cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹

Join @Rovibook 😎 <|> /\ 👢👢 መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው!! ለማንኛውም ማስታወቂያ ነክ ጉዳዮች @RASNAMRUD ያናግሩን

Mostrar más
Advertising posts
29 830Suscriptores
-924 hours
-787 days
-34230 days
Archivo de publicaciones
ከመጽሐፍ ጋር የተያያዘ ሌላ ልዩ ቃል ደግሞ ይዘን መጣን! "ቢብሊዮስሚያ" ማለት የመጻሕፍት ገጾች መዓዛ ማለት ነው። በተለይ ደግሞ የድሮ መጻሕፍት ያላቸው ልዩ ሽታ የማይረሳ እንደሆነ አንባቢዎች ሲናገሩ ይሰማል። ለመሆኑ፥ እርስዎ እስካሁን መዓዛው በአፍንጫዎ ውል የሚልብዎት መጽሐፍ የለም? እርግጠኛ ነን፥ ይኖራል! እስቲ ስለ መጽሐፍ መዓዛ የሚያወራ ጓደኛ ካለዎት ይህንን ፖስት አጋሯቸው! #ከመፅሐፍት_ዓለም
Mostrar todo...
👍 9
'የሕይወቴ ብሩህ መልክ፥ ጨፍጋጋ መልክን ለበሰ። እናም ጨለማን መጋፈጥ ነበረብኝ። በሐሰተኛ ብርሃን ውስጥ መኖር የለመዱ ዓይኖቼ በእውነተኛ ጨለማ ውስጥ ተጥበረበሩብኝ። ድንጋጤ ወረደብኝ። ላለማመን ፈልጌ ነበር። ጸንቼ መቆምና መራመድ አልቻልኩም። ሀሞቴ ፈሰሰ። እንደ እጄ መዳፍ የማውቀው፥ በውብ ቀለማት ያጌጠና የተንቆጠቆጠ የሚመስለው ዓለም ክንብንቡ ተገፈፈ።' -- ፀሓይ ከጨለማዬ ምን አለሽ? (ደራሲ እሱባለው አበራ ንጉሤ) መደብራችንን ይጎብኙ! በጥሩ ቅናሽ እና በመልካም አቀባበል እናስተናግድዎታለን! #ከመፅሐፍት ዓለም #ምርጥ_ንባብ
Mostrar todo...
👍 10
አንዳንድ ሰዎች "ልብወለድ ማንበብ ለምን ይጠቅማል?" ብለው ይጠይቃሉ። በንባብ ዙሪያ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፥ ልብወለድ አንባቢያን ልብወለድ ከማያነቡ ሰዎች ጋር ሲነጻጸሩ የሌሎችን ስሜት መረዳት (Empathy) ላይ የተሻለ ሆነው ይገኛሉ። በእያንዳንዱ ገጸ ባሕርይ ሁኔታ ውስጥ ራሳቸውን ስለሚያስቡ፥ የስሜት ውጣ ውረዱ በራሱ ስሜትን የማስተናገድ እባ የመረዳት አቅማቸውን የተሻለ ያደርገዋል። ይህ እንግዲህ ልብ ወለድ ማንበብ ካሉት ብዙ ጥቅሞች መካከል አንዱ ነው። ምን ለማለት ነው? ጥሩ ጥሩ የልብ ወለድ መጻሕፍትን አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነውና፥ ጎራ ብለው ይሸምቱ!
Mostrar todo...
👍 22 3👏 3😁 3
እንዲህ ያለ ወርቃማ እድል ቢሰጥዎት ከማን ጋር ራት ይበሉ ይሆን? እስቲ ከጓደኞችዎ ጋር ይወያዩበት! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
👍 8 2
#የንባብ_ሱሰኞች
Mostrar todo...
👍 33 2
Join @kazinpharm12 for better life
Mostrar todo...
👍 5 1
👉የተወለዱበትን ቀን በመምረጥ አሪፍ ቻናል ይቀላቀሉ ❗
Mostrar todo...
👍 4👏 1
⚜እሁድ ⚜
⚜ሰኞ⚜
⚜ማክሰኞ⚜
⚜እሮብ ⚜
⚜ሐሙስ ⚜
⚜ዓርብ⚜
⚜ቅዳሜ ⚜
ዉድ ደንበኞቻችን ከማንኛውም ጤና ተቋማት የታዘዙላችሁን መድሀኒቶች ማዘዣውን በፎቶ በመላክ መድሀኒቶችን ያለምንም ድካምና መንከራተት ያሉበት እናደርሳለን  ከገበያ ላይ በቀላሉ መገኘት ያልቻሉትን መድሀኒቶች ፈልገን እናቀርባለን ድካሞን ቀንሰው ጤናዎን ይጠብቁ ! Photo ለመላክ comment box አልያም @Rovi_Ben ላይ መጠቀም ይችላሉ ለወዳጅ ዘመዶ share ማድረጉን አይርሱ         kazin pharmacy @kazinpharm12 @kazinpharm12 ይቀላቀሉን
Mostrar todo...
👍 15😁 1
ይሉኝታ አቤት...ህፃንነት ያለው  ጥረት ትጋት ተወላግዶ መውደቅ ተኮላትፎ ማውራት ደግሞ እየወደቁ ደጋግሞ መነሳት ..... እኔ ግን አሰብኩት....... እንዳሁኑ ባስብ በህፃንነቴ መዳህ ላይ ነበርኩኝ አሁን በጉልበቴ ማውራትም አልችልም ቃላቶች አውጥቼ እንዳይሳቅብኝ፤ መሞከሬን ትቼ Bewuket S
Mostrar todo...
👍 22 2
የወቶአደር ቅኔ ከአምባው ላይ ቆሜ ከሰላሙ ፍቅርሽ ትዝታን ቀስሜ በተራራው አናት በተኙ ጉሞች ላይ እንደእኔ ሆድ ብሶት ከሚያለቅሰው ሰማይ መሀከል ላይ ቆሜ ትዝታን ሳስታምም አልታየኝ ይሆናል ፂሜም ሲያቀመቅም ችግር በቆፈረው በቀበሮ ጉድጓድ የአረሩን ፉጨት በጣቶቼ ሳግድ በእንዲህ ያለ ኑረት ያ ልቤ ቢዛክር አይቻለው ጎኔ ሳያስብሽ ሊያድር ፈገግታሽን ቋጥረሽ ላኪልኝ በአህያ ውብ አይንሽን ላኪው ይደር ከእኔ ጉያ ፈገግታሽ በሶዬ ህይወቴን ማቆያ ስንደዶ ፀጉርሽን ላኪልኝ እባክሽ የጠላት መትረየስ ሲንደቀደቅ ቢያድር ተከልዬ ልሽሽ ውብ ከንፈርሽ ይምጣ ባይኔ ይበል ውልብ ጠላት ማርኮ ከቦኝ ይሰማኝ የልብ ልብ ትንፋሽሽን ላኪው ህመሜን ማበሻ ይሆነኛል እና ለቁስሌ ፋሻ አንቺ የአይኔ አበባ በኔ ስጋት ምድር ወዲያ ዳር ያልሽው ቅዠት ብቻ ሆኗል ሰሞኑን የማየው እንጃ እኔን ዘንድሮ (፪) የጥይት ዝናማት በኔ ባይዘንቡብኝ ናፍቆትሽ ነው ቀድሞ አፈር የሚያለብሰኝ ፍቅርሽ ጢያራ ነው ክንፍ አውጥቶ በሯል ከጠላቴ በላይ ዙሪያዬን ከቦኛል ናፍቆትሽ አዜብ ነው ያነጋግረኛል በአድማስ ሹክሹክታ ድምፁን ያሰማኛል ድምፁ ይሰማኛል ድምፁ ይሰማኛል በተራራው አናት በተኙ ጉሞች ላይ እንደእኔ ሆድ ብሶት ከሚያለቅሰው ሰማይ መሀከል ላይ ቆሜ ትዝታን ሳስታምም ባክሽ ተሰቃየው ህይወት ሆናኝ አረም እናልሽ አንቺዬ #እኔ በሀገሬ ወቶአደር ነኝ አሉ ለሀገራቸው ሲሉ ነፍሴን ከማይሉ አጠገብ ምመደብ (፪ ) ስጋዬ ጦር ሜዳ ፍቅርሽን ያቀፈ ልቤ ካንቺ ጋር ነው በናፍቆት ያደፈ ልቤ ከኔ የለም ሆኗል ወጥቶ አዳሪ ስጋ ብቻ ለጦር #ይህን_ጊዜ_ፍሪ_(፫) ✍️✍️ሲራክ @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹
Mostrar todo...
👍 22 11
sharing is carring...😊😊
Mostrar todo...
👍 1
ሰላም ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች👨‍👨‍👧👨‍👨‍👧‼️‼️       በእዚህኛው አዲስ አመት ለእናንተ የሚሆን ጥሩ ውድድር አዘጋጅተናል።       የእዚህ ውድድር  አሸናፊ ለመሆን       1⃣....ወደ እዚህ channel የቻሉትን ያህል ሰው መጋበዝ        2⃣.....በመቀጠል የጋበዛችሁትን ሰው መጠን በማስረጃ መያዝ       3⃣........ከዛማ ምን ትጠብቃላችሁ @RASNAMRUD በውስጥ መስመር ላኩልን   የዚህን ውድድር አሽናፊ ሰንገልጽ ከነ ማስረጃው ስለሆነ  ምንም መደበቅ የለም!!        💥💥ማሰባሰቢያ 💥💥          ##  የአሸናፊዎች ብዛት 5  ነው።          ##  በእዚህኛው ውድድር ያሽነፉ ሰዎች  በቅርቡ በከፈተው የልብስ መሸጫ channel ለይ                 የgive away ተሳታፊለመሆን ቅድሚያ ይሰጣቸዋል። ውድድሩ ይህን መልእክት ካነበባችሁበት ሰአት ይጀምራል።          መልካም እድል🍀🍀 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹
Mostrar todo...
👍 9 3
መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን🌼🌼       በአዲሱ አመት የታመመው ድኖ፤       የጠፋው ተገኝቶ፤       ሀገራችንን ከገባችበት መከራ አውጥቶ፤       በአመክንዮ እንጂ በአሉባልታ የማናም       ፍጹም ምክንያታዊ ሰው የምንሆንበት                   አመት ያድርግልን🌼🌼🌼 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹@ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹
Mostrar todo...
9👍 1
ርዕስ ? አንባቢ ያውጣ አዳሞች ሆይ ንቁ ሄዋንን ጠብቋት ይዛችኋት ሂዱ ስትወጡ መዝናናት ተማሩ ከታሪክ አትድገሙ ስህተት አዳም እግር ጥሎት ለሰከንድ ሲለያት       እባብ ጀነጀናት       እራትም ጋበዛት       የንቀቷ ንቀት ወደቤቷ መጣች ቴክ አዌ ይዛለት አያድርስ ነው ብቻ የሄዋንስ ድፍረት Just for fun😂😂 #Share #share ✍Bewuket S
Mostrar todo...
👍 23😁 2
ዋ! ቀጥረሽ ማስጠበቁ ኩራት አይሁንልሽ ዋ!... አንቺ ልጅ እንዳትረሽ እሷን ስጠብቅ ነው አንቺን ያገኘሁሽ እናማ ቆንጅዬ ምን ልልሽ መሰለሽ አንቺ እንደተካሻት መተ'ካት ካልፈለግሽ የተቀጠርሽበት በሰዓቱ ድረሽ Bewuket S @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹
Mostrar todo...
👍 23 7😁 1
ሰላም ለሁላችንም!!!!! በጣም መልካም ዜና ይዘንላችሁ መተናል🙀🙀💯! ለሁላችሁም የጽሑፍ መድረክ አዘጋጅተናል። በእዚህም የስነጽሁፍ እድል የራሳችሁን ተሰጦ አውጡ በማለት እንጋብዛለን😊 እድሉ ተካፉይ ለመሆን @RASNAMRUD ለይ ያነጋግሩን። Share ማድረግ እንዳይረሳ መልካም ግዜ‼️‼️
Mostrar todo...
👍 10 1
ርዕስ እንቅልፍ እና እንባ ፈጣሪ ከሰራው ፈጣሪ ካበጀው ደርሶ ከፈጠረው ከሁሉ የምወደው አለ ሁለት ነገር ደርሶ የማይሰበር ጥሎኝም የማይበር የሚኖር ከእኔ ጋር ነብሴን..... የመከፋት መዐት አቅሟን ሲያስታት መሸከም አቅቷት ሊጥል ሲያንገላታት ባዶ አርጎ ሊያስቀራት ሊጀምር ዝግጅት የመገፋት ናዳ ደግሞ ሲሰናዳ የእግዜር ውብ ስጦታ የአምላክ ውድ ስጦታ እንቅልፍ የሚባለው ወስዶ የሚያሳርፈው ወሰድ ያደርጋታል ከሁካታ ክልል ረግታ እንድትነሳ አርፋ እንድትነሳ . . . ሁለተኛው ደግሞ ... ሰው ሁሉ ሲጠራው ዕንባ እያለ ነው የውስጥ ስብራት ሲደርስብኝ ጉዳት ህመም ና ንዴት አባይ ና ክህደት ተባብረው ሲወቅጡኝ ደርሰው ሲያሰቃዩኝ የእኔ የእግዜር ስጦታ የአምላክ ውድ ስጦታ ኬት መጣ ሳይባል እርግፍ እርግፍ ይላል ልትበር ያለች ነብሴን ሊመልሳት ቶሎን . . . .       ✍️በግዕዛዊት @ከመጻሕፍት ዓለም በ🇪🇹
Mostrar todo...
👍 18 2
ርዕስ:-ሽሽት 🏃‍♀️ አብረንሽ  እንሁን እንስጥሽ ደስታን ተንከባካቢሽ እንሁን ታማኞች እኮ ነን.... ፍቅራችን ከልብ ነው ሀሰት  የማያውቀው ንፁህ ልብ ነው ያለን ምስክሮች  አሉን... . . ብለውኝ ሲቀርቡኝ ደግሞ ሲጠጋጉኝ እኔ ሸሻለውኝ..... እኔ ሮጣለውኝ..... . . ሮጬ ሳበቃ ሸሽቼ  ሳበቃ . . ስጋት  ይወርሰኛል ፍርሀት ይገባኛል ቆይ ቆይ ቆይ... ይሄን ሁሉ አፍቃሪ መውደዱን ሁልጊዜ  ነጋሪ ዕለት ዕለት አውሪ ደጋግሞ መስካሪ ገፍቼ  ገፍቼ ሸሽቼ ሸሽቼ ማን ላይ እደርስ ይሆን? ማን ላይ ልወድቅ ይሆን? ብዬ አስባለው💭 አወጣ  አወርዳለው... ግን ደግሞ ሃሳቤ ሳይቋጭ ውስጤም ገና ሳይል ረጭ መልሴንም ሳላገኝ መልሴንም ሳላገኝ ሌላ ሌላ  ወደድኩሽ ባይ ያላንቺ  እኔ አልኖርም ባይ ደጃፌ ላይ  ቆሞ እበሬ ላይ ቆሞ በሬን ሲያንኳኳ ባይ በሬን ሲመታ  ባይ ደጋሚ ለመሮጥ ደግሞ ለመሯሯጥ አኮበኩብ ጀመር እነሳሳ ጀመር @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @geez6789 ✍️በግዕዛዊት ✨️
Mostrar todo...
👍 16 4
የሀገሯ ~  ገመገም ከጥርሶቿ ~ ግርግም፣ ሳቋ ~ ሲያፍገመግም ሳልፍና ~ ሳገድም። አማትሬ ~ ባየው: ተሰትረው ~ ኑረው የቅርብ ሩቅ ~ ሆነው። ኩንስንስ  አመሏ ጵስጡቂስ ጠረኗ ኑረት   አኳኃኗ፣             ዘንጠፍጠፍ እያለ  ቀልብ እያዋለለ: የገዛ ጥላዋ  ብርቅርቅ ገላዋ: ውልብ ይልብኛል... የድምጿ ሲርሲርታ ያቃጭልብኛል። እናማ...... ምናብ ሀሳብ ሲምስ ሲያወጣ ሲመልስ፣ ጣዕሙን ሊያጣጥም ምላስ ሲፈረጥም፣ እፀበሉ ግርጌ ነጠላ አደግድጌ፣ ስለቴን ላስገባ በእግዜሩ ሙሀባ፣ መጣሁ ከአድባርሽ እቤተስኪያን ቅጥርሽ፣ የኔ እንዲያ መዋተት ደርሶ መንከራተት፣ የኔ እንዲያ መውተረተር ካንቺ ለመሰተር። እነሆ አካሏን ጎብኝቶ ጠረኗን በምናቡ ምጎ ካጣጣመ በኃላ በዕውኑ አለም ፍለጋውን ማነፍነፉን ቀጠለ። አንቺ ሆዬ ወዴት አለሽ? @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 https://t.me/Rovibookben
Mostrar todo...
👍 13 5
Content በሚለው ይታረምልን!!
Mostrar todo...
Contain ሲሰራ በምን መልኩ ይሰራ ?Anonymous voting
  • በፅሁፍ.....📚📚📃📜📜
  • በ voice.....📢🎙🎙🎤
  • በ video....🎥🎥📷📷
0 votes
👍 9
The secret of zion chalice የጽዮናዊዝም ጸዋ ማህበር ሚስጥር! ኢትዮጵያን ጨምሮ የ አለምን ታላላቅ ሚስጥራት ዶሴን በመሰብሰብ፣ በማጥናት፣ እንዲሁም በረቀቀ መንገድ የራስ ለማድረግ በተለያየ ዘመን እጂግ ሚስጥራዊ የስለላ ድርጅቶች እና የጸዋ ማህበራት ተመስርተዋል። ከማህበራቱ ጥንክርና የተነሳ ለበርካታ መቶ አመታት ሰንሰለታቸው ሳይቋረጥ፣ ሚስጥራቸው ሳይገለጥ፣ ማንነታቸውም ይፋ ሳይወጣ፣ ዘመንን ያስረጁ፣ እጂግ ተጽኖ ፈጣሪ የስለላ ድርጅቶች ሁነ የጸዋ ማህበራት ይገኛሉ። ዛሬም ድርስ ጓዳችን የምትፈጸም እያንዳንዷን የሀገር ህልውና በቀላሉ ለማወቅ እጂግ ሚስጥራዊ በሆነ የስለላ መረብ ይጠቀማሉ ሀገራችን በዚህ ተንኮለ ከተጠለፈች ቆየች ። በተለይ የጽዋ ማህበራት አንዳንዶቹ እጂግ በረቀቀ መልኩ ከመከናወናቸው የተነሳ ህልውናቸው ያለ እስከማይመስል ድረስ ህቡዕ ናቸው። ሚስጥራቸውም ከማህበራቸው የሚወጣው ከማህበሩ በድንገት አፈንግጦ የወጣ በሌሎች ማህበራት የተሰለበ ሰው ሲኖር ብቻ ነው ። ከእኒህ ሚስጥራዊ የጽዋ ማህበራት አንዱ እና ዋናው የጽዮን የጽዋ ማህበራት ነው። ጸዮናዊነት በሂብሪው እየሩሳሌም የሚል ትርጉም ሲኖረው ይህም ግንደ ቃሉ የተወረሰው ከመጻህፍ ቅዱስ ነው። ይህ ሃይማኖታዊነቱ የገነነ፣ በፖለቲካውም ስር የሰደደ፣ እንቅስቃሴ በዘመናዊ መልክ በ19 ኛው ክፈለ ዘመን ቢቋቋምም ለበርካታ መቶ አመታት ከጀርባው ሚስጥራዊ እንቅስቃሴወችን ሲያከናውን የኖረ ማህበር ነው። አሁን አሁን ይህንን ጽዮናዊነት መጠሪያ አለም እንዲረዳው የተደረገው በቋሚነት እስራኤላውያንን እንደ አሽዋ ከተበተኑበት አህጉራት ወደ አገራቸው ለመሰበሰብ የተቋቋመ ታላቅ ዝና ያለው ማህበር እንደሆነ ብቻ ነው። ነገር ግን ይህ የጽዋ ማህበር እንደ አውሮፖ የዘመን ስሌት በ 1099 ወይም 11ኛው መቶ ክ/ዘመን በ አውሮፓ የተበተኑት ሊቃውነት በሚስጥር ተሰባስበው የመሰረተቱ የጽዮን ቤተ እምነት የተሰኘው ሃይማኖታዊ ተቋም በገሃዱ አለም የሚገኝ ሚስጥራዊ የሆነ ድርጂት ነው። በ1975 በፖሪስ ብሄራዊ ቤተ መዛግብት (ቢብልዮቴክ ናስዮናስ) ለመጀመሪያ ጊዜ የተገኘው ና ሚስጥራዊው ሰነድ( ሌ ዶስዮ ስክሬ) ተብሎ የሚታወቀው የብራና ጽሁፍ እንደ ሰረ አይዛክ ኒውተን፣ ሳንድሮ ቦቲቼሊ፣ ቪክቶር ሂዩጎ፣ እና ገናናው ሊኦናርዶ ዳ ቬንች፣ ያሉ በርካታ በርካታ የጽዮን ቤተ እምነት አባላትን ስም ይፍ አድርጓል። እኒህ አለም ላይ በዘመናቸው ገናና የነበሩ ሰወች ከተመሰረተበት ከ1099 እስከ 21ኛው ክ/ዘመን በተለያየ ዘመናት ተጽኖ ፈጣርያን ግለ ሰቦች የሆኑ የሚስጥሩ የጽዮን ማህበር መሪወችም ነበሩ። ይህ ማህበር ለ900አመታት አካባቢ ሚስጥሩ እንደ ተጠበቀ፣ ህቡዕ እንቅስቃሴው እንደ ቀጠል ፣ አለም ላይ የነበሩ ሚስጥራዊ ኩነትና ታቦተ ጽዮንን ጨምር የቅዲስ ጽዋውን ቅርሶችን እንቅስቃሴወችን ሲመረምሩ ለመውሰድም ሲጥሩ እና ፍላጎታቸውን በስውር ሲያስፈጸሙ ኑረዋል። ይህ ህቡዕ ድረጂት ሚስጥሩ በፖሪሱ ቢብልዮቴክ ናስዮናል ሚስጥራዊ ሰንድ እስከተጋለጠ ድረስ በርካታ እንቅስቃሴወቹን ከውኗል። የእስራኤሉ የስለላ ድረጂት ሞሳድ ን ጨምሮ የጽዮን ፕሮቶኮሎች ከፍተኛ የመንግስት አካላት ና ፖለቲከኞች ጭምር ያሉበት አይሁዳውያኑ ስብስብ ወደ ፊት ክርስቶስ ይወለዳል በሚል አሁን በቅረብ የሰሎሞን ቤተ መቅደስን ገንበተው የሰሎምንን ታቦት የጽዮንን ጽላት ይጠባበቃሉ። በእርግጥ የሌዋዊው ሙሴ ጽዮን፣ የሰሎሞን መጽናኛ ታቦተ ጽዮን፣ ከ እስራኤም ምድር ወደ ኢትዮጵያ ከመጣች እንሆ ሶስት ሺ አመታትን ስላስቆጠረች በረከት ከ እስራኤል ምድር ጸጋም ከእየሩሳሌም ተነስቷል...ወደ ሀገሯ ትመለስ ዘንድ የቅዱስ ሰሎሞን ምኞቱም ነበረች! በሰሎሞን ስረወ መንግስት ከመነበሯ የተነሳችውን ጸዮን ወደ ፊት ይወለዳል በሚሉት በመሲሁ ኢየሱስ ትመለሳለች ብለው በቀቢጸ ተስፋ ቤተመቅደሱን አንጸው ጽዮንን ከመነበሯ ኢየሱስን ከዙፋኑ እስኪ መጡ ይጠበቃሉ። ይህ ታቦተ ጽዮንን ከ ኢትዮጵያ ለመውስድ በተለያዩ አዝማናት ቢሞከርም ከመንበሯ ትነሳ ዘንድ ፈቃደ እግዚአብሔር አይደለምና ፈጽሞ ሊያገኟት አልተቻላቸውም። በተለይ እስራኤል ከተበታተነችበት አገግማ በ1948 እንደ ሃገር ከተመሰረተች ወዲህ የጽዮን ጽዋ ማህበር ጨምሮ ሞሳድና የተለያዩ ሚስጥራዊ ተቋማት እንደ ኦፐስ ዴይ ያሉ የቫቲካን የካቶሊክ ሚስጥራዊ ማህበር እምነትን ከመመረዝ አንስቶ ታቦተ ጽዮንን ለመውስድ ቢታሰብም ታቦተ ጽዮን የነበረችበት፣ ያለችበት፣ ወደ ፊትም የምትኖርበት፣ ሁኔታ እጂግ መግነጢሳዊ ሃይሏ በጊዜ የሚገለጥ ሚስጥር ነው እንዳሉት አበው ተሰውራባቸዋለች። እንዲሁም በዚህ ዘመኝ በረካታ ሚስጥራዊ እቃወችን እንዲሁም የአዳምን ኤዶም ''ቅዱሱን ምድር '' ለመውረስ ይሞክራሉ.. .. ግን አይችሉም ። ይህ የታቦተ ጽዮን ሁነት ለሁለት ሶስት ሽ አመታት ለኢትዮጵያ ፈተና የሆነባት ነገር ቢሆንም አሁን ላይ አላማና ግቡ ተጠምዞ የፖለቲካ አሰላለፉ ተቀይሮ ኢትዮጵያ ለሽ ዘመናት ያጸናትን የወጠራትን ጂማት ለመበጣጠስ እጂግ አሳዘኝ በሆነ ሴራ ተጠልፋለች። ባልተፈጠርኩ የሚያስብለውን ይህን እለት ይህን ዘመን ይህ ክስተት ሀገሪቱን ሊያፈርስ ህዝቦቿን ሊያጠፋ የመጣብን ውስብስብ ሴራ በእውኑ ያልፍልን? @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @RASNAMRUD
Mostrar todo...
👍 20 3
Kazin A better way to shop for health & beauty!We’re more than just your local pharmacy, we’re your friends we provide ur needs wz top secret,safe n deep down detail  personal advise. A pharmacy for all of your needs only single prescription no worries we deliver it to ur home A pharmacy your family can trust we r Always there to care,Caring beyond prescriptions. Not just a pharmacy, but a family. Look & feel better 4less!! Address: saris addis sefer egregnia dildy sir ye hana maryam taxi meyazha gar For any comments, call 0910551631 / 0912179203 @kazinpharm12 @kazinpharm12 @kazinpharm12
Mostrar todo...
👍 2
ታሪኩ የሚጀመረው በ 2002 ዓ.ም ከቤሩት ወደ አዲስአበባ የሚበረውና ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አይር መንገድ የሆነው ቦይንግ 787 አውሮፕላን ተከስክሶ ከ90 ሰዎች ጋር ባሏ የሞተባት ሎዛ የተባለች ትንታግ ገፀ-ባህሪ የአደጋውን መንስዔ በራሷ መንገድ ለማጣራት የምታደርገውን ውጣ ውረድ በመተረክ ነው። የሎዛ ይህ ድርጊት በኢትዮጵያና በሊባኖስ አይር መንገዶች አልተወደደላትም። እንዲያውም በግዙፉ ቦይንግ ካምፓኒ እንደ ጭራቅ እንድትታይና እሷን ማስወገድ የመጨረሻ አማራጫቸው አድርገው እንዲወስዱ አነሳሳቸው። ሳታውቀው እንዲህ አይነት አጣብቂኝ ውስጥ የገባችው ሎዛ ገለልተኛ የአደጋው መንስኤ አጣሪ ኮሚቴ ያወጣውን ድምዳሜ ስታይ ይብሱኑ እንድትበሳጭና ነገሩን ገፍታበት ትክክለኛውን የአደጋውን መንስዔ በራሷ መንገድ ማጣራት በአደጋው ለተቀጨው ባሏ ጥልቅ ፍቅሩን የምትገልጽበት አይነተኛ ማካካሻ አድርጋ ወሰደችው። ግን ደግሞ የውርደት ካባ ላለመከናነብ በመላው ዓለም የዕዝ ሰንሰለቱን የዘረጋው የቦይንግ ካምፓኒና ስሙ ምስጢራዊ የሆነ ድርጅት ሎዛን ለማስወገድ የመጨረሻ ካርዳቸውን መዘዋል--ግብግቡ የሚጀምረው እዚህ ጋ ነው እንግዲህ ! መጽሐፉ ልቦለዳዊ ቢሆንም የተከሰቱ እውነተኛ ሁነቶች ላይ ተንተርሶ የተጻፈ ነው(በ2002 ዓ.ም ከቤሩት አዲስአበባ በረራውን ያደረገ ቦይንግ 787 አውሮፕላን ተከስክሶ 90 ያህል ሰዎች እንደተቀጠፉ ልብ ይሏል )። በተያያዘና ተመጋጋቢ በሆነ ሁኔታ የተማሩ የኢትዮጵያ ምሁራን ከዚህ በፊት ባልተካሄደበት መንገድ ኢትዮጵያን በሳይንስና ቴክኖሎጂ ቁጥር አንድ ሀገር ለማድረግ እንቅስቃሴውን ሲያጧጥፉ መጽሐፉ ይተርካል። እነዚህ ምሁራን ኢትዮጵያን ብቻ ሳይሆን አፍሪካን በቴክኖሎጂ ለማመንደግ የተነሳሱ ናቸው። ይህ ሁኔታ የእርዳታ ድርጓቸውን እየበተኑ ጥሬ እቃችንን በሚያጋብሱ ምዕራባውያን አልተወደደም--ሌላ ግብግብ! በመጨረሻም ኢትዮጵያ በራሷ ባንዲራ ያጌጠች ሳታላይት ስታመነጥቅ የመጽሐፉ ሽፋን ላይ ይታያል።( ልብ በሉ! ይህን ሽፋን ይዞ መጽሐፉ የታተመው በ2008 ዓ.ም ነው)። ይህ ነገር መጽሐፉን ትንቢታዊ ያደርገዋል። ምክኒያቱም ከሁለት ዓመት በኋላ በቻይና ጀርባ አሳዝላም ቢሆን ኢትዮጵያ የራሷን ሳታላይት አመጥቃለች! ሌላውን ከመጽሐፉ ...... መጽሐፉን በነጻ በ PDF ለማውረድ ከታች ያለውን link ተጠቀሙ!!! ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! መልካም ንባብ
Mostrar todo...
ድሳካር.pdf ድሳካር.pdf ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! *NB..ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሻችሁ አታንብቡት!!
Mostrar todo...
ድሳካር.pdf ድሳካር.pdf ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! *NB..ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሻችሁ አታንብቡት!!
Mostrar todo...
ድሳካር.pdf ድሳካር.pdf ምርጥ :ልብ አንጠልጣይ :ፍቅርን :ስለላን :ሳይንስን :ትንቤትን :መድሃኒቶችን አጠቃሎ የያዘ!!!! *እመኑኝ.አንዴ ከከፈታችሁ ሳትጨርሱ አታቆሙም! *ኢትዮጵያን የሚወድ ያንብበው!!! ብርሃኑ በቀለ ሰንዶታል!!! *NB..የፈጠራ ክህሎት ያላችሁ ምናባችሁን ስለሚያሰፋው ሳታነቡት አትለፉ!! *NB..ኢትዮጵያዊነት የሚያንገሸግሻችሁ አታንብቡት!!
Mostrar todo...
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን በጎ ለማድረግ አውቆ ለማይሰራው ሃጢያት ነው:: ያዕ-4:17 በትንሳዔ ዋዜማ ለበጎ ስራ ተነስተናል:: ለማንኛውም እርዳታ 09-40-20-67-87 09-21-32-45-80 09-20-70-77-92
Mostrar todo...
AB PHOTOGRAPHY #ትህትና የአራቱም ደብር አስተዳዳሪዎች ለህዝቡ ሰላምታ ሲሰጡ @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
Mostrar todo...
Watch "#Hakim Tube (ሐኪም ቲዩብ)" on YouTube https://youtube.com/channel/UCjBX6HQ06XOdev2OZ2X56EQ ስለጤናዎ ማወቅ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ በሀኪሞች የተዘጋጀ የበሽታዎች መንስኤ፣መከላከያ መንገድና መድሀኒቶችን በቻናላችን በቀላሉ ያገኛሉ 😷👩‍⚕🤒👩‍⚕🤕👨‍⚕😭🧑‍⚕🤮👩‍⚕🤢 Do you want to know about your health condition? Then subscribe this channel and you'll get disease descriptions ( cause, prevention) and treatment. A channel prepared by Ethiopian Doctors in Amharic .
Mostrar todo...
Hiking trip to Portuguese Bridge🌉& Debre Libanos Mountain🏔. Plan your weekend with Rivers and Valleys Trip @riversNvalleys to hike a day trip to Portuguese Bridge & Debre Libanos Mountain on Oct 24,2021. 👕 There will be a T-shirt reward for five early registered 🎁The best picture ever shot challenger will get half free ticket price on the next trip. #️⃣Activities 👣 Hiking 🏊‍♂Swimming 🦇Catching a bat in a cave #️⃣Package Includes 🚌 Transportation 🥐 Breakfast 💧Bottled water 🍱 Lunch 🧢 Hat 🥤Juice 🗺 Guide 💲Entrance fee 📸 Professional photography 💵 Price 🔛 650 ETB ✨Departure: Mexico-Shebelle Hotel (12:00ET) 🎫 Reservation 👇 (@Abel_riversNvalleys) or call us on +251941391533 Follow us on 👇🏾 ✔️https://instagram.com/rivers_valleys_trip?utm_medium=copy_link ✔️https://youtube.com/channel/UCqRb7IUz4wEL6fRKq9cEpZA
Mostrar todo...
Hiking trip to Portuguese Bridge🌉& Debre Libanos Mountain🏔. Plan your weekend with Rivers and Valleys Trip @riversNvalleys to hike Portuguese Bridge & Debre Libanos Mountain on Oct 24,2021. 👕 There will be a T-shirt reward for five early registered 🎁The best picture ever shot challenger will get half free ticket price on the next trip. #️⃣Activities 👣 Hiking 🏊‍♂Swimming 🦇Catching a bat in a cave #️⃣Package Includes 🚌 Transportation 🥐 Breakfast 💧Bottled water 🍱 Lunch 🧢 Hat 🥤Juice 🗺 Guide 💲Entrance fee 📸 Professional photography 💵 Price 🔛 650 ETB ✨Departure: Mexico-Shebelle Hotel (12:00ET) 🎫 Reservation 👇 (@Abel_riversNvalleys) or call us on +251941391533 Follow us on 👇🏾 ✔️https://instagram.com/rivers_valleys_trip?utm_medium=copy_link ✔️https://youtube.com/channel/UCqRb7IUz4wEL6fRKq9cEpZA
Mostrar todo...
AB PHOTOGRAPHY Is there anyone….in z water 🤔🤔🤔 Ohhhh. @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD
Mostrar todo...
AB PHOTOGRAPHY JOIN OUR HIKING CHANNEL @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip @ma_trip ..........THANK YOU........
Mostrar todo...