cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

God is Good 🇪🇹 🌏

GOD IS GOOD በዚህ ቻናል(Channel):- 📖የየዕለቱ ጥቅስ 🔊 በየዕለቱ የእግዚ/ርን መልካምነት ከቃሉ እናያለን 🎹መንፈሳዊ መዝሙሮች 🎤ስብከቶችና ትምህርቶች. እግዚአብሄር መልካም ነው በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነው! 💻ለማንኛውም አስተያየትና ጥያቄ https://t.me/Surafelfikre 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Lordisgood2

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
196
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
“#በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል።” — ዮሐንስ 15፥7 #መልስ የማግኘታችን ምክንያት 1፦ በጌታ መኖር 2፦ ቃሉ በእኛ መኖር ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!! መልካም እለት-ሰንበት ይሁንላቹ።
Mostrar todo...
#በጌታ ደስ ይበላችሁ!! “ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።” — ፊልጵስዩስ 4፥4 ቤተሰቦቸ ደስታ በገንዘብ በት/ት ደረጃ አይገኝም ወዘተ ...ማግኘት አንችልም...ደስ መሰኘት የምንችለው በጌታ ብቻ ነው! ..ገንዘብ..የት/ት ደረጃ ሁሉ ከእርሱ ጋር ስንሆን ነው የምጠቅሙን። ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ!
Mostrar todo...
“#ልጄ ሆይ፥ ስለ ምን ጋለሞታ ሴት ትወድዳለህ? የሌላይቱንስ ብብት ለምን ታቅፋለህ?” — ምሳሌ 5፥20 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
Mostrar todo...
Remember this 👇👇👇 “#የሰው መንገድ #በእግዚአብሔር ፊት ነውና፥ አካሄዱንም ሁሉ እርሱ ይመለከታልና።”😳😳 — ምሳሌ 5፥21 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
Mostrar todo...
ማቴዎስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁵ ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ²⁶ ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም በጎተራም አይከቱም፥ የሰማዩ አባታችሁም ይመግባቸዋል፤ እናንተ ከእነርሱ እጅግ አትበልጡምን? ²⁷ ከእናንተ ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር የሚችል ማን ነው? ²⁸ ስለ ልብስስ ስለ ምን ትጨነቃላችሁ? የሜዳ አበቦች እንዴት እንዲያድጉ ልብ አድርጋችሁ ተመልከቱ፤ ²⁹ አይደክሙም አይፈትሉምም፤ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ ሰሎሞንስ እንኳ በክብሩ ሁሉ ከነዚህ እንደ አንዱ አልለበሰም። ³⁰ እግዚአብሔር ግን ዛሬ ያለውን ነገም ወደ እቶን የሚጣለውን የሜዳን ሣር እንዲህ የሚያለብሰው ከሆነ፥ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ እናንተንማ ይልቁን እንዴት? ³¹ እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ፤ ³² ይህንስ ሁሉ አሕዛብ ይፈልጋሉ፤ ይህ ሁሉ እንዲያስፈልጋችሁ የሰማዩ አባታችሁ ያውቃልና። ³³ ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። ³⁴ ነገ ለራሱ ይጨነቃልና ለነገ አትጨነቁ፤ ለቀኑ ክፋቱ ይበቃዋል።
Mostrar todo...
1ኛ ጢሞቴዎስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤ ¹³ አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን፥ ይህን አደረገልኝ፤ ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምህረትን አገኘሁ፥
Mostrar todo...
“ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።” — 1ኛ ቆሮንቶስ 3፥11
Mostrar todo...
የታደሰ ህይወት ፦ 1,የ እግዚአብሔር ቃል የሚያነብ 2,መንፈስ ቅዱስን የሚሰማ 3,ጤናማ ህብረት የሚያደረግ 4,ፀሎት የሚያደረግ
Mostrar todo...
“የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥ የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥ እኛም አላከበርነውም።” — ኢሳይያስ 53፥3 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
Mostrar todo...
Don't miss it !!! With missionary belay Coming Wednesday local time 12:00 @Areka no.1 KHC we are waiting you God bless you☝☝☝ በ ወንጌል ስርጭት ዙሪያ ከ ሚሽነሪ በላይ ባፋ በ ተከታታይ ረዕቡ 12:00 ሰዓት አረካ ከተማ ቁ.1 ቃ/ሕ/ቤ/ን
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#ነገር ግን ለአዳም እንደ እርሱ ያለ ረዳት አልተገኘለትም ነበር። ዘፍጥረት 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ እግዚአብሔር አምላክም አለ፦ ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም፤ የሚመቸውን ረዳት እንፍጠርለት። ¹⁹ እግዚአብሔር አምላክም የምድር አራዊትንና የሰማይ ወፎችን ሁሉ ከመሬት አደረገ፤ በምን ስም እንደሚጠራቸውም ያይ ዘንድ ወደ አዳም አመጣቸው፤ አዳምም ሕያው ነፍስ ላለው ሁሉ በስሙ እንደ ጠራው ስሙ ያው ሆነ። ²⁰ አዳምም ለእንስሳት ሁሉ፥ ለሰማይ ወፎችም ሁሉ፥ ለምድር አራዊትም ሁሉ ስም አወጣላቸው፤ ነገር ግን ለአዳም እንደ እርሱ ያለ ረዳት አልተገኘለትም ነበር። 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
Mostrar todo...
#እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ 1ኛ ሳሙኤል 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ አትታበዩ፥ በኩራትም አትናገሩ፤ እግዚአብሔር አዋቂ ነውና፥ እግዚአብሔርም ሥራውን የሚመዝን ነውና፥ ከአፋችሁ የኵራት ነገር አይውጣ። ⁴ የኃያላንን ቀስት ሰብሮአል፥ ደካሞችንም በኃይል ታጥቀዋል። ⁵ ጠግበው የነበሩ እንጀራ አጡ፤ ተርበው የነበሩ ከራብ ዐርፈዋል፤ መካኒቱ ሰባት ወልዳለችና፥ ብዙም የወለደችው ደክማለች። GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ GOD IS GOOD 🙏 ይ ቀ ላ ቀ ሉ 🙏 ♦♦♦♦♦♦ 🔑 @Lordisgood2 🔑 @Lordisgood2🔓 ❤Join and share Us🙏 Please 🙏 Join 🈴 Us!!
Mostrar todo...
🎼እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪው/4× ውለታው ብዙ ነውና አብዥለት ምስጋና/4× ከፍ ከፍ ይበል የኔ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አድርጎታል ገለል/2× ምስኪኑን ፍፁም ሳይረሳ ከአፈር ከትቢያ የሚያነሳ የመርዶክዮስ አምላክ አርቋል ያንቺን አበሳ/2× ፈቅደሽ አመስግኚው ያሰበሽ ጌታ ነው/4× እግዚአብሔርን ባርኪው ነፍሴ እግዚአብሔርን ባርኪው/4× ውለታው ብዙ ነውና አብዥለት ምስጋና/4× ከፍ ከፍ ይበል የኔ ጌታ ከፍ ከፍ ይበል ልዑል ቃሉን ሰጥቶ አበሳሽን አድርጎታል ገለል/2× በምህረቱ የከለለሽ ከበረከት ያጠገበሽ በመከራሽ ቀን የሰማሽ ፈቃድሽን የፈፀመልሽ/2× ታዳጊሽ ጌታ ነው ስሙን ከፍ አድርጊው/4× ዘማሪት አዲስ አለም አሰፋ...ተባረኪ
Mostrar todo...
GOD IS GOOD! 2ኛ ሳሙኤል 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ ዳዊትም እግዚአብሔር ከሳኦል እጅና ከጠላቶቹ እጅ ሁሉ ባዳነው ቀን የዚህን ቅኔ ቃል ለእግዚአብሔር ተናገረ። ² እንዲህም አለ፦ እግዚአብሔር ዓለቴ አምባዬ መድኃኒቴ ነው፤ ³ #እግዚአብሔር ጠባቂዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ፤ ጋሻዬና የረድኤቴ ቀንድ፥ መጠጊያዬና መሸሸጊያዬ፥ መድኃኒቴ ሆይ፥ ከግፍ ሥራ ታድነኛለህ። ⁴ #ምስጋና የሚገባውን እግዚአብሔርን እጠራለሁ ከጠላቶቼም እድናለሁ።
Mostrar todo...
05:55
Video unavailableShow in Telegram
ቶሎ ና
Mostrar todo...
05:01
Video unavailableShow in Telegram
ኑ ሚንጃይ {Nu Minjay} Ethiopian Protestant Wolaita Song /2022 Kinea Sound Worship Team
Mostrar todo...
06:03
Video unavailableShow in Telegram
Singer Asfaw Melese ''Melselen'' - መልስልን
Mostrar todo...
23:14
Video unavailableShow in Telegram
አንደበት
Mostrar todo...
“እርሱም የሰጠን ተስፋ ይህ የዘላለም ሕይወት ነው።” — 1ኛ ዮሐንስ 2፥25
Mostrar todo...
08:11
Video unavailableShow in Telegram
በቃል ኪዳን! በረከት መርዕድ
Mostrar todo...
ታጌ ሜቴና!
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
06:36
Video unavailableShow in Telegram
ክብሩ_ሰማያትን_ሸፍኗል_ዘማሪ_ደስታ_ቢራሞ DESTA BIRAMO
Mostrar todo...
03:03
Video unavailableShow in Telegram
59:13
Video unavailableShow in Telegram
በዲቫይን ሾው esike simute
Mostrar todo...
07:34
Video unavailableShow in Telegram
Tikureten wisedew (ትኩረቴን ውሰደው) ሀና ዳኜ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
ዘማሪ ሳሙኤል ተ/ሚካኤል ስውር እስሬን ፍታልኝ
Mostrar todo...
05:07
Video unavailableShow in Telegram
Natinael Data ዘማሪ ናትናኤል ዳታ በተጨመረልኝ ዕድሜ (Betechemerelgn Edme) new protestant song 2022
Mostrar todo...
05:31
Video unavailableShow in Telegram
''መጓደጃ አባቴ'' ፓስተር ሸዋዬ ዳምጤ ሳሙኤል ንጉሴ መስከረም ጌቱ ኤባ ዳንኤል NEW ETHIOPIAN AMHARIC GOSPEL SONG 2020
Mostrar todo...
የሰው ልጅ መጀመሪያ መለወጥ ያለበት አስተሳሰብ ነው። አስተሳሰብ ያልተለወጠ የትኛውም ሰው ነገሩ መለወጥ አይችልም። በመጀመሪያ ማን እንደሆንክ አስብ ምን ማድረግ እንደምትችል አስተውል በመቀጠል የድርጊት ሰው ሁን ለውጥ ከላይ ሳይሆን ከውስጥ ነው ያለው። ብዙዎች ለውጥን ከውጭ ይጠብቃሉ ስለዚህ መለወጥ የሚባለው ነገር ተስፋ እንጂ ድርጊት መሆን አልቻለም ስለዚህ ብዙ ትውልድ ጠባቂ የሆነው ነገሩን ከውስጥ ከማየት ይልቅ ከውጭ መጠበቁ ነው። ዛሬ በዚህ ማለዳ ማን እንደሆንክና ምን እንደምትችል አስብ ከዛም በትንሽም እንቅስቃሴ ቢሆን ጀምር ትንሿ እንቅስቃሴ ለውጥን ማምጣቷ አይቀርም። ብዙ ትውልድ ቀናቸው በከንቱ ያልፋል መለወጥም ሲያስብ በሀገራቸው ያለውን ቢሮክራሲ አይተው ተስፋ ይቆርጣሉ አንዳንዶችም ይረዱናል ይረዱናል ብለው ተስፋ ያረጓቸውን ሰዎች በማጣት ይቆማሉ እኔ ግን አንድ ምክር ልበል ምንም አይነት ስኬት ከብዙ ሙከራ በኋላ ነው የሚመጣው እንጂ እንዲሁ ያለ ልፋት የሚመጣ ምንም ስኬት የለም አብሶ እንደኛ ሀገር አካሄድ ቅንነትና ትብብር የራቀው ስርአት ግን በርታ ማሸነፍህ አይቀርም ስለዚህ ዛሬ ተነስ። ሀገሬ በአብዛኛው ሰው ንግግር ላይ እንጂ ድርጊት ላይ የለም ስለዚህ አንተ ግን ካልታከትክ የድርጊት ሰዎች ማግኘትህ አይቀርም በእጅ ያለው ስትሰራው የምትወደው ያንን ለመሆን ተነስ ፈጣሪ ከአንተ ጋር ነው። ወንድማችሁ ጥላሁን ከልህቀት ላይብረሪ
Mostrar todo...
#መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ ሉቃስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁷-¹⁹ የነቢዩንም የኢሳይያስን መጽሐፍ ሰጡት፥ መጽሐፉንም በተረተረ ጊዜ፦ የጌታ መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች ወንጌልን እሰብክ ዘንድ ቀብቶኛልና፤ ለታሰሩትም መፈታትን ለዕውሮችም ማየትን እሰብክ ዘንድ፥ የተጠቁትንም ነጻ አወጣ ዘንድ የተወደደችውንም የጌታን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል ተብሎ የተጻፈበትን ስፍራ አገኘ። ²⁰ መጽሐፉንም ጠቅልሎ ለአገልጋዩ ሰጠውና ተቀመጠ፤ በምኵራብም የነበሩት ሁሉ ትኵር ብለው ይመለከቱት ነበር። ²¹ እርሱም፦ ዛሬ ይህ መጽሐፍ በጆሮአችሁ ተፈጸመ ይላቸው ጀመር።።
Mostrar todo...
#የእግዚአብሔርን ዓመት ኢሳይያስ 61 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ የጌታ የእግዚአብሔር መንፈስ በእኔ ላይ ነው፥ ለድሆች የምሥራችን እሰብክ ዘንድ እግዚአብሔር ቀብቶኛልና፤ ልባቸው የተሰበረውን እጠግን ዘንድ፥ ለተማረኩትም ነጻነትን ለታሰሩትም መፈታትን እናገር ዘንድ ልኮኛል። ² የተወደደችውን የእግዚአብሔርን ዓመት አምላካችንም የሚበቀልበትን ቀን እናገር ዘንድ፥ የሚያለቅሱትንም ሁሉ አጽናና ዘንድ፤ ³ እግዚአብሔር ለክብሩ የተከላቸው የጽድቅ ዛፎች እንዲባሉ ለጽዮን አልቃሾች አደርግላቸው ዘንድ፥ በአመድ ፋንታ አክሊልን፥ በልቅሶም ፋንታ የደስታን ዘይት፥ በኀዘንም መንፈስ ፋንታ የምስጋናን መጐናጸፊያ እሰጣቸው ዘንድ ልኮኛል።
Mostrar todo...