cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹

Join @Rovibook 😎 <|> /\ 👢👢 መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው!! ለማንኛውም ማስታወቂያ ነክ ጉዳዮች @RASNAMRUD ያናግሩን

Mostrar más
Etiopía640Amárico546Otro2
Advertising posts
30 059Suscriptores
-1124 hours
-787 days
-22230 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

አንዳንድ ሰዎች "ልብወለድ ማንበብ ለምን ይጠቅማል?" ብለው ይጠይቃሉ። በንባብ ዙሪያ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያሳዩት፥ ልብወለድ አንባቢያን ልብወለድ ከማያነቡ ሰዎች ጋር ሲነጻጸሩ የሌሎችን ስሜት መረዳት (Empathy) ላይ የተሻለ ሆነው ይገኛሉ። በእያንዳንዱ ገጸ ባሕርይ ሁኔታ ውስጥ ራሳቸውን ስለሚያስቡ፥ የስሜት ውጣ ውረዱ በራሱ ስሜትን የማስተናገድ እባ የመረዳት አቅማቸውን የተሻለ ያደርገዋል። ይህ እንግዲህ ልብ ወለድ ማንበብ ካሉት ብዙ ጥቅሞች መካከል አንዱ ነው። ምን ለማለት ነው? ጥሩ ጥሩ የልብ ወለድ መጻሕፍትን አዘጋጅተን እየጠበቅንዎ ነውና፥ ጎራ ብለው ይሸምቱ!
Mostrar todo...
👍 22 3👏 3😁 3
እንዲህ ያለ ወርቃማ እድል ቢሰጥዎት ከማን ጋር ራት ይበሉ ይሆን? እስቲ ከጓደኞችዎ ጋር ይወያዩበት! #የንባብ_ሱሰኞች #የንባብ_ሱሰኞችን_እንፈጥራለን #reading_addicts
Mostrar todo...
👍 8 2
#የንባብ_ሱሰኞች
Mostrar todo...
👍 33 2
Join @kazinpharm12 for better life
Mostrar todo...
👍 5 1
👉የተወለዱበትን ቀን በመምረጥ አሪፍ ቻናል ይቀላቀሉ ❗
Mostrar todo...
👍 4👏 1
⚜እሁድ ⚜
⚜ሰኞ⚜
⚜ማክሰኞ⚜
⚜እሮብ ⚜
⚜ሐሙስ ⚜
⚜ዓርብ⚜
⚜ቅዳሜ ⚜
ዉድ ደንበኞቻችን ከማንኛውም ጤና ተቋማት የታዘዙላችሁን መድሀኒቶች ማዘዣውን በፎቶ በመላክ መድሀኒቶችን ያለምንም ድካምና መንከራተት ያሉበት እናደርሳለን  ከገበያ ላይ በቀላሉ መገኘት ያልቻሉትን መድሀኒቶች ፈልገን እናቀርባለን ድካሞን ቀንሰው ጤናዎን ይጠብቁ ! Photo ለመላክ comment box አልያም @Rovi_Ben ላይ መጠቀም ይችላሉ ለወዳጅ ዘመዶ share ማድረጉን አይርሱ         kazin pharmacy @kazinpharm12 @kazinpharm12 ይቀላቀሉን
Mostrar todo...
👍 15😁 1
ይሉኝታ አቤት...ህፃንነት ያለው  ጥረት ትጋት ተወላግዶ መውደቅ ተኮላትፎ ማውራት ደግሞ እየወደቁ ደጋግሞ መነሳት ..... እኔ ግን አሰብኩት....... እንዳሁኑ ባስብ በህፃንነቴ መዳህ ላይ ነበርኩኝ አሁን በጉልበቴ ማውራትም አልችልም ቃላቶች አውጥቼ እንዳይሳቅብኝ፤ መሞከሬን ትቼ Bewuket S
Mostrar todo...
👍 22 2
የወቶአደር ቅኔ ከአምባው ላይ ቆሜ ከሰላሙ ፍቅርሽ ትዝታን ቀስሜ በተራራው አናት በተኙ ጉሞች ላይ እንደእኔ ሆድ ብሶት ከሚያለቅሰው ሰማይ መሀከል ላይ ቆሜ ትዝታን ሳስታምም አልታየኝ ይሆናል ፂሜም ሲያቀመቅም ችግር በቆፈረው በቀበሮ ጉድጓድ የአረሩን ፉጨት በጣቶቼ ሳግድ በእንዲህ ያለ ኑረት ያ ልቤ ቢዛክር አይቻለው ጎኔ ሳያስብሽ ሊያድር ፈገግታሽን ቋጥረሽ ላኪልኝ በአህያ ውብ አይንሽን ላኪው ይደር ከእኔ ጉያ ፈገግታሽ በሶዬ ህይወቴን ማቆያ ስንደዶ ፀጉርሽን ላኪልኝ እባክሽ የጠላት መትረየስ ሲንደቀደቅ ቢያድር ተከልዬ ልሽሽ ውብ ከንፈርሽ ይምጣ ባይኔ ይበል ውልብ ጠላት ማርኮ ከቦኝ ይሰማኝ የልብ ልብ ትንፋሽሽን ላኪው ህመሜን ማበሻ ይሆነኛል እና ለቁስሌ ፋሻ አንቺ የአይኔ አበባ በኔ ስጋት ምድር ወዲያ ዳር ያልሽው ቅዠት ብቻ ሆኗል ሰሞኑን የማየው እንጃ እኔን ዘንድሮ (፪) የጥይት ዝናማት በኔ ባይዘንቡብኝ ናፍቆትሽ ነው ቀድሞ አፈር የሚያለብሰኝ ፍቅርሽ ጢያራ ነው ክንፍ አውጥቶ በሯል ከጠላቴ በላይ ዙሪያዬን ከቦኛል ናፍቆትሽ አዜብ ነው ያነጋግረኛል በአድማስ ሹክሹክታ ድምፁን ያሰማኛል ድምፁ ይሰማኛል ድምፁ ይሰማኛል በተራራው አናት በተኙ ጉሞች ላይ እንደእኔ ሆድ ብሶት ከሚያለቅሰው ሰማይ መሀከል ላይ ቆሜ ትዝታን ሳስታምም ባክሽ ተሰቃየው ህይወት ሆናኝ አረም እናልሽ አንቺዬ #እኔ በሀገሬ ወቶአደር ነኝ አሉ ለሀገራቸው ሲሉ ነፍሴን ከማይሉ አጠገብ ምመደብ (፪ ) ስጋዬ ጦር ሜዳ ፍቅርሽን ያቀፈ ልቤ ካንቺ ጋር ነው በናፍቆት ያደፈ ልቤ ከኔ የለም ሆኗል ወጥቶ አዳሪ ስጋ ብቻ ለጦር #ይህን_ጊዜ_ፍሪ_(፫) ✍️✍️ሲራክ @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹 @ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹
Mostrar todo...
ከመጻሕፍት ዓለም 🇪🇹

Join @Rovibook 😎 <|> /\ 👢👢 መካሪ ከተገኘ ህይወት ቀላል ነው!! ለማንኛውም ማስታወቂያ ነክ ጉዳዮች @RASNAMRUD ያናግሩን

👍 22 11
sharing is carring...😊😊
Mostrar todo...
👍 1
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!