cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

@ķi

@ki

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
171
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
Mostrar todo...
አትንኩታ ድሃን አትንኩታ! የምን ገፋ … የምንገፋ - ገፋ ደሳሳ ጎጆውን … ያፈረሰ እንደሆን የግራ በሬውን … የሸጠው እንደሆን ዝናር ምንሽሩን … የታጠቀ እንደሆን ኧረ ምድር ቀውጢ! ምድር ቁና እንዳትሆን፡፡ አትንኩታ! አታጨልሙታ! የምን ገፋ ገፋ ገፋ … ለምን ደፋ … ደፋ እርፉን ከማረሻ … ሲወስደው ለያይቶ አንካሴ ቀጥቅጦ … ሽመል አበጅቶ፣ አፈር እርም ብሎ …. ከወረደ ቆላ፤ ማጠፊያው እንዳያጥር … መመለሻው መላ፡፡ ተጻፈ በ አኪ📜📝 26/11/2013
Mostrar todo...
ስልኬን ስይዝ አንድም ሰው አይደውልልኝም ስልኬን ቻርጅ ላይ አድርጌ ስወጣ ግን እሚገርመኝ 95 ሚስኮል 37 ቴክስ እማገኘው ነገር 😆😂 አይ አኪ
Mostrar todo...
XXXTENTACHION 💔 🖤
Mostrar todo...
🍃🌹🍃....✍ 🌹እወድሀለሁ የምር ማንንም ወድጄ በማላውቅበት ሁኔታ እ ወ ድ ሀ ለ ው😍 🌹የጠወለገች አበባ የውሀ ጠብታ እንደምናፍቅ 😘 🌹በጨለማ የከረመ ሰው የብርሀን ቅንጣትን እንደሚናፍቅ😍 🌹የተራበ ህፃን የእናቱን ጡት እንደሚናፍቅ❤️. . .ሁሉ የኔም ልብ ያንተን ፍቅር ይናፍቃል. 💖. . .ናፍቆቴ አፈቅርሀለሁ. . .💖 ~~~~~~~~~~~~~~~~~~ 🥀💗🥀💗🥀💗🥀💗 ,,,,,,,,,,,🍃🌹🍃🌸🍃🌹🍃,,,,,,,,,,,የኔው 💜💜 ከአኪ
Mostrar todo...
🍃🌹🍃....✍ ❤️. . .የፍቅር ዋጋው ስንት ነው? ፍቅር ተተምኖ የተቀመጠ ዋጋ የለውም፣ የፍቅር ዋጋ የሚለካው በአፍቃሪ እና በተፈቃሪ መካከል ባለው የግንኙነት ጥንካሬ ልክ ነው፣ 🌹💗🌹💗🌹💗🌹💗🌹💗🌹 ❤️. . .አንድን ቀጭን ፕላስቲክ ሁለት ሰዎች ወጥረው ይዘውታል ብለን ብናስብ፣ ፕላስቲኩን ከሁለቱ አንዱ ከለቀቀው አንድኛው እንደሚጎዳ እርግጥ ነው፣ በሁለቱ ሰዎች እጅ የተለጠጠው ፕላስቲክ ፍቅር ሲሆን ከሁለቱ አቅጣጫ እኩል ሃይል ከሌለው ደግሞ የአንዱ መጎዳት ይሆናል ማለት።💖 አፍቃሪ እና ተፈቃሪ እኩል ጉልበት ሲኖራቸው ነው ፍቅር የምንለው!! ~~~~~~~~~~~~~~ ,,,,,,,,,,🍃🌹🍃🌸🍃🌹🍃,,,,,,,,,,
Mostrar todo...
በደረቴ ልተኛ እልና አንቺ ልቤ ውስጥ ስላለሽ ያፍንሻል ብዬ እተወዋለው😘💚💛❤️
Mostrar todo...