተው ባለቤቷ ወይም የፍቅር ጓደኛዋ በጣት አሻራ (fingerprint) ብቻ በሚፈቅዱለት ሰው ነው። ኢሎን መስክ ከባልና ፍቅረኛ ውጪ ሐከሮችም ቢሆኑ ሊከፍቱት እንደማይችሉ ይናገራል። ​ይህ ፈጠራ ቀጣይ “ስማርት ፓንት” ይከተለዋል የሚል እምነት አለ።😱
5 479
16
የቆየ Tinder Accounts ያላችሁ በከፍተኛ ዋጋ እየገዛን ነው  💰💰💰✅ To sell @Simre2t Telegram አይደለም ያልኩት 🤷‍♀ Tinder ነው 👍 2010 - 2021 2022 & 2023 2024  2025 all month ግን ዋጋው አንድ አይደለም🤗 ⚠️⚠️ የተከፈተበትን Year ለማወቅ ከመጣችሁ የ account username 📩 ላኩልኝ እኔ Check አደርግላቹሃለሁ We Do not Buy Accounts registered in 2026! ⚠️⚠️ መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩን 💸💸💵💵 DM  @simre2t
1 832
17
ይህንን ያውቃሉ?? ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን አገር አቀፍ የፓርላማ ምርጫ ያካሄደችው በንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1949 ዓ.ም (እ.ኤ.አ በ1957) ነበር። በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ
ይህንን ያውቃሉ?? ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን አገር አቀፍ የፓርላማ ምርጫ ያካሄደችው በንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን በ1949 ዓ.ም (እ.ኤ.አ በ1957) ነበር። በወቅቱ አብዛኞቹ የአፍሪካ አገራት ገና በቅኝ ግዛት ሥር በነበሩበት፣ እንዲሁም እንደ ስዊዘርላንድ ባሉ አንዳንድ የበለፀጉ የአውሮፓ አገራት እንኳ ሴቶች የመምረጥ መብት ባልነበራቸው በዚያ ዘመን፣ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ምርጫ ላይ ሴቶች ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ እኩል የመምረጥና የመመረጥ መብት ነበራቸው! ✍ በዚሁ የመጀመሪያ ምርጫ ላይ "ስንዱ ገብሩ" የተባሉ ታዋቂ ሴት የፓርላማ አባል በመሆን የመጀመሪያዋ ሴት ተመራጭ ለመሆን በቅተዋል። ይህ በወቅቱ ለነበረው ዓለም እጅግ አስገራሚ ታሪካዊ ክስተት ነበር። ◽SHERE JOIN US◽ https://t.me/alemniewntwcha
4 920
18
Sin texto...
1 409
19
🌀ሰዉ ነህና ባጋጣሚ ፍቅር❣️ ሊይዝህ ወይም ልታሲዝ ትችላለህ‼️ ♻️ወንድ ነህ #የማዋራት የማናገር ሀላፊነቱ ያንተ ነዉ። #ሴት ይሄን ለማድረግ ይከብዳታልና። 🚸ወንድሜ ተጠንቀቅ🚷ሴትን በፍቅር ጉዳይ ስታናግር ማድረግ ያለብህና የሌለብህ ነገሮች አሉ። ስለሱ ማወቅህ አይጎዳህም። እንድ ቀን ይጠቅምሀል❗️ OPEN💞 የሚለዉን በመጫን ያገኙታል። 👇👇
330
20
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇
የምትወዳትን ልጅ ስታገኝ የምታወራው ይጠፋብሀል ⁉️ 👉ከስር ነበብ ነበብ አርገህ ፍጠንባት‼️ ⚜ወንድ እስከሆንክ ድረስ ቀልጠፍ ማለት አለብህ‼️ 😋 ከስር view የሚለውን በመጫን ያገኙታል 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
382