cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Azig Habesha™

Azig habesha™ This channel is about: Unity in difference🌐 ⓕⓤⓝ 🏃🔫 α∂∂ιѕ α∂∂ιѕ wєrє ɱɛɱɛʂ,ѵíժҽօՏ📹and SΩΠGS🎶🎼 but -Ⴖტ racism   -Ⴖტ ṿıȏʟєṅċє      -Ⴖტ የሚሸት ጫማ..ውይይይ የሚሸት ጫማ!🖐️🏽 👉🏽"ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም "👈🏽 Join If you think you qualify

Mostrar más
Etiopía8 617El idioma no está especificadoMúsica48 397
Advertising posts
382Suscriptores
Sin datos24 hours
-27 days
-1030 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
I’m earning money by completing tasks such as testing apps and playing games on https://freecash.com/r/111552048910603577271. If you sign up through my link you can open a free case and win up to $250. https://freecash.com/r/111552048910603577271
Mostrar todo...

Hey, I challenged you to a game in TallyUP! It's your turn, and you can win real cash. Use my special Invite Link and we both get a referral bonus worth up to $20. https://invites.tallyup.com/525R7LY9
Mostrar todo...

Face off in tiny head-to-head bluffing games for serious glory and prizes.

Og is back show some love❤
Mostrar todo...
Check out 1990ዎቹ ሙዚቃ አድናቂዎች Group: https://t.me/Oldsongsgroup
Mostrar todo...
1990ዎቹ ሙዚቃ አድናቂዎች Group

ሰላም 90's ሙዚቃ አድናቂዎች እንኳን በሰላም ወደግሩፖችን መጣቹ። በግሩፖችን ውስጥ ቆየት ያሉና ተወዳጅ ድምፃዊዋቻችን ይታወሳሉ፣ ይዘከራሉ፣ ይወደሳሉ። ከናንተ ሚጠበቀው ግሩፖችንን መቀላቀል ብቻ ነው። እናመሰግናለን! 🙏🙏🙏🙏 Join channel @oldsongs90th

የድምጻዊት አስቴር አወቀ “ሶባ” አዲስ አልበም የጥምቀት ዋዜማ ይወጣል ! በዘመን አይሽሬ ድምጿ እና ከመድረክ አያያዟ በተጨማሪ በራሷ ተወዳጅ ግጥምና ዜማዎቿ የምትታወቀው ተወዳጇ ድምጻዊት አስቴር አወቀ “ሶባ” የተሰኘ አዲስ አልበም የጥምቀት ዋዜማ እንደሚወጣ ሰዋሰው መልቲሚድያ አስታውቋል፡፡ በያዝነው አዲስ ዓመት መጀመሪያ ላይ ለሕዝብ የተዋወቀው እና ከመቶ በላይ አንጋፋና ወጣት ተወዳጅ ድምጻዊያንን በጋራ ለመስራት ያስፈረመው ሰዋሰው መልቲ ሚድያ ፤ አስር የሙዚቃ ስራዎችን ያካተተው የድምጻዊቷ “ሶባ” የተሰኘ አዲስ አልበምን የጥምቀት ዋዜማ በሰዋሰው መተግበሪያ በኩል ለአድማጮች ያደርሳል ተብሏል፡፡ ዛሬ ታህሳስ 25 ቀን 2015 ዓ/ም ድምጻዊ አስቴር አወቀ ከሰዋሰው መልቲ ሚድያ ጋር ስትፈራረም የሰዋሰው የማኔጅመንት አባላት ድምጻዊ አስቴር አወቀ እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተገኝተዋል፡፡ ድምጻዊት አስቴር አወቀ ከዚህ በፊት ሃያ አራት የሚደርሱ ዘመን አይሽሬ ተወዳጅ የሙዚቃ አልበሞችን እና ሁለት ነጠላ ዘፈኖችን ለሙዚቃ አፍቃሪያን ያደረሰች ሲሆን “ሶባ” ሃያ አምስተኛ አልበሟ ነው፡፡ ድምጻዊቷ ከሃገር ውስጥም በተጨማሪ በታላላቅ ዓለማቀፍ መድረኮች ስራዎቿን በማቅረብ ከፍተኛ አድናቆትን በማግኘት ኢትዮጵያዊቷ የሶል ሙዚቃ ንግስት በመባልም ትታወቃለች፡፡ ሰዋሰው መልቲ ሚድያ ጥበበኞች የሚገባቸውን የፈጠራ ዋጋ እንዲያገኙ በማድረግ የሃገራችን ጥበብ ባህር ማዶ ተሸጋሪ እንዲሆን ለማስቻል በከፍተኛ ኢንቨስትመንት የተቋቋመ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡@oldsongs90th @Oldsongsgroup
Mostrar todo...