cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መርጌታ አምደ ብርሃን

Advertising posts
15 612Suscriptores
-2824 hours
-1237 days
-60130 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

።።።።።።።መር ጌታ ባምላኩ።።።።።። ፤፤፤፤፤በመስተፋቅር የታሰረ ሰው ይፈታለታል፤፤ ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት  እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል።       1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ        2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ         3ኛ-ለብቀላ         4ኛ-ታዋቂ ለመሆን         5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን          6ኛ-ለትዳር          7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም  ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣                               በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር  ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 09 73 81 13 35  ፣፣፣፣፣፣፣መስተፋቅር ማሠራት የፈለገ ይሰራለታል፣፣፣፣፣ የመስተፋቅር አሰራርና አላማዎች፦ ይህ የመስተፋቅር አሰራር ሒደት  እንደ ባለሙያው ሲለያይ እኔ የምጠቀመው ከሁለቱ አስማቶች ውስጥ ፧፧፧፧፧ጥቁር አስማት ነው፧፧፧፧፧ መስተፋቅር ሲባል በአብዛኞቻችን አእምሮ የሚታሰበው ወይም የሚሳለው ፥፥፥ወንዶችን ሴቶች እንዲወዷቸው፦፦ወይም ደግሞ ብዙም ባይለመድም ፦፦፦ሴቶችን ወንዶች እንዲወዷቸው የሚሠራ የአስማት ስራ ነው። ነገር ግን የመስተፋቅር ስራ ከዚህ ቀጥሎ ለተዘረዘሩት አላማዎችም ይውላል።       1ኛ-ለወሲባዊ ስሜትና ለጋብቻ የሚደረግ        2ኛ-ሐብት ለመውረስ የሚደረግ         3ኛ-ለብቀላ         4ኛ-ታዋቂ ለመሆን         5ኛ-ሕዝብ እንዲወደን          6ኛ-ለትዳር          7ኛ-ብድር እንዲሰጠን ለመሳሠሉት አላማዎች ማሠራት ይቻላል። ከነዚህም መካከል 1ኛውን አሁን እነያለን።የቀሩትን ደግሞ ሌላ ጊዜ ከእናንተ አስተያየት በመነሳት እነያለን። 1ኛ- ለወሲባዊ ፍላጎት ና ለጋብቻ የሚደረግ ወይም የሚሠራ መስተፋቅር የዚህ መስተፋቅር አስደጋሚ ከተደጋሚው በሐብትም ሆነ በመልክ ወይም ውበት በጣም የተራራቀ ነው።ማለትም ተደጋሚው አስደጋሚውንይበልጠዋል ስለዚህም በራስ መተማመን ያንሰዋል።በባህሪውም ሆነ በአስተሳሰቡ ሰው የማይወደው ስለሆነ እሽ አትለኝም ወይም አይለኝም  ወይም ጠይቆ ወይም ጠይቃ ጥሩ ምላሽ ካላገኘ/ ች ያስደግማል ወይም ታስደግማለች። ።።።።።መስተፋቅር የሚሰራውም።።። 1ኛ፦በሁለቱም እናት ስም ና በእራሳቸው ስም፦በአሉበት 2ኛ፦በድግምት፦በአሉበት 3ኛ፦በመፋቂያ፦በፓስታ፣በመኪና፣በመልክተኛ፣                               በመምጣትመውሰድ ይቻላል 4ኛ፦በንቅሳት፤ግዴታ መምጣት ያስፈልጋል 5ኛ፦በብር ቀለበት፦በመምጣት በመላክም 6ኛ፦በሚቀባ፦በመምጣትም በመላክም ይደርሳል። ።።ከነዚህ ውስጥ አስደጋሚው በሚፈልገውና በተመቸው ማሠራት ይችላል። የዚህ አስማት ቀደም ሲል እንደጻፍኩላችሁ በተደጋሚው ላይ የሚያመጣው ጉዳት፦ 1ኛ፧አስደጋሚው ተደጋሚውን ጥሎ ቢሔድ /ቢያባርረው ተስፋ መቁረጥ አይችልም 2ኛ፧ተደጋሚው ከአስደጋሚው ውጭ ሌላ ሰው ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸም አይችልም 3ኛ፧ተደጋሚው ብዙ ጊዜ አስደጋሚውን በጣም ከመውደድ የተነሳ ሁልጊዜ መለየት አይፈልግም። የተከበራችሁ ውድ ደንበኞቼ ይህን አጭር መግለጫ ሳስቀምጥላችሁ ከእናንተ የምፈልገው በአገኛችሁት አጋጣሚ ሼር እንድታደርጉ ነው። ማሠራትም ሆነ ማስፈታት የምትፈልጉ ሰዎች በስልክ ቁጥር  ዘወትር በስራ ሰአት ማናገር እንደምትችሉ እገልጻለሁ። 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 09 73 81 13 35
Mostrar todo...
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ❖ሰላም ❖ጤና ❖እድገት ❖ብልፅግና  በያላችሁበት ተመኘው      ❤በቅንነት ሸር እናድርግ 👉 ዛሬ ስለ #ግርማሞገስ እና #መፍትሔ ሀብት እናያለን #ግርማሞገስ ምንድነው  ? 👉 ግርማሞገስ ማለት አንድ ሰው በሰው ዘንድ (በማሕበረሰቡ) 🍀እንዲከበር  🍀እንዲፈራ 🍀ሲያዩት እንዲያስደነግጥ 🍀ተቀባይነት እንዲኖረው 🍀ተሰሚነት እንዲኖረው 🍀ተወዳጅነት እንዲኖረው 🍀ስኬት እንዲኖረው 🍀ሰው እንዳይደፍረው ወዘተ የመሳሰሉት ፀጋዎች እንዲኖሩት የሚያደርግ ጥበብ ነው። #ለምሳሌ አንዳንድ ሰዎች መልክ ቁመና  ፀባይ ሥራ ገንዘብ ደግነት ሳያንሳቸው በሰው ዘንድ ከበሬታ ሲያጡና ሲናቁ ሰው ዝቅአድርጎ ሲያያቸው ፍቅር ሲነፍጋቸው ይስተዋላል ። ታዲያ ይህችግር አንዳንዴ በተፈጥሮ የፀጋ እግዚአብሔር መራቅይሆናል በሌላበኩ ደግሞ የክፉ መናፍስት የዓይነ ጥላ፣ የገርግር፣ የዛር ፣የመተት፣ የሰው እጅና የስልበት ችግር ይህን ያስከትላል ታዲያ ለዚህ ችግር መፍትሔ ቀደምት  ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶቻችን የተለያዩ ጥበቦች ተጠበው አልፈውበታል ለምሳሌ ፦ #ለዚሁ የሚሆን ህቡዕ ስም በመፀለይ #ህቡዕ ስሞችን ፅፎ ከትቦ በመያዝ #በብርቀለበት #በብር መስቀል #በተለያየ ጠልሰም ፀልዮ በመያዝ #የተለያዩ እፅዋቶችን ቀምሞ በመነቀስ #የእፅዋት ቅመሞችን በማር በመቅመስ #የእፅዋት ቅመሞችን በሜሮን በቅባቅዱስ ፀልዮና አንግሦ በመቀባት የተወሰደብንን ፀጋ እግዚአብሔር መመለስና #ግርማሞገስ ፣ግርማ መደንግፅ፣ ግርማ መሐባ  ፣ተፈሪነት ፣ተወዳጅነትና ተከባሪነት እንዲኖረን በማድረግ ተፅኖ ፈጣሪ መሆን እንችላለን ። ሸር ሸር ያድርጉ ጥበብን እንፈልጋት እናክራት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት 📞09 73 81 13 35
Mostrar todo...
🌿በትረ ሙሴ🌿 👉በትረ ሙሴ ከአራት እስከ ሰባት ሜትር የሚያደርግ ዕጽ ሲሆን! ፍሬው ከአተር ፍሬ ከፍ ያለ ቅጠሉ ከፊቱ አረንጓዴ ከጀርባው አመድማ መልክ ያለው ነው። 👉ቅርንጫፉ ከግንዱ መለሎ የሆነ ሲሆን እርሱንም ለዘንግና ለበትር ይጠቀሙበታል። ፍሬው ለእከክ/ለስኳር/ለነቅርሳ/ለዓቃቤ ርእስ/ ይሆናል። ሼር ሼር ያድርጉ ለበለጠ መረጃ 09 73 81 13 35
Mostrar todo...
በወንዶች ላይ ደግሞ የምታድረው የሴት ዛር ትባላለች ። ብዙ ጊዜ ዓይነጥላ የምትቀመጠው ህሊናችን ላይ ነው ። ከስጋ ከልቦናና ከአዕይምሮ አልፋ ህሊናችን ላይ ተቀመጠች ማለት ደግሞ መቆጣጠር አንችልም ሁሉም ነገር አለቀ ማለት ነው ። መፍረድ አይቻልም ሁለቱም ፆታዎች ሳያገቡ ዕስከሽበት ድረስ የሚያዘገይ በተለይ በሴቶች ላይ ዕስከማረጥ ጊዜ ድረስ ከቤተሰብ ጋር አብሮ በማስቀመጥ ማለት ነው በብዙ ዕንከን አጉል የሆነ ህይወት ማሳለፍ ይሄ ሁሉ የዓይነጥላ ስራ ነው:: ሌሎች የዓይነጥላ ምልክቶችም አሉ ለምሣሌ #> ትዳር ማስጠላት #> ጓደኝነት ጀምሮ ያለምክንያት መለያየት #> እራስን ዝቅ አድርጎ ማሰብ (የበታችነት ስሜት ) #> በሆነ ባልሆነው ነገር መበሳጨት #> ተስፋ መቁረጥ #> ዝም ብሎ ማስለቀስ #> የፀባይ መቀያየር #> ወንድ ልጅን ለማውራት መፍራት #> ባል እየመጣ መመለስ #> ወንዶች ስጦታ ሲሰጡ ፈቃደኛ አለመሆን #> የግለ ወሲብ ተጠቂ መሆን #> በሕ ል መ ሌ ሊ ት መሠቃየት #> እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት ) #> የሱሶች ሁሉ ተጠቂ መሆን #> የ እ ድ ሎ ች መ ዘ ጋ ጋ ት #> የወር አበባ መዛባት (መብዛት ) #> የፅንስ አለመርጋት (መበተን ) #> ማስወረድ (አቦርሽን ማለችን ነው) #> ዘ ወ ት ር መ ጨ ና ነ ቅ #> ሂጅ ሂጅ ማለት ወይም አለመረጋጋት #> ቤተሰብ ማስጠላት/ድብርት #> ስራ ማስጠላት ምንም ሳይሰሩ መዋል። #> ከፍቅር አጋር ጋራ ፆታዊ #> ግንኙነት ማስጠላት #> ከፍተኛ የሆነ የራስ ህመም #> ተ ኝ ቶ መ ቃ ዥ ት #> ፍርሐት ፍርሃት ማለት። #> ከፍተኛ በሆነ ላብ መ ዘ ፈ ቅ። #> የጠረን መቀየር /የሰውነት መሽተት ወይም መጥፎ የአፍ ጠረን #> በሰው > >መሐል>> ሐሳብን መግለፅ >>> አ ለ መ ቻ ል። #> በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት ወይም ከስራ መባረር ወዘተ #> የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው። ታዲያ ስንቶቻችን ነን ይህ ሁሉ ችግር የዓይነ ጥላ (የክፉ መንፈስ ችግር) እንደሆነ የምናውቀው ? ♈️> ወንዶችና ውብ ሴቶችን ያለ ባል ማስቀረት #> ምርጫ ማብዛት #'> አቃቂር ማውጣት #> በውበት መኩራትና መመጻደቅ #> በፋሽን ምክንያት የሰውነት መገላለጥና በወንዶች እይታ ውስጥ መግባት ዕንዲሁም #> በወንዶች የዓይን መንፈስ መያዝ #> የመንፈሷ ግልጽ ውጊያዎች ናቸው። *> መንፈሱ ውበቷን ቀይሮ ለወንዶች ማሳየት *> ወንድ ሲያያትና ሲፈልጋት ወንዱ በራስ ምታት መመታትና በቁርጠት ሕመም መያዝ *> በቀረቤታ ወቅት ደግሞ ወንዱን ሌሊት ማቃዠት ማስፈራራትና እንቅልፍ መከልከል። *> የሩካቤ አካሉን ማዳከምና ፍላጐቱን ማጨለም። *> የመኝታውን ጠረንና የቤቱን ሽታ ማበላሸት ወይም መለወጥ። #> ለወንዱ የማትደፈር ክፉ አድርጎ ማሳየት #> በተመሳሳይ ወንዶችም ያለሚስት ቆመው እንዲቀሩ ይህ ክፉ መንፈስ እንደ ሴት እህቶቻችን ሁሉ መራጭና አቃቂር አውጪ ወዘተ... ያ ደ ር ጋ ቸ ዋ ል :: ♈️> በአጠቃላይ ዓይነ-ጥላ በውጣዊ አካላችን ላይ በጉልህ የሚታይ የጤና እንከን አንዳንዴ ባያመጣም አእምሯችንን በማድማት መንገዳችን ላይ ቀድሞ እንቅፋት በማኖርና አልፎ ተርፎ ግባችንና ውጤታችን ላይ ገብቶ የሚጠብቀን ለብዙ አደጋ እንድንጋለጥ የሚጋብዝ እግዚአብሔር ለሰዎች ከሰጠው ጤናማ ባሕርይ የወጣና የራቀ የዝሙት ጠባይ በማለማመድ በማውረስ በማዛባትና በማስነወር ኑሯቸውንና ሕይወታቸውን በማርከስ አሉታዊ ተጽዕኖ ማሣደር የሚችል ክፉ መንፈስ ነው :: ቢሆንም ለሀያሉ አምላካችን ለእግዚአብሔር ከተገዛን ሣይወድ በግዱ የሚንበረከክና የሚሸነፍ ጠላት ነው:: ✝️➔ ከዚህ ምስቅልቅልና ውስብስብ ረቂቅ መንፈስ ሰራሽ ከሆነ ችግር ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ነፃ ለመውጣትና ለመፈወስ የጥንት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት አባቶች ዕንዲሁም ክቡራት ዕናቶቻችን 🅰️➔ከተለያዩ ድርሳናትና የብራና ዕፀደብዳቤዎችን ስናገላብጥ ካገኘናቸውና ምንም የጎንዮሽ ጉዳት ዕንደሌላቸው በሣይንሣዊም ሆነ በባህላዊ ጥናት ተደረጎባቸው አመርቂ ውጤት ካስገኙት ሀገር በቀል ዕፀዋቶች መካከል እንካችሁ ለማለት ወደድን 1️⃣ኛ ➡ በግዕዝ ዕፀዋጊኖስ/በአማረኛ የደጋ አባሎ 2️⃣ኛ በግዕዝ ዕፀቦዝ በአማረኛ አሽኮኮ ጎመን 3️⃣ኛ ➡ዕርጥብ ፌጦ እነዚህን ከ3 ከ3 ቦታ ላይ ከነስር ቅጠላቸው በቀንድ ቢላ / ካራ ቆርጦ አምጥቶ ከትክቶ ወቅጦ ወፍ ባልቀመሰው/ ሌሊት በተቀዳ ውሃ በመራራ ቅል ለ3 ቀን ዘፍዝፎ በንፅህና ሆኖ ለ7 ቀን ጧት ጧት ልክ ዕንደፀበል መጠመቅ ነው :: ✝️➛ሞክሩት መፍትሔ ስታገኙ ታመሰግኑኛላችሁ በዚች ከፉ የዓይነጥላ መንፈስ ዕንደብረት ተቸንክረው ተይዘው ከስራ ስራ ከትዳር ትዳር ከጓደኛ ጓደኛ አጥተው መላ ዘመናቸውን በሐዘንና በትካዜ ቀኑ ጨለማ የደስታዋ ዓለም መቃብር ለሆነችባቸው ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር #share ወይም ፔጃችንን/Like ማድረግዎን አይርሱ 💟➡ከዚህ በተጨማሪ የምንሰጣቸውን የሕክምና አግልግሎቶችን ይጠቀሙባቸው 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1🌿 ለስንፈተ ወሲብ 2🌿 ለአዕምሮ ጭንቀት 3🌿ለአይነ ጥላ 4🌿 ለጨጓራ ህመም ለበለጠ መረጃ ወይም ➡09 73 81 13 35
Mostrar todo...