cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🇪🇹 📡 MARAKI BRANDS🌍🏆

🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🔷 የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ 🔷 ቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ። 📱 0920553973 or 0911961727 @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT አድራሻ 👇👇 https://maps.app.goo.gl/CdKDzG2Zgtc4Y4kn6

Mostrar mĂĄs
Advertising posts
26 181Suscriptores
+23524 hours
+1 0817 days
+2 00330 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🔥 4k ባለ 8 HDMI SPLITTER 🔥 ✴️ አዲስ እቃ ከማራኪ brands: የማራኪ ምርት የሆነዉን ባለ 8 Hdmi Splitter ● ምርጥ እቃነት ያለዉ 4k የምስል ጥራት ያለዉ 1×8 4k ባለ 8 HDMI Splitter ብዛት አስገብተናል ምስልን በ 4k ጥራት እስከ 8 TV ድረስ መላክ የሚችል ጀግና እቃ በተለይ 👉ለሆቴሎች            👉ለDSTV ቤቶች           👉ለTV መሸጫ ሱቆች አና ለመሳሰሉት የሚሆን @bekijacustomer 📞0920553873 📞0911961727 🔥 MARAKI ELECTRONICS (ቤኪ ጃ STORE)
Mostrar todo...
ለጠቅላላ እውቀት SPTV ከ 24H SPORT የተሻለ ይፈጥናል (24H Sport ላይ ጨዋታ ስታዩ SPTV ካሳየ ከ 39 ሰከንድ በሗላ ነው በ 24H Sport የሚያታየው) በምስሉ ላይ እንደምታዩት Live Game ላይ የ 39 ሰከንድ ልዩነት አለው በቀጣይ ደግሞ ከዚህ የተሻለ ይፈጥናል።
Mostrar todo...
❤ 2
አርሰናል ከ ሙኒክ SPTV 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
Mostrar todo...
ሲቲ ከ ማድሪድ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት Nss 57°E 11050 H 4000
Mostrar todo...
📌 የሪሲቨሮዎት SERVER አልቆባቹህ ወይም አዲስ ማስሞላት ከፈለጉ በፍጥነት እንሞላለን ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ 🔴57°E SPTV ሰርቨር የ 3ወር 600ብር 🔴ETV PRO Android 15 Month 1000ብር 🔴ETV PRO Receiver 15 Month 700ብር 🔴Forever 1 Year 1700ብር 🔴EthioShare 1 Year 700ብር 🔴Funcam 1 Year 1000ብር 🔴Funcam + Apollo 1 Year 1100ብር 🔴Super G-Share 6 month 500ብር 🔴MyHD IPTV 15 Month 700ብር 🔴Forever SDS 1 Year 2000ብር ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000275693848 ናታል ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekijacustomer ላይ ላኩልኝ  ወዲያው እሞላላችሗለሁ። telebirr 0912671054 ናታል @bekijacustomer 👉commercial bank account 1000275693848 natal getye 📲0920553973
Mostrar todo...
❤ 1
✅ያሲን ቲቪ ብዙሃኑ የሚወዱት የስልክ APP ለዛሬ ጨዋታዎች ደግሞ ወሳኝ ነው 🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿🏆🇪🇸🏆🏆🏆 🇫🇷🇮🇹🇩🇪 ይህ ደግሞ  ያለ ማጫወቻ ወይም player ነው የሚሰራው ። እንደሚታወቀው በፊት የለቀቅንላቹ በማጫወቻ ነበር የሚሰራ ይሄ ግን ማጫወቻ አይፈልግም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም ። ከዚህ በፊት install ያደረጋችሁትን አጥፉት ዛሬ የተለቀቀው አዲሱ ያሲን ከበፊቱ በተሻለ በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ። በውስጡ ከፍራንስ እና እንግሊዘኛ ውጪ ሙሉ beIN sport ይሰራል ። አሁን እናተ ማድረግ የሚጠበቅባቹ የበፊቱን ያሲን ደልታቹ ይሄን መጫን ነው ። ለpc እና IPhone ደግሞ👇 https://www.808scoretv.com/ 👇👇 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8 https://t.me/+AOo4MkcmsxE1NjE8
Mostrar todo...
👍 3
📣 እንኳን ደስ ያላቹህ SPTV IS ON AIR ወደ ቦታዉ ተመልሷል ዛሬ ማስሞላት የፈለጋቹህ ሰዎች online አለዉ ♦️የ1ወር - 300ብር ♦️3ወር - 600ብር 1000275693848 natal getye 0912671054 natal telebirr
Mostrar todo...
😁 5
​​​​የአውሮፓ የሻምፕየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ በቀጥታ በ SPTV 1HD እና በ SPTV 2HD በእንግሊዘኛ ቋልቋ በ HD ጥራት SPTV 1 HD 4:00 Bayern Munich vs Arsenal SPTV 2 HD 4:00 Manchester City vs Real Madrid ​​የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ 2. ከላይ የተጠቀሱት ረሲቨሮች ካላችሁ የመጨረሻውን ሶፍትዌር Update ማድረግ ነው 3. ሶስተኛውና የመጨረሻው SPTV ነፃ ቻናሎች አይደሉም የክፍያ ናቸው የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር አስሞልታችሁ መጠቀም ነው እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት፣ ምንም አይነት ተጨማሪ ዲሽ፣ ምንም አይነት ተጨማሪ LNB፣ በማንኛውም አይነት ሰሀን 60cm ዲሽ ቢሆንም በጥራት ዶፍ ዝናብ እየጣለ መስራት ይችላል። ቻናሎቹ ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች በ HD ጥራት በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ያስተላልፋሉ ለምሳሌ English Premier League, UEFA Champions League, UEFA Europa League, FA Cup, LaLiga, Serie A, Ligue 1, Bundesliga, Women's National League, UEFA Women's Champions League, European Cup 2024.... ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልታችሁ ሰርቨር መግዛት ለምትፈልጉ ሳትደውሉ በቴሌብር ላይ የ 1 ወር 300ብር ወይም የ 3 ወር 600ብር በ 0911001481 ብሩኬ ላይ በማስገባት ያስገባችሁበትን ደረሰኝ እና የረሲቨራችሁን Serial Number በቴሌግራም @bkjabot ላይ በመላክ ወዲያው ማስሞላትና መጠቀም ትችላላችሁ ግን ያላችሁበት ቦታ ኢንተርኔት ከሌለ በቴክስት 0911001481 ላይ የረሲቨራችሁን Serial number እና በቴሌብር የገባበትን ደረሰኝ Transaction Number Copy አድርጋችሁ መላክ ትችላላችሁ እናመሰግናለን። NSS 57°E (Ethiosat) 11050 H 04000
Mostrar todo...

👍 1
👆👆👆 ይሔ የ GOLDSTAR 7200HD GOLDSTAR 7500HD GOLDSTAR 8600HD GOLDSTAR 8800HD ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUPERSTAR 6565HD Mega SUPERSTAR 6464HD Mega ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 6060HD SMART LIFESTAR 8080HD SMART ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው 👁What's New👁 🔥SPTV ሰርቨር አስሞልታችሁ ቻናሉ አልከፍት የሚለው ነገር ተስተካክሏል 🔥Fix YouTube "The following content is not available in this app" message 👁ማሳሰቢያ👁 ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ። @Lifestar_Ethiopia_Bot @SuperStar_Ethiopia_Bot @GoldStarHdBot 17_4_2024 V3.02
Mostrar todo...
አሁን ባርሳ ከ ፒሴጂ SPTV 1 HD Nss 57°E 11050 H 4000
Mostrar todo...
👍 1