cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Sebrisat የዲሽ እና የሪሲቨር መረጃ

የዲሽ /የቲቪ መረጃዎች እና ዘርፈ ብዙ የElectronics ዕቃዎች መሸጫ - የዲሽ ማስተካከያ ,Finder ,Multimeter , Dish ,Receiver,Television,LNB 📥Inbox us @sebrisatAd • መርካቶ | ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ Software Https://www.sebrisat.com/

Mostrar más
Advertising posts
26 253Suscriptores
+424 hours
-67 days
+8730 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ለኳስ አፍቃሪያን በተለይ የChampions League ጨዋታዎችን ለማየት የተቸገራችሁ! 24H Sport 1 እና 24H Sport 2 የተሰኙትን ሁለት ቻናሎች ለመመልከት እነዚህን ነገሮች ብቻ ያድርጉ። -ቻናሎቹን ለመመልከት Ethiosat ካላችሁ ምንም በ1 ዲሽ ብቻ LNB እና Switch በመጨመር ወይም Varzish እና Ethiosat ከነበራችሁ ዲሹን በማስተካከል ብቻ ማየት ትችላላችሁ። -ቻናሎቹን ለማየት ምንም አይነት Internet አይፈልግም ነገር ግን 1 ጊዜ ብቻ Active ይደረጋል። ✅ለዲሽ ባለሙያዎች ብቻ! Satellite signal ለማስተከ‍ከል ቫርዚሽ ላይ እነዳለ በStrong TP ይህንን ሞልተን ዲሹን ትንሽ ቀና ብቻ ማረግ ነው። በጣም ትንሽ። የቻናሉ TP - 11077 H 02500 ነው። STRONG TP - 10973/V/27500 እነዚህን ወርቃማ የኳስ ቻናሎች ለመመልከት የሚሰሩት 24H Sport Iks የሚቀበሉ ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው። የሪሲቨሮች ዓይነት - POPULAR T40 ነው የራሱ 24H ፣ Amos እና IPTV የተሞላ ስላለው በጣም ተመራጭ ነው።
Mostrar todo...
👍 27
NEW PRODUCT ALERT - USB TO HDMI Convertor ለ PC እና Desktop ጥቅም - ከLaptop ወይም Desktop ከUSB OUTPUT ምስል ወስዶ ወደ TV በHDMI ለመጠቀም የሚረዳ ለአትራፊዎች እና Reseller Wholesale price ነው።
Mostrar todo...
👍 6 4🫡 1
ለአትራፊዎች ፣ ለዲሽ ገጣሚዎች የሚሆኑ የTV መስቀያዎች ከነሙሉ መረጃቸው ጋር እዚህ ጋር አቅርበናል። ዋጋችን እና የዕቃችን ጥራት በደንብ አስተማማኝ ነው። ዕቃ ለመግዛት በእነዚህ አድራሻ ያግኙን። Inbox us on Telegram 📥 @SebrisatBuy #Call - 0922567041 👤 Sebri #Call - 0912752448 👤 Surafel #Call - 0910207883 👤 Feysel
Mostrar todo...
👍 6
ዋጋው የሚቀንስ ከ26-63/65 Inch የሚል ተለጣፊ መስቀያ
Mostrar todo...
ከ14-55 Flexible የማይረባ ዋጋው ቅናሽ የሆነ መስቀያ MODEL - HDL117
Mostrar todo...
ከ14-42” የሚችል ተለጣፊ መስቀያ
Mostrar todo...
👍 4
ከ32-60 የሚችል ባለ 2 እጅ FLEXIBLE MODEL - P5
Mostrar todo...
ከ32-55/60 የሚችል FLEXIBLE መስቀያ MODEL - P4
Mostrar todo...
ከፍ ዝቅ (Angle Tilt) ያለው ከ32-55 ወይም ከ33-65 የሚችል ተለጣፊ መስቀያ Model - P4
Mostrar todo...
ከ 32-65 የሚችል FLEXIBLE መስቀያ Model - CP402
Mostrar todo...
1
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!