cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

@mensurabdulkeniofficial

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Mostrar más
Advertising posts
221 940Suscriptores
+20424 hours
+1 5657 days
+8 40730 days
Archivo de publicaciones
የጨዋታውን ውጤት ሊቀይር የሚችሉ ፍጥጫዎች። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት https://youtu.be/YlNLeZJMMRk #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት
Mostrar todo...
ከብ/ቡድኖች ዕረፍት መልስ ማን በተሻለ ቁመና ላይ ይገኛል? | | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት https://youtu.be/uC9-UFIrQ6Q #Mensur_Abdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #bisrat_sport #ብስራት_ስፖርት
Mostrar todo...
የማከብራችሁ አድማጮች እንዴት ከረማችሁ? ዛሬ፣ ዓርብ በተለመደው ሰዓት፣ በሙሉ "ፊትነስ" ወደ ስቱዲዮ እመለሳለሁ። በድጋሚ ለቀና ሃሳባችሁና ድጋፋችሁ ሁሉ አመሰግናችኋለሁ። በእሁዱ የሲቲና አርሰናል ጨዋታ እንዲሁም በሊጉ የመጨረሻ ፉክክር ዙሪያ የምታነሷቸውን ሃሳቦች እንደተለመደው በፌስቡክ ገጻችን በኩል አድርሱን። አክባሪያችሁ መንሱር አብዱልቀኒ
Mostrar todo...
🎉እንዳያመልጥዎ አዎን እንዳያመልጥዎ 🚗 የመኪና ባለቤት በመሆን ህይወትዎን መለወጥ ይፈልጋሉ? አዲካ ወደ ሀገር በሚያስገባቸው መኪናዎች ባለቤት ሊያደርግዎ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው:: ታዲያ  ምን ይጠብቃሉ? የዚህ ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከአዲካ ጋር በብዛት ይስሩ። የዚህ ወርቃማ ዕድል ተጠቃሚ ይሁኑ! አዲካ - እያንዳንዷን ጉዞ በፈገግታ😊 #Reliable #Modern #Ethiopia
Mostrar todo...
ውድ አድማጮቼ:- ሰላም ለእናንተ ይሁን! የመላው ዓለም የሬድዮና ቲቪ ጋዜጠኞች ሁሉ የዘወትር ስጋት በሆነው (የህክምና ባለሙያዎች Laryngitis በሚሉት ህመም) ምክንያት ድምጼ በመዘጋቱ ለጊዜው ለሬድዮ ስቱድዮ በማይመች ሁኔታ ላይ መገኘቴን በመግለጽ የቀጥታ ስርጭት ላይ አለመኖሬን አሳውቄ ነበር። ሆኖም ነገሩ በማህበራዊ ሚድያው ላይ እጅጉን ተጋኖ ተመልክቼዋለህ። "ወደ ስራ ላይመለስ ይችላል" የሚሉ ግምቶችንም ሳይቀር አንብቤያለሁ። ስለጤንነቴ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬን እያቀረብኩኝ - የህክምና ቃሉ ከባድ መስሎ ታይቶ ካልሆነ በስተቀር -  ነገሩ በጉንፋን ቫይረስ ሊመጣ ከሚችል የተለመደ የድምጽ ሳጥን ኢንፌክሽን (የድምጽ መታፈን) የተለየ እንዳልሆነ ለማሳወቅ እወዳለሁ። ለክፉ የማይሰጥ የጥቂት ቀናት ጉዳይ ብቻ ነው። ግፋ ቢል ከማንቸስተር ሲቲና አርሰናል ጨዋታ በፊት (ዓርብ ወይም እሁድ) ወደ ስቱዲዮ እመለሳለሁ። በመልዕክት ማድረሻ መንገዶች ሁሉ ቀና ምኞታችሁን ለገለጻችሁልኝ ሁሉ ለእናንተ ያለኝን ፍቅርና አክብሮት ተቀበሉኝ። አመሰግናለሁ። የሚወዳችሁ አክባሪያችሁ መንሱር አብዱልቀኒ
Mostrar todo...
ውድ አድማጮቼ:- ሰላም ለእናንተ ይሁን! የህክምና ባለሙያዎች Laryngitis በሚሉት ህመም ምክንያት ድምጼ በመዘጋቱ ለጊዜው ለሬድዮ ስቱድዮ በማይመች ሁኔታ ላይ እገኛለሁ። በዚህ ምክንያት ዛሬ በብስራት-ስፖርት የቀጥታ ስርጭት ላይ አልኖርም። ሆኖም ከዚህ በፊት በሬድዮ ያልተላለፉ የዩቲዩብ ዝግጅቶቼ ተቀናብረው ይቀርባሉ። ለዚህም ትልቅ ይቅርታ እጠይቃችኋለሁ። ወደ ስቱዲዮ ተመልሼ  በተለመዱ ወቅታዊ ርዕሶች እስካገኛችሁ እጓጓለሁ። አመሰግናለሁ። የሚወዳችሁ አክባሪያችሁ መንሱር አብዱልቀኒ
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=b_6HUjUd7M0
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=destNjTq8tg
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=tztpiq-lwvk
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=K3TCpPPWlxQ
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=j7AEsj_Gm8M
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=i-unfEmWTOI
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=AswgZgS6NOM
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=vL7q811q65k
Mostrar todo...
1. አርሰናል በሙሉ የማጥቃት ሁኔታ ውስጥ ሲገባ የሚኖረው የተቀናጀ መዋቅርና ድንገተኛ ጥቃት ቢሰነዘርበት እንኳን ከኋላ ያለው አመቺ የመከላከል ዝግጁነትና አወቃቀር (Rest Defense)
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=t01KRWaTuc8
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=Gf7BSlNePZM
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=QFDkVK_pSJE
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=53C021tVQm0
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=VgFl59A57DE
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=pmrGM9P_UQM
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/live/E8d4u86LRe0?si=wBnAoYVSB72_tl21
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=ebQC2nYeiJQ
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=gK0S3FlrtIA
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=UJNigdjiaT8
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=qO6LoC36bos
Mostrar todo...
በመላው #ዓለም የቀጥታ ስርጭት። ሊንኩን በመጫን በቀጥታ ማድመጥ ትችላላችሁ። https://www.youtube.com/watch?v=Xt3nQP2sGRo
Mostrar todo...
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!