cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዜማና ቅኔ 4 𝔾𝕠𝕤𝕡𝕖𝕝

5c560cdb5 የቻናሉ ራዕይ 👇👇 "በዜማና በቅኔ ወንጌልን ላልሰሙ ማሰማት ነው።" በውስጡም ሳምንታዊ የመፅሐፍ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርታዊ ጥናት በድምፅና በፅሁፍ ይቀርባል፣የቆዩና አዳዲስ ዝማሬዎች ፣ እንዲሁም መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መልዕክቶች ይቀርባሉ ይቀላቀሉት ይወዱታል። ለአስተያየ️ት 👉 Henok Hatiya 👉 @hevensong

Mostrar más
Etiopía1 320El idioma no está especificadoMúsica4 515
Advertising posts
15 301Suscriptores
+924 hours
+417 days
+14330 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim 🕠 05:38 💾 5.7 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧
Mostrar todo...
10👍 4
4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim 🕠 05:38 💾 5.7 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧
Mostrar todo...
Meron Alemayehu, [Sep 12, 2023 at 9:39 PM] መልካም አዲስ ዓመት!!!
Mostrar todo...
👍 6 3🔥 3
11👍 5
5. Yoseph Ayalew ደግሞ ለምን Degmo Lemin
Mostrar todo...
5👍 1
4. Yoseph Ayalew ስጋት እንዳይገባኝ Sigat Aygebagnim
Mostrar todo...
Singer Mentesnot Manaye ማለዳ ስነሳ 🕠 10:1217  💾 18.1 MB Join us 👇👇👇 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 👉👉 @zemaenaqine 👈👈 share to your friends 👨‍👩‍👦‍👦👨‍👩‍👧
Mostrar todo...
"ባለ ዘጠኝ ዜማ መዝሙር" --የዜማ ያለህ--! መዝሙር/መዘመር በአጭሩ ሲተረጎም መልዕክተ ቃላትን በዜማ ማቀንቀን ማለት ነው። አንድ መዝሙር ከመልዕክቱ አንጻር አንድ ማዕከላዊ ጉዳይ የሚያትት ሲሆን በተለያየ አገላለጽ እና ቃላት ብዙ ጊዜ አዝማቹን ያብራራል። የመዝሙሩ ዋና መልዕክት አዝማቹ ላይ ይጫናል፣ ከዚያ እሱ በቁጥሮች እና በማዳመቂያዎች ይብራራል ማለት ነው። ዜማውም እንደዚሁ ነው። Theme and variation ይባላል። የዜማው ውቅር የራሱን አንድ ዘውግ ይይዝና እዚያ ውስጥ ዋና ሀሳብ (Melodic theme) ይይዛል፣ ከዚያ በቫሪዬሽን ይራባል። ስለዚህ መልዕክቱም በቃላት ይራባል ዜማውም በድምጾች አደረጃጀት እና ልዩ ልዩነት (Variations) ይራባል። ይህ ዜማዊው እርባታ ባለንበት ዘመን በጣም ፈር የለቀቀ እና አሰልቺ እየሆነ ነው። ለምን? መሠረታዊ የዜማ ህግጋትን መከተል አሻፈረኝ የሚሉ ባለማወቅ እንዲሁ ሰውን የሚከተሉ ዘማሪያን እየበዙ በመምጣታቸው ይመስለኛል። ለምሳሌ: የዜማ ቅርጾች *ABA* country form የሚባሉ አሉ (ቁጥሮች በአንድ ዜማ፣ አዝማች በሌላ ዜማ) ሁለት ዜማ ብቻ ያዘሉ ናቸው። *ABCA* የሚባሉ ደግሞ አዝማች፣ ቁጥር እና ሌላ ማድመቂያ አዝማች። *ABCDA* ሌላው ሁሉ አለ ማድመቂዎቹ ሁለት ሲሆኑ ነው። A ሁል ጊዜ አዝማች ነው። ከዚህ በላይ ዜማ በአንድ መዝሙር ላይ ማጨቅ ሙዚቃዊ ወንጀል ነው። ለሙዚቃ አቀናባሪ ራሱ ፈተና ነው። ስንት ኮርድ ስንት ላይን አሬንጅ ያድርግ? ወይ ዋጋውን መጨመር ነው...ውይ ትዝ አለኝ 1999 የሆነ ባለ 8 ዜማ መዝሙር ቅኔ ስቱዲዮ ውስጥ ስሠራ የተቸገርኩት። ዜማ መብዛት ብቻ ሳይሆን አሁን ፋሽን የሆነው መዝሙሩ ሊያልቅ ሲል መጨረሻ ላይ ያልተሰማ አዲስ ዜማ ይጀመርና ፌድ እያደረገ ያልቃል። ይህ ማለት አንድ መጽሐፍ ደራሲ መግቢያ ሀተታ እና መደምደሚያ አድርጎ ስለ አንድ ጉዳይ ጽፎ መጨረስ ሲገባው መደምደሚያ (ማጠቃለያ) ላይ ፈጽሞ በመጽሐፉ ውስጥ ያላነሳውን ሀሳብ መጀመርና በዚያ ማቆም እንደ ማለት ነው። ለምሳሌ: ስለ ጋብቻ ጽፎ ሙሉውን መጽሐፍ መደምደሚያ ላይ ስለ ቡሩንዲ ፕሬዚዳንት የህወት ታሪክ ቢጀምር አያስቅም? የመጽሐፍ ድርሰት እና የመዝሙር ድርሰት መርሁ ያው አንድ ነው። ዜማም ልክ እንደ መጽሐፍ መግቢያ፣ ሀተታ፣ መደምደሚያ አለው። ለጠቅላላ እውቀት ዜማ ስትሰሩ 3 ነገሮችን ተረዱ። 1. Chorus /አዝማች/አንድ አይነት ግጥም አንድ አይነት ዜማ---አዝማች ከዘመናችን መዝሙር እየጠፋ መሆኑን ልብ ይሏል። ይህ ፈጽሞ ትክክል አይደለም! 2.Verse /ቁጥር/ አንድ አይነት ዜማ የተለያየ ግጥም። 3.Bridge /ማዳመቂያ /ልበለው፥ ሁለት አይነት ቢበዛ። በዚህ መርህ ውስጥ ሆናችሁ በነጻነት ዜማዎችን መሥራት እንጂ ከእውቀት ነጻ የሆነ አካሄድ አያስፈልግም። Freedom in the principle. ህግ መጣስ ከተፈለገም ህጉን ካወቁ በኋላ!!! የድሮ መዝሙሮች (ከ25 አመት በፊት) በጣም ተወዳጅ የመሆናቸው ምሥጢር ጠንካራ አዝማች ስላላቸው ቅቡል እና ቀላል በመሆናቸው ይመስለኛል። ጉባኤ ላይ ሲዘመሩ ህዝቡ ቢያንስ ተደጋግሞ የሚመጣውን አዝማች እየጠበቀ በጉጉት አብሮ ይዘምራል። ዘንድሮ በዘጠኝ ዜማ ስታጣድፈው ትዕይንትህን ቁጭ ብሎ ያያል። አንተም ምን አይነት ደንዛዛ ህዝብ ነው? የሜልኮል መንፈስ ነው እያልክ እነሆ ትጨናነቃለህ። የውጭ ሀገራት መዝሙሮችን ስናይ ውበታቸው ቅለታቸው ነው። Chorus, verse, bridge በቃ። ከዚያ መደጋገም አለቀ። የእኛ ነገር ሁሉ ውስብስብ ይሆናል ባህላችን መሠለኝ፥ ለማንኛውም እናስብ እንወቅ እንበርታ ለማለት ነው። መልካም ቀን ረታ ጳውሎስ 2015
Mostrar todo...