cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መቐለ 70 እንደርታ

👇👇👇👇👇👇👇 🔴⚪ሓዱሽ ሓበሬታታት⚪🔴 🔴⚪ሓበሬታታት ፕርሚየር ሊግ ⚪🔴 ምስ ኩሉ ናይ ዓለምና ስፖርት 🔴ቀጥታ ፈነወ ብፅሑፍ🔴 @M70enderta_bot

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
1 069
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሪያል ማድሪድ ከ ኢንተር ሚላን ! ሁለቱን ሀያላን ክለቦች ከበርካታ ዓመታት ቆይታ በኋላ ከሰዓታት በኋላ ሲገናኙ ለሁለቱም አሰልጣኞች የፍፃሜ ጨዋታ እንደሚሆን ይጠበቃል ። የዛሬ ምሽቱ ጨዋታ በዘንድሮው የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የመጀመሪያ ድላቸውን ለማስመዝገብ የሚያደርጉት ትልቅ ፍጥጫ ይሆናል ።
Mostrar todo...
ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ! ፖርቹጋላዊው ኮከብ የጁቬንቱስ ተጫዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የዘንድሮው የውደድር ዓመት የመጀመሪያ የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታውን በነገው ዕለት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል ። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጁቬንቱስ በነገው ዕለት ፌሬንሲቫሮስን በሚገጥመው የጁቬንቱስ የቡድን ስብስብ ውስጥ ለመካተት ችሏል ። @mekele70enderta
Mostrar todo...
👉 ነበር ተፃዋቲ ማንችስተር ዩናይትድን ናይ ሐዚ ኣሰልጣኒ ሃገራዊት ጋንታ ዌልስ ዝኮነ ሪያን ጊግስ ኣብ ባዓልቲ ገዝኡ ብዘብፅሖ ጥቅዓት ኣብ ትሕቲ ቀይዲ ውዒሉ ብዋሕስ ከምዝተፈትሐ ተፈሊጡ። ነዚ ስዒቡ ናይ ዌልስ ፌዴሬሽንን ሪያን ጊግስን ብስምምዕ ን 3 ፀወታ ንሃገራዊት ጋንታ ዌልስ ከምዘይመርሕ ተፈሊጡ። ሪያን ጊግስ ኣብ ኹዕሾ እግሪ ሂወቱ ቀይሕ ካርዲ ረኪቡ ኣይፈልጥን ነይሩ።
Mostrar todo...
ጄሲ ሊንጋርድ እና ማንችስተር ዩናይትድ ! እምብዛም የመሰለፍ ዕድል እየተሰጠው የማይገኘው ጄሲ ሊንጋርድ ማንችስተር ዩናይትድ በነገው ዕለት በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊጉ ወደ ቱርክ አቅንተው ኢስታንቡል ባሳክሼርን ከሚገጥመው የቡድን ስብስብ ውስጥ እንዳልተካተተ አሰልጣኝ ኦሊ ጎነር ሶልሻየር ይፋ አድርገዋል ፡፡
Mostrar todo...
አትሌቲኮ ማድሪድ በይፋ ተጫዋች አስፈረመ ! ቶማስ ፓርቴን በመጨረሻው የዝውውር ቀን ያጡት አትሌቲኮ ማድሪዶች የቫሌንሽያውን የመሐል ሜዳ ተጫዋች ጆፍሪ ኮንዶግቢያን ለዘንድሮው የውድድር ዓመት አልፎም ለቀጣዮቹ ሶስት ዓመታት ማስፈረማቸውን ይፋ አድረገዋል ፡፡
Mostrar todo...
ሀንስ ፍሊክ በ ባየር ሙኒክ ! ኒኮ ኮቫክን በመተካት ባየር ሙኒክን የተረከቡት ሀንስ ፍሊክ ክለቡን መምራት ከጀመሩ አንድ አመትን አስቆጥረዋል ። ሀንስ ፍሊክ በአንድ ዓመት ቆይታቸው 47 ጨዋታዎችን ሲመሩ 43 ጨዋታዎችን በበላይነት አጠናቀው በሶስት አጋጣሚዎች ላይ ሽንፈትን አስተናግደዋል ።
Mostrar todo...
🇪🇺ሎሚ ዝሳለጡ ናይ ኣውሮፓ ሻምፕዮንስ ሊግ ፀወታታት። 🗓#ዕለተ_ሰሉስ_ጥቅምቲ 24: ⏰ 2:55 🇷🇺 ሎኮሞቲቭ ሞስኮ vs ኣትሌቲኮ ማድሪድ 🇪🇸 🇺🇦 ሻካታር ዶኔስክ vs ሞንቼግላድባህ 🇩🇪 ⏰ 5:00 🇮🇹 ኣታላንታ vs ሊቨርፑል 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 🇵🇹 ፖርቶ vs ማርሴይ 🇫🇷 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ማንችስተር ሲቲ vs ኦሎምፒያኮስ 🇬🇷 🇩🇰 ሚትላንድ vs ኣያክስ 🇳🇱 🇪🇸 ሪያል ማድሪድ vs ኢንተር ሚላን 🇮🇹 🇦🇹 ሳልዝበርግ vs ባየር ሚውኒክ 🇩🇪
Mostrar todo...
👉 ኣብ ጋንታ ሮማ ታሪክ ብጣዕሚ ዝፉቶ ተፃዋቲ ፍራንሲስኮ ቶቲ ኮሮና ቫይረስ ተታሒዙ። ቶቲ ቅድሚ ሒደት ኣዋርሕ ብ ኮሮና ቫይረስ ኣቡኡ ከምዝሞቱ ይዝከር።
Mostrar todo...
" ኤርሊንግ ሀላንድ ወደ ሊቨርፑል ያቀናል " የሬድ ቡል ሳልዝበርግ የስፖርቲንግ ዳይሬክተር የሆኑት ክሪስቶፍ ፍሩንድ በሀላንድ የወደፊት እጣ ፈንታ እንዳሳወቁት ሀላንድ ወደ ሊቨርፑል እንደሚያቀና አስተያየታቸውን ሰጥተዋል ። @mekele70enderta
Mostrar todo...