cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Zehabesha

Ethiopian News

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
59 747
Suscriptores
-2624 horas
-1847 días
-46130 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ ዕሁድም የቀጠለው "ቢግ ስፕሪንግ ሴል" በአማዞን.... ታላቅ ቅናሾችን ይመልከቱ። https://amzn.to/3Jt8w6R
Mostrar todo...
Mostrar todo...
👍 8💩 3 1
00:20
Video unavailableShow in Telegram
115👏 17👍 6🎉 2💩 1
Repost from Zehabesha
የተለያዩ መረጃዎችን ለህዝብ እንዲደርስላችሁ የምትፈልጉትን እንዲሁም ጠቃሚ የቪዲዮ መረጃዎችን ከታች በተቀመጠው በኢሜል አድራሻችን ይላኩልን:: [email protected] ዕውነት ያሸንፋል::
Mostrar todo...
👍 25🔥 3 2
ዛሬ በተካሄደው የለንደን ማራቶን በወንዶች ቀነኒሳ ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ በሴቶች ትህግስት አሰፋ እንዲሁ የሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቀዋል::
Mostrar todo...
👍 57👏 7🥰 4 3🤩 2💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
😁 23😢 16👍 6👎 4 3🔥 1💩 1
ከሰሞኑ በአማራና በትግራይ አዋሳኝ የራያ አካባቢዎች እንደገና በተቀሰቀሰው ግጭት፣ የወረዳና የቀበሌ አስተዳደራዊ መዋቅሮች ሙሉ በሙሉ መፍረሳቸው ተገለጸ፡፡ ኮረም፣ ዛታ፣ ኦፍላ የተባሉ ወረዳዎች ሙሉ በሙሉ በትግራይ ታጣቂዎች በመያዛቸው አስተዳዳሪዎችን ጨምሮ በርካታ ነዋሪዎች ወደ ቆቦ፣ ሰቆጣና ወልዲያ መፈናቀላቸውን የኦፍላ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ፍሰሐ ሞላ ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡ አርሚ 24 እና አርሚ 26 የተባሉ የትግራይ ታጣቂዎች በአካባቢው እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ የገለጹት አቶ ፍሰሐ፣ ታጣቂዎቹ ቤት ለቤት እየተዘዋወሩ የኅብረተሰቡን ከብቶችና ንብረቶች በመቀማት ላይ ናቸው ብለዋል፡፡ የትግል ክልል ታጣቂዎችና የጊዜያዊ አስተዳደሩ አመራሮች ወደ አካባቢው በመግባት የፌዴራል ፖሊስ አስተዳደራዊ መዋቅሩን እንዳስረከባቸው እየጠየቁ ነበር ያሉት ዋና አስተዳዳሪው፣ የፌዴራል ፖሊስ ግን ምንም ዓይነት ቢሮ አላስረከባቸውም ሲሉ አስረድተዋል፡፡ ‹‹እነሱ መሬቱን የእኛ ነው፣ እኛ ደግሞ ሕዝቡን ነው የምንፈልገው፤›› ያሉት አቶ ፍሰሐ፣ መንግሥት ባስቀመጠው አቅጣጫና ኅብረተሰቡ በመረጠው መንገድ አካባቢው እየተዳደረ ነበር ብለዋል፡፡ የትግራይ ክልል ሰዎች ግን በሰላማዊ መንገድ በምርጫ እንደማያሸንፉ ስለሚያውቁ በኃይል ለመውረር እየሞከሩ ነው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ለዚህ ማስፈጸሚያ ደግሞ፣ ‹‹በመንግሥትና በትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር የሚዘወር ቡድን አቋቁመው ችግሮች እንዲባባሱ እየተደረገ ነው፤›› ሲሉ አቶ ፍሰሐ አክለዋል፡፡ ምንጭ: የዛሬው ሪፖርተር ጋዜጣ
Mostrar todo...
👍 46👎 7 6🔥 1
Mostrar todo...
👍 6👎 4🔥 2
አማዞን ታዋቂውን "ቢግ ስፕሪንግ ሴል" ማስቀጠሉን አስታውቋል። በቅናሽ የቀረቡ እቃዎችን ይመልከቱ። ምናልባት የምትፈልጓቸውን ልታገኙ ስለምትችሉ ቼክ አድርጉት። https://amzn.to/4aVEpAO
Mostrar todo...
👍 6 1
በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የቦክስ ውድድር ቤተልሔም ወልዴ ለኢትዮጵያ የነሐስ ሜዳልያ አስገኝታለች::
Mostrar todo...
👍 72🤩 5 3👎 2🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
የቀድሞ የመከላከያ ሚንስትር ቀንዓ ያደታ የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አህመድ ምክትል የደህንነት አማካሪ ሆነው ተሾሙ። ዋዜማ በደረሳት መረጃ መሰረት ቀንዓ ያደታ በሚንስትር ዴዔታ ማዕረግ ከመሾማቸው አስቀድሞ በተለያዩ የፌደራልና የክልል የፀጥታ ተቋማት ውስጥ አገልግለዋል። በኦሮሚያ የፀጥታ ዘርፍ ኀላፊ እንዲሁም የፌደራሉ ፖሊስ ምክትል ኮምሽነር ሆነው ሰርተዋል። በትግራዩ ጦርነት ሲጀመር የመከላከያ ሚንስትር የነበሩት ቀንዓ በመሀል በአብርሃ በላይ መተካታቸው ይታወሳል። የጠቅላይ ሚንስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚንስትር በነበሩት አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተይዞ የነበረው የዋና አማካሪነት ቦታ እስካሁን አልተተካም። [ዋዜማ]
Mostrar todo...
😁 55🖕 17👍 9👎 9 3
Mostrar todo...
6👍 4
00:45
Video unavailableShow in Telegram
"አዲስ አበባ" ቪዲዮ:- አብይ ፍቅሩ
Mostrar todo...
👍 35 13😁 8😢 3🥰 2👏 1
02:20
Video unavailableShow in Telegram
የአለማችን ትልቁ ፌስቲቫል:: Coachella Valley Music and Arts Festival.
Mostrar todo...
57🔥 9👍 5💩 4👎 2
02:50
Video unavailableShow in Telegram
👍 35💩 4 3👎 2😁 2
00:58
Video unavailableShow in Telegram
👍 44 23💩 3👏 2😁 2
Mostrar todo...
👍 10 2👏 1💩 1
የተለያዩ መረጃዎችን ለህዝብ እንዲደርስላችሁ የምትፈልጉትን እንዲሁም ጠቃሚ የቪዲዮ መረጃዎችን ከታች በተቀመጠው በኢሜል አድራሻችን ይላኩልን:: [email protected] ዕውነት ያሸንፋል::
Mostrar todo...
👍 24🔥 12 4
00:25
Video unavailableShow in Telegram
ያሳዝናል... እንዲህ መጨካከን!
Mostrar todo...
😢 92👍 22🔥 9🤬 8👎 4 4🥰 3😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
Gudaf Tsegay smashed 1500 M with the 3rd fastest time in History.
Mostrar todo...
58👍 11👏 2💩 1😘 1
00:16
Video unavailableShow in Telegram
152👍 61😁 4🤔 1
የአርብ ምሽት ታላቅ እናሽ ከአማዞን። የሚፈልጉትን እቃ ሊያገኙ ስለሚችሉ ይመልከቱ። https://amzn.to/449LCe4
Mostrar todo...
👍 2👎 2
Mostrar todo...
👍 1
Mostrar todo...
👍 11🔥 3👎 1
በተለያዩ ወታደራዊ ካንፖች ውስጥ በሸዎች ሚቆጠሩ ለአመታት ታስረው የሚሰቃዩ ወታደሮች እንዳሉ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል ዝርዝሩን በአለቱ የዜና ሰዓት ይጠብቁን።
Mostrar todo...
👍 19🔥 2
Mostrar todo...
Mostrar todo...
👍 10💔 5 2🔥 2🙏 2
🔴-ኢራን እና እስራኤል ደመኛ ጠላቶች የሆኑበት ምስጢርን ከላይ ካለው ቪድዮ ዘገባ ተመልከቱት።
Mostrar todo...
👍 7🏆 3👎 1
Mostrar todo...
👍 11 3🙏 1
ልጁን ከእነ ህይወቷ ለመቅበር የሞከረው ወላጅ አባት የአንድ አመት ልጁን ከእነ ህይወቷ ለመቅበር የሞከረው ወላጅ አባት በቁጥጥር ስር ማዋሉን በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የሰሜን ቤንች ወረዳ ፖሊስ አዛዥ ረዳት ኢንስፒክተር አለማየሁ አማረ ለክልሉ ፖሊስ የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን እንደገለፁት በወረዳው ኮሶል ቀጭን መንደር ሚያዚያ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ላይ በባልና ሚስት መካከል በተፈጠረው ፀብ ምክንያት የወንጀል ድርጊቱን ለመፈፀም ሙከራ ማድረጉን አስረድተዋል፡፡ አዛዡ አክለውም በባልና ሚስት መካከል በተፈጠረ ጊዜያዊ ፀብ እናት የአንድ ዓመት ሴት ህፃን ልጅ ጥላ በመጥፋቷ ወላጅ አባት ቲቲዮስ ኪያግላስ የተባለው ተጠርጣሪ የአንድ ዓመት ህፃን ልጁ እያለቀሰች ስታስቸግረዉ በሁኔታው ተበሳጭቶ የአንድ አመት ልጁን በህይወት ለመቅበር ጉድጓድ ሲያዘጋጅ የተመለከቱ የአከባቢው ነዋሪዎች ለፖሊስ ጥቆማ ይሰጣሉ፡፡ ፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሰረት ተጠርጣሪውን ጉድጓድ እየቆፈረ እያለ በቁጥጥር ስር እንዲውል በማድረግ ህፃኗን ጉዳት ሳይደርስባት መታደግ መቻሉንና በተጠርጣሪው ላይ ምርመራ እየተጣራበት እንደሚገኝ አስረድተዋል፡፡ ፖሊስ የህፃኗን ወላጅ እናቷን እያፈላለገ ሲሆን ህፃኗ በአሁን ሰዓት ሰሜን ቤንች ወረዳ ፖሊ እንክብካቤ እያደረገላት እንደሚገኝ የገለፀት ፖሊስ አዛዡ በቤተሰብ መካካል አለመግባባቶች በሚፈጠሩበት ወቅት ችግሩን በመነጋገር መፍታት ይገባል ሲሉ ፖሊስ አዛዡ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል ሲል የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነትና ኮሚንኬሽን መረጃ ያመለክታል።
Mostrar todo...
😢 56👍 25 3😨 3😭 2🥰 1😱 1
Mostrar todo...
👍 5😁 4👎 1
የእናቶች ቀን እየደረሰ ነው። ጥቂት ቀናት ነው የቀሩት። ለውድ እናትዎ ስጦታዎችን ይመልከቱ። ከወዲሁ ኦርደር አድርገው ያስቀምጡ። የሚፈልጉት ካለ እስኪ ይመልከቱ። https://amzn.to/49DLWD3
Mostrar todo...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በጉራጌ ዞን እዣ ወረዳ በደረሰው የመኪና አደጋ የ6 ወጣቶች ህይወት አለፈ ። አደጋ የደረሰው በእዣ ወረዳ ወርት ቀበሌ እንጨት ጭኖ ወደ ከተማ በመጓዝ ላይ የነበረው ሲኖ የጭነት ተሽከርካሪ በደረሰበት የመገልበጥ አደጋ ከራሱ ጋር በሲኖው ላይ በስራ ላይ የነበሩ የ6ወጣቶች ህይወት ሲያልፍ በ10 ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መድረሱን ከወረዳው ፖሊስ ፅ/ቤት ያገኘነው መረጃ መረዳት ችለናል ። ጉዳት የደረሰባቸውም ሰዎች በሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸውም ይገኛል። @የእዣ ወረዳ መንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤ
Mostrar todo...
😭 46😢 11👍 10 1
Mostrar todo...
👍 15👏 3👎 1 1🔥 1
Mostrar todo...
🔥 2😢 2👍 3 1