cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Serdo የሰው ሀይል አቅራቢ

Job for all

Mostrar más
Advertising posts
14 635Suscriptores
-624 hours
-597 days
-27830 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀 አዲስ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" ቀን 19/04/16 የወጣ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ 🔆ብዛት————— 4 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የስራ መደብ:# ረዳት ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት) ☀️ብዛት————— 6 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:# ዋና ወጥ ቤት ✨የት/ደረጃ' : በዘርፉ ስልጠና የወሰደ ✨የስራ ልምድ : ልምድ ያለው ✨ፆታ' : ወ/ሴ ✨ደሞዝ': በስምምነት/ማራኪ ☀️ብዛት ——3 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ —————————————————— የስራ መደብ:# ሱፐርቫይዘር ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት) ✨ ፆታ:፧ ሴት ☀️ብዛት————— 2 ——————————————————— ⭐️የስራ  መደብ ~አስተናጋጅ ✨የት/ት ደረጃ: 10+ ✨ልምድ: በመስተንግዶ ልምድ ያላት 🔆 ፆታ——ወ/ሴ ✨ደሞዝ: ማራኪ 🔆ብዛት——10 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ፅዳት ✨የት/ደረጃ' 10 ✨የስራ ልምድ': የሆቴል ልምድ ያላት ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ' በስምምነት 🔆ብዛት—-4 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☎️  አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105 ይደውሉ 📞 0923247823 📞  0923248123 📞  0911664997 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵
Mostrar todo...
👍 8
አስቸኳይ ክፈት የሰራ ቦታ ማስታወቂያ በጣም ታዋቂ ክትፎ ቤት ብቁ የሆኑ ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ። 1- ሱፐርቮይዘር ——ብዛት 1 2- ዋና ምግብ አብሳይ ለጠዋት -1 2- ምግብና መጠጥ ቁጥጥር :-1 3- የቧንቧ ሰራተኛ ———-1 4- ኦርደር ተቆጣጣሪ———1 የሰራ ልምድ:- 1+ የት/ደ:-10+ ደመወዝ :- በስምምነት አድራሻ : ቦሌ ፍሬንድሺኘ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ. 105 ስልክ — 0923248123 0911664997
Mostrar todo...
👍 7 1
7👍 1
👍 4 4👎 1
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀 ታዋቂ ለሆነ ሬስቶራንት አዲስ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" ቀን 25/04/16 የወጣ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ 🔆ብዛት————— 7 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የስራ መደብ:# ረዳት ሼፍ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: ማራኪ(በስምምነት) ☀️ብዛት————— 5 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:# ዋና ወጥ ቤት ✨የት/ደረጃ' : በዘርፉ ስልጠና የወሰደ ✨የስራ ልምድ : ልምድ ያለው ✨ፆታ' : ወ/ሴ ✨ደሞዝ': በስምምነት/ማራኪ ☀️ብዛት ——7 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ወጥ ጨላፊ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ: ከታወቀ ምግብ ቤት ወይም ሆቴል የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል ✨ደሞዝ: በስምምነት /ማራኪ 🔆ብዛት————— 7 —————————————————— ⭐️የስራ  መደብ ~አስተናጋጅ ✨የት/ት ደረጃ: 10+ ✨ልምድ: በመስተንግዶ ልምድ ያላት 🔆 ፆታ——ወ/ሴ ✨ደሞዝ: ማራኪ 🔆ብዛት——32 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ፅዳት ✨የት/ደረጃ' 10 ✨የስራ ልምድ': ልምድ ያላት ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ' በስምምነት 🔆ብዛት—-10 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☎️  አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105 ይደውሉ 📞 0923247823 📞  0923248123 📞  0911664589 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵
Mostrar todo...
👍 5
👍 3 2
👍 1👎 1
👀👀👀👀👀👀👀👀👀👀 "አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ" ቀ22/04/16 የወጣ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የስራመደብ: ስልክ ኦፕሪተር ለራይድ ግማሽ ቀን   ✨ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ ✨ልምድ: 0አመት ✨️ደሞዝ: 9,000 ➖➖➖➖➖➖➖ ➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #Reception ለሆቴል ,ድርጅቶች እና ለ ገስት ሀውስ/ለክሊኒክ/ሆስፒታል/ለድርጅት ✨የት/ደረጃ 10/ degree/dip ✨ፃታ' ወ/ሴ ✨የስራ ልምድ'0~1 ዓመት ✨ደሞዝ' 7000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #F&B_control እና ሆቴል ሱፐር ቫይዘር፣ሆስተስ#መስተንግዶ/ባርቴንደር ✨️የት/ደረጃ' በዘርፉ የሰለጠነ ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨️ደሞዝ' 7000 - 12000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵ስራ መደብ:#ጀማሪ ሞደሊግግ ✨ት/ት ደረጃ:10/12/ዲፕሎማ ✨ልምድ: 0አመት ✨️ደሞዝ:14,000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #አካዉንታንት ለ ድርጅቶች እና ሆቴሎች ላይ /ለአስመጭ/ለፍብሪካ ✨የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲፕሎማ ✨የስራ ልምድ'0-6ዓመት ✨ደሞዝ' 6000~17,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵#ትኬተር #ለባስ/ለቱር/ለቤቲንግ ✨የት/ደረጃ' 10/ዲግሪ/Level ✨የስራ ልምድ' ዐ ዓመት ✨ደሞዝ' 9000-11000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵 FOR NGO #Any ....የት/ት ደረጃ 10/ዲግሪ/ዲፕሎማ ፆታ ወ/ሴ ደሞዝ 27,000 +ጥቅማጥቅም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ዋና ሼፍ እና ረ/ሼፍ እና pastry cheff እና ስጋ ቆራጭ ✨️ት/ት ደረጃ:በዘርፉ የትመረቁ ✨️ልምድ:ዐ-4 ✨ደሞዝ:10,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵የስራ መደብ:# IT ለትላልቅ ድርጅትለኮሌጅ ✨ት/ት ደረጃ:degree/diplom ✨ልምድ: 0አመት ✨ፆታ:ሴ/ወንድ ✨ደሞዝ:በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:# ፍርማሲስት/ዲራጊስት ✨የት/ደረጃ' degree/diploma ✨የስራ ልምድ 0-2 ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ'  በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ  መደብ ~መኪና ሽያጭ ✨የት/ት ደረጃ:10/ዲግሪ/ዲፕሎማ ✨ልምድ:0አመት ✨ደሞዝ:9000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #መምሕር maths,economics,physics,--- በሁሉም ከ KG-12 ድረስ ዋና እና ረዳት ✨የት/ደረጃ' 10,ዲግሪ / ዲፕሎም ✨የስራ ልምድ' 0-ዓመት ልምድ ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ' በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ሹፌር  ህ2,ደ1,ህ1, እና/አውቶ ሞተርኛ መንጃ ፍቃድ ላላቸው ✨ት/ት ደረጃ:8+ ✨ልምድ:1አመት ✨ደሞዝ:በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: # supervisor ለ ሱፐር ማርኬት ሆቴሎች ላይ ወይ ሱፐርማርኬት ላይ የሰሩ ✨የት/ደረጃ': degree#diploma ✨ልምድ:1-2 ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ: በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ኬሚካል እንጅነሪግ/ኬሚስት ✨የት/ደረጃ' ዲግሪ ✨የስራ ልምድ' 0ዓመት ✨ደሞዝ' በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔵የስራ መደብ #መረጃ መዝገብ አያያዝ ✨የት/ደረጃ'  degree/diploma ✨ልምድ 0አመት ✨️ደሞዝ' 11,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ግራፌክስ ዲዛይነር ✨ልምድ: የሰሩ ✨ፃታ'ሴ/ወ ✨ደሞዝ:በስምምነት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራው መደብ:#ውሀ ሽያጭ ✨ት/ት ደረጃ: 10/degree/ dip ✨ልምድ:0አመት ✨️ደሞዝ:8500+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ካሸር ለድርጅት እና ለትለያዩ ተቁአማት#ለቤቲንግ#ለሆቴል#ለሱፕርማርኬት ✨የት/ደረጃ' 10-ዲግሪ ✨ልምድ:0-1 ✨ፆታ' ሴ ✨ደሞዝ' 5500-9000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ # ሁለገብ ሰራተኛ ✨የት/ደረጃ' 10/12/ዲፕሎማ ✨ልምድ:ዐአመት ✨ፆታ' ወ/ሴ ✨ደሞዝ'6000+ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ስቶር_ኪፐር ለሆቴል መኪና አስመጪ እና ላኪ ላይ#ለድርጅት/ኮንስትራሽን ✨️የት/ደረጃ'10 degree/dip ✨ልምድ:0አመት ✨ፆታ' ሴ#ወንድ ✨️ደሞዝ'በድርጅቱ እስኬል ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ማርኬቲንግ/ማኔጅመንት ✨የት/ደረጃ' ዲግሪ/ዲኘሎማ ✨የስራ ልምድ' ከ0-2ዓመት ✨ፆታ' ሴ/ወ ✨ደሞዝ:8000-14000+ ጥቅማጥቅም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ሳፍሪ ኮም ሴልስ/ስልክ ኦፕሪተር ✨የት/ደረጃ'/10/ዲፕሎማ ✨ልምድ: 0አመት ✨ደሞዝ' 12,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#እንጅነሪግ በሁሉም ✨ት/ት ደረጃ: ዲግሪ ✨ልምድ:0አመት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ሆስተስ እንግዳ ተቀባይ ✨የት/ደረጃ' 10/ሰርተፍኬት ✨የስራ ልምድ '0አመት ✨ፆታ' ሴት ✨ደሞዝ: 17,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ:#ሴት ተዋንያን (ለyoutube) ✨የት/ት ደረጃ:10/ሰርተፍኬት ✨ልምድ:0አመት ✨ደሞዝ:19,000 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ: ፍብሪካ ሰራተኛ ✨የት/ደረጃ' 6/10 ✨ፆታ' ሴ/ወ ✨ደሞዝ' 6300 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ፑል አጨዋች ✨የት/ደረጃ '8 ✨ልምድ:0አመት ✨️ደሞዝ' 5000 ➖➖➖➖➖➖➖ ⭐️የስራ መደብ #ጉዳይ አስፈፃ/ለNGO ✨የት/ደረጃ' 10/ ዲፕሎማ/ዲግሪ ✨የስራ ልምድ' 0ዓመት ✨ፆታ' ሴ/ወ ✨ደሞዝ' 9000~13500 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ☎️  አድራሻ ቦሌ ፍሬንድሽኘ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁ- 105 ይደውሉ 📞 0923247823 📞  0923248123 📞  0911664589 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ እባኮት በስራ ሰዓት ይደውሉ ። 📵
Mostrar todo...