cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ፋሲል ከነማ (አፄዎቹ) እግር ኳስ ክለብ / Fasil Kenema Football Club ™🇦🇹

ወቅታዊ የሆኑ #ዜናዎች #ዝዉዉሮችን እንዲሁም #የቀጥታ ስርጭት አስተያየት ለመስጠት እና ለጥቆማ ➠ @empair_bot አንጋፋውና ተወዳጁ ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ1960 ዓ/ም ተመሰረተ። ይህ አንጋፋ የአፄዎች ክለብ 55 አመታትን አስቆጥሯል፡፡ #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም በላይ ነው!!

Mostrar más
Etiopía4 474Amárico3 388La categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
3 834
Suscriptores
-424 horas
-147 días
-5430 días
Archivo de publicaciones
Photo unavailableShow in Telegram
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ⚽️ሀያ ስድስተኛ ሳምንት ደረጃ ሰንጠረዥ
Mostrar todo...
👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_24ኛ_ሳምንት_ጨዋታ . ⚽Ethiopian Premier League..     ፋሲል ከነማ 🆚 ባህርዳር ከተማ 🗓️ ሀሙስ ግንቦት 01/2016 🕘 9:00 🏟 ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🏆 ድል ለአፄዎቹ!! 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @FASILSC
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
. ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ ጋር 1 አቻ በተለያዩበት ጨዋታ አማኑኤል ገ/ሚካኤል ከኢትዮጵያ ቡናው ግብ ጠባቂ በረከት አማረ ጋር ለኳስ ሲፋለሙ በተፈጠረ ዘግናኝ ግጭት ሁለት የእግሩ አጥንቶች መሰበራቸውንና በዚህም ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ከእግር ኳስ ለመራቅ መገደዱን የክለቡ አሰልጣኝ ተናግሯል። 😢 ከገጠመህም ጉዳት በቶሎ አገግመህ ወደ የምትወደው የእግር ኳስ ሜዳ እንድትመለስ ከልብ እንመኛለን አማኒ ❤     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 8😢 3 2😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
Sport Club #የሙሉ_ሰዓት_ውጤት... ተጠናቀቀ | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ፋሲል ከነማ 90" ⚽️45+9’መስፍን ታፈሰ ⚽31'አቤል እንዳለ 🗓️ ሀሙስ መጋቢት 19/2016 🕛 1:00 ምሽት 🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 1 1
#የሃዘን መግለጫ! የባሕር ዳር ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት አረፈ:: መጋቢት 18/2016 ሌሊት ላይ የባሕር ዳር ከነማ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች የነበረው አለልኝ አዘነ በድንገት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል። ተጫዋቹ በጉዳት ምክንያት ከክለቡ ስብስብ ጋር ያልነበረ ሲሆን በትውልድ ቦታው አርባ ምንጭ ሌሊት በድንገት ማረፉ ተገልጿል። ስርዓተ ቀብሩ ዛሬ መጋቢት 18, 2016 በአርባ ምንጭ እንደሚፈፀም ከክለቡ ማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። በፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ እና በደጋፊዎቹ ስም በአለልኝ አዘነ ድንገተኛ ህልፈት የተሰማንን ሀዘን እየገለፅን ለቤተሰቦቹ:ለወዳጅ ዘመዶቹ :ለባህርዳር ከነማ እግርኳስ ክለብና ለመላው የስፖርት ቤተሰብ መፅናናትን ይመኛል።     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። የአፄዎቹን ግቦች ቃልኪዳን ዘላለም እና አምሳሉ ጥላሁን ከመረብ ሲያሳርፉ ለሲዳማ ቡና ማይክል ኪፖሩል 2x አስቆጥሯል። በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ? 4️⃣ ፋሲል ከነማ :- 30 ነጥብ 1️⃣2️⃣ ሲዳማ ቡና :- 20 ነጥብ ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ? ሐሙስ - ኢትዮጵያ ቡና ከ ፋሲል ከነማ እሁድ - ሲዳማ ቡና ከ ሻሸመኔ ከተማ     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 1 1👏 1
🇦🇹#የዝውውር_ዜና ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ2016 አመት በኢትዮጵያ ፕሪሚዩር ሊግ ውድድር በርካታ ለውጦችን በማድረግ ቡድኑን እየገነባ የሚገኝ ሲሆን በሁለኛው ዙር ውድድር ተጠናክሮ ለመቅረብ በነበሩበት ክፍተት ላይ አዳአዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል:: አፄዎቹ ሱራፌል ዳኛቸውን ወደ ሌላ ክለብ መሸኘታቸውን ተከትሎ በዚህ አመት በሀምበሪቾ ዱራሜ መልካም ጊዜ የነበረውን የአማካኝ ክፍል ተጫዋች አፍቅሮት ሰለሞንን አስፈርሟል:: 🇦🇹#እንኳን_ደህና_መጣህ #አፍቅሮት...     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 2
🇦🇹#የዝውውር_ዜና ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ በ2016 አመት በኢትዮጵያ ፕሪሚዩር ሊግ ውድድር በርካታ ለውጦችን በማድረግ ቡድኑን እየገነባ የሚገኝ ሲሆን በሁለኛው ዙር ውድድር ተጠናክሮ ለመቅረብ በነበሩበት ክፍተት ላይ አዳአዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል:: አፄዎቹ የተከላካይ ክፍላቸውን ለማጠናከር ለአዳማ ከተማ ተጫውቶ ያሳለፈውን ሀቢብ መሀመድን አስፈርመዋል:: 🇦🇹#WELCOME #HABIB🇦🇹     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 4 2
Photo unavailableShow in Telegram
. #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_16ኛ_ሳምንት_ጨዋታ . ⚽Ethiopian Premier League.. . ፋሲል ከነማ 🆚 ሀዋሳ ከተማ 🗓️ አርብ የካቲት 22/2016 🕐 1:00 🏟 ድሬዳዋ ስታዲየም 🏆 ድል ለአፄዎቹ!!     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 8
ፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ለተጫዋች ሱራፌል ዳኛቸው ቀጣይ የእግር ኳስ ህይወት መልካም እድል እየተመኘ በክለባችን ትልቅ ስራ ለሰሩ ግለሰቦች የሚሸለመውን የወርቅ ሜዳሊያ በመሸለም ከደጋፊዎቻችን ጋር ደማቅ ሽኝት ያደረገለት ሲሆን የሱራፌልን መሄድ ተከትሎ ቡድናችን ክፍተት ባሉበት ቦታዎች ለመሙላት የተጫዋቾችን ግዥ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን ውላቸው በእግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ሲፀድቅ እምናሳውቃችሁ ይሆናል::     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
የኢትዮጵያ ፕሪሚዩር ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ በድሬዳዋ ኢንተርናሽናል ስታዲዩም እንደሚካሄድ መርኃ ግብር የወጣለት መሆኑ የሚታወስ ሲሆን ክለባችን ፋሲል ከነማ ውድድሩ ወደ ሚደረግባት ከተማ ድሬ በዛሬው እለት ገብቷል:: የውድድሩ መርኃ ግብር በድሬዳዋ : በሀዋሳ እና አዲስ አበባ ከተማዎች እንደሚደረግ የተገለፀበት ፕሮግራም በምስል ተገልጿል:: መልካም የውድድር ጊዜ ለአፄዎቹ!!     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_11ኛ_ሳምንት_ጨዋታ         ⚽Ethiopian Premier League..             ፋሲል ከነማ  🆚  ቅዱስ ጊዮርጊስ 🗓️  ሀሙስ ጥር 9/2016 🕛    12:00 🏟  አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🏆    ድል ለአፄዎቹ!!     🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 12 3
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_9ተኛ_ሳምንት_ጨዋታ            ⚽Ethiopian Premier League..               ድሬዳዋ ከተማ  🆚  ፋሲል ከነማ 🗓️  አርብ ታህሳስ 26/ 2016 🕘    9:00 🏟  አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🏆    ድል ለአፄዎቹ!! 🇦🇹 #ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 9 4
ወላይታ ድቻ ድል አድርጓል ! በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የ2016 የውድድር ዘመን ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የወላይታ ድቻን የማሸነፊያ ግቦች ቢኒያም ፍቅሬ እና ዘላለም አባቴ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ወላይታ ድቻ ማሸነፉን ተከትሎ በውድድር ዘመኑ የሰበሰባቸውን ነጥቦች አስራ አንድ በማድረስ ደረጃውን አሻሽሏል። ሽንፈት ያስተናገደው ፋሲል ከነማ በበኩሉ በውድድር ዘመኑ አስራ ሁለት ነጥቦችን ሰብስበዋል። ቀጣይ ጨዋታ - ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና
Mostrar todo...
👍 11 3
#አሁናዊ መረጃዎች ከመሪው ክለብ በ 2 ነጥብ ዝቅ ብለው 12 ነጥብ በመያዝ በ4ተኛነት የሚገኘው ክለባቸን እስካሁን በአደረጋቸው ጨዋታዎች ምንም አይነት ሽንፈት ያላስተናገደ ሲሆን በሊጉም ላይም ምንም ሽንፈት ካላስተናገዱ ከሶስቱ የሊጉ ክለቦች አንዱ መሆኑም ይታወቃል! ይህንንም ያለመሸነፍ ሪከርድ ለማስቀጠል እና የደረጃ ሰንጠረዥ ፉክክሩን ላይ ለመቆዬት ጠንካራ ልምምድ ሲያደርጉ የቆዩት አፄዎቹ ዛሬ ሀሙስ ህዳር 27 በ7ተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚዬር ሊግ ከወላይታ ዲቻ ጋር በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ስታዲየም በ 12:00 ሰአት ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆንል። በተያያዘም ዜና ሁሉም ተጫዋቾች በመልካም ጤንነት ላይ ሲሆኑ ምንም እይነት የተጫዋቾች ጉዳት አለመኖሩም ታውቋል! 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_7ተኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽Ethiopian Premier League.. . ፋሲል ከነማ 🆚 ወላይታ ዲቻ 🗓️ ሀሙስ ህዳር 27/2016 🕘 12:00 🏟 አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🏆 ድል ለአፄዎቹ!!
Mostrar todo...
👍 1
አፄዎቹ ድል አድርገዋል ! በ2016 የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። የአፄዎቹን የማሸነፊያ ግቦች ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ፣ ጌታነህ ከበደ እና ምኞት ደበበ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል። ፋሲል ከነማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን አስራ ሁለት በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል። ቀጣይ ጨዋታ - ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
Mostrar todo...
👍 16🔥 1
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልል ፍሲል ከነማ ናትናኤል💪
Mostrar todo...
👍 9
26' ሀምበሪቾ 0-0 ፋሲል ከነማ - የሀምበሪቾው ተከላካይ ቴዎድሮስ በቀለ 8ኛው ደቂቃ ላይ በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል።
Mostrar todo...
👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
#የኢትዮጵያ__ፕሪሚየር_ሊግ_6ተኛ_ሳምንት_ጨዋታ ⚽️Ethiopian Premier League..               ሀምበሪቾ ዱራሜ   🆚  ፋሲል ከነማ 🗓️  ሀሙስ ህዳር 20/2016 🕛    12:00 🏟  አዳማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም 🏆    ድል ለአፄዎቹ!! 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 2
#የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር ጨዋታ ውጤት ፋሲል ከነማ 3-0 ነቀምቴ ከተማ ምኞት ደበበ ⚽️ ፍቃዱ አለሙ⚽️⚽️ 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
6🔥 3👍 1
የኢትዮጵያ ብ/ቡድን የአዲሱ አሰልጣኝ ምርጫ ታውቋል። ግብ ጠባቂዎች ሰዒድ ሀብታሙ (አዳማ ከተማ) አቡበከር ኑራ (ኢትዮጵያ መድን) ቢንያም ገነቱ (ወላይታ ድቻ) ተከላካዮች ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ዓለም ብርሃን ይግዛው (ፋሲል ከነማ) ብርሃኑ በቀለ (ሲዳማ ቡና) ያሬድ ባዬ (ባህር ዳር ከተማ) ምኞት ደበበ (ፋሲል ከነማ) ፈቱዲን ጀማል (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) ሚሊዮን ሰለሞን (ሀዋሳ ከተማ) ወልደአማኑኤል ጌቱ (ኢትዮጵያ ቡና) ረመዳን የሱፍ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ያሬድ ካሳዬ (ኢትዮጵያ መድን) አማካዮች ጋቶች ፓኖም (ፋሲል ከነማ) ናትናኤል ዘለቀ (ቅዱስ ጊዮርጊስ) ሽመልስ በቀለ (መቻል) ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ) ወገኔ ገዛኸኝ (ኢትዮጵያ መድን) የአብስራ ተስፋዬ (ባህር ዳር ከተማ) አለልኝ አዘነ (ባህር ዳር ከተማ) ከነአን ማርክነህ (መቻል) አጥቂዎች ጌታነህ ከበደ (ፋሲል ከነማ) ሀብታሙ ታደሰ (ባህር ዳር ከተማ) አቤል ያለው (ቅዱስ ጊዮርጊስ) አቡበከር ናስር (ማሜሎዲ ሰንዳውንስ/ደቡብ አፍሪካ) አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ፋሲል ከነማ) ፍፁም ጥላሁን (ባህር ዳር ከተማ) ቸርነት ጉግሳ (ባህር ዳር ከተማ) በረከት ደስታ (መቻል) ተገኑ ተሾመ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
Mostrar todo...
👍 6
በአምስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ውድድር ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል። በውድድር ዘመኑ ፋሲል ከነማ ዘጠኝ እንዲሁም ባህርዳር ከተማ ስምንት ነጥቦችን መሰብሰብ ችለዋል። ቀጣይ ጨዋታ - ሀምበሪቾ ዱራሜ ከ ፋሲል ከነማ
Mostrar todo...
👍 1
80' ባህር ዳር ከተማ 0 - 0 ፋሲል ከነማ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም አርብ ጥቅምት 23/2016 ⚽️አምስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ⤵️
Mostrar todo...
👍 3
ባህር ዳር ከተማ 0 - 0 ፋሲል ከነማ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም አርብ ጥቅምት 23/2016 ⚽️አምስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ⤵️
Mostrar todo...
󰟝 ጉዞ አዲስ አበባ ለሚገኙ ደጌጋፊዎች ወደ ስምጥ ሸለቆዋ ወገብ ዉቢቱ አዳማ 🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹 #የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ_5ኛ_ሳምንት_ጨዋታ ክለባችን 🇦🇹ፋሲል ከነማ ከባህር ዳር ከነማ   ጋር በአዳማ ዩንቨርስቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ግቢ  የሚያደርጉትን ጨዋታ ክለባችን ለመደገፍ ለሚሹ ዉድ ደጋፊዎች  ጨዋታዉን በቦታዉ ተገኝተዉ እንዲመለከቱ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማኅበር ከምንግዜም የክለባችን አጋር ዳሽን ቢራ ጋር በመተባበር ለደጋፊዎች ጉዞ አዘጋጅቷል:: ይሄን ታላቅ ሰላማዊ ፍልሚያ ለመመልከት ማንኛዉም የ2016 የታደሰ የክለቡ መታወቂያ ያለዉ ደጋፊ ከዛሬ ጥቅምት 20 ጀምሮ መገናኛ መተባበር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 በመምጣት መመዝገብ የሚችል መሆኑን እናሳዉቃለን:: መነሻ አርብ ጥቅምት 23/02/16 መመለሻ አርብ ጥቅምት 23/02/16 መነሻ ሰዓት 3:00 #በመነጋገር_ይሻሻላል መመለሻ ሰዓት ከጫዋታ በኋላ ማሳሰቢያ ያልታደሰ መታወቂያም ይሁን መታወቂያ የሌለዉ በጉዞዉ ላይ መመዝገብ አይችልም:: 🇦🇹🇦🇹🇦🇹ድል ለተወዳጁ  ክለባችን🇦🇹🇦🇹🇦🇹🇦🇹 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 8 6
ፋሲል ከነማ ድል አድርጓል ! በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉትን ተጠባቂ ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል። - የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች አማኑኤል ገብረሚካኤል ከመረብ ማሳረፍ ችሏል። ፋሲል ከነማ በውድድር አመቱ የሰበሰባቸውን ነጥቦች ወደ ስምንት ከፍ ማድረግ ችሏል። የውድድር አመቱ የመጀመሪያ ሽንፈቱን ያስተናገደው ኢትዮጵያ ቡና ሰባት ነጥቦችን ሰብስቧል። ቀጣይ ጨዋታ አርብ - ባህርዳር ከተማ ከ ፋሲል ከነማ 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹 @fasilkenema_sc_official
Mostrar todo...
👍 4 2
ውጤት ፋሲል ከነማ 2 - 0 ኢትዬጵያ ቡና 54' አማኑኤል ገ/ሚካኤል 80' አማኑኤል ገ/ሚካኤል የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 ⚽️አራተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ⤵️
Mostrar todo...
63' ፋሲል ከነማ 1 - 0 ኢትዬጵያ ቡና 54' አማኑኤል ገ/ሚካኤል የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 ⚽️አራተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ⤵️
Mostrar todo...
👍 2 2
ጎል! 54' አማኑኤል ገ/ሚካኤል ፋሲል ከነማ 1 - 0 ኢትዬጵያ ቡና የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ቅዳሜ ጥቅምት 17/2016 ⚽️አራተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ⤵️
Mostrar todo...
እረፍት ፋሲል ከነማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና
Mostrar todo...