cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ንባብ ለ ሕይወት

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቅያ ስራ ያዋሩኝ👉 @Tesh5050

Mostrar más
Advertising posts
50 392Suscriptores
-9224 hours
+5907 days
+1 93930 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እባብ በህይወት እያለ ጉንዳንን ይበላል። እባብ ሲሞት ጉንዳኖች ይበሉታል፡፡ ጊዜ በማንኛውም ሰዓት ይለወጣል በህይወትህ የማንንም ዋጋ አታሳንስ ምን አልባት አንተ ሀይለኛ ትሆን ይሆናል ጊዜ ግን ካንተ የበለጠ ጉልበተኛ ነው አስብ አንድ ዛፍ መቶ ሺ ክብሪቶችን ሲሰራ አንድ ክብሪት ግን መቶ ሺ ዛፎችን ታቃጥላለች፡፡ አንድ መጥፎ ስራም ብዙ መልካምነገሮችን ታጠፋለች፡፡ ወናው ነገር በአስተሳሰብ መልካም ሁን ረጋ ብለህ አስብ ለሁሉም ጊዜ አለው አትጨነቅ ! 🗣 ለ አስተያየትዎ 👉👉 @Tesh5050 Share... https://t.me/+QHpaFsslt6WZOQEy Tiktok address.. http://tiktok.com/@tesh5050
Mostrar todo...
ስትታይ ይሄንን ሁሉ መከራ ያለፈች አትመስልም ፤ጥንካሬና ፅናቷ በጣም የሚደንቅ ነው ጀግና ሴት ብያታለሁ👏💪 ላይክ ሼር አድርጉላት ጀግንነቷ ይታወቅ 👏 ስሜ ሀብታሟ ወይ ራሄል ብዙ ወዳጆቼ ራሄል ብለው ይጠሩኛል ከተወሰኑ አመቶች በፊት ጠንካራና የስራ ሰው ነበርኩ እደየትኛውም ወጣት ህልም እቅድ ነበረኝ ሆስተስ መሆን ህልሜ ነበር.፤ ከስራዬ ጎን ለጎን አጫጭር ኮርሶችን እወስድ ነበር ሞዴሊግ ውዝዋዜ ኮምፒውተር ቋንቋ ምግብ ዝግጅት በትንሹ የተሟርኳቸው ማወቅ ይጠቅመኛል ብዬ ማስባቸው ነገሮች ነበሩ። መኪና ለመግዛት አቅሙ ባይኖረኝም አልፎ አልፎ ስቴዴም እለማመድ ነበር በስራላይም የሚያቁኝ ጓደኞቼ ስራዬን ምወድና ፈጣን ከሰው ተግባቢ ሳቅ ጨዋታ አብዝቼ እንደምወድ ሁሉም ያውቃሉ ነገር ግን አንድ ክፉ ቀን ታሪኬን ቀየረው። ድንገት እንደ ቶንሲል አመመኝ ምራቄን ለመዋጥ የመቸገር ስሜት በቃ ቶሲል ነው ብዬ ደመደምኩ እዴትም ስራዬን ጨርሼ ወደ ቤቴ ገባው ለእናቴ ዳመመኝ ነገርኳት ቶሲል ለግዜውም ቢሆን በሀላዊ መዳኒት ዳማከሴ ምናም ተደረገልኝ ለውጥ የለም በነጋታው ባሰብኝ። ወደ ግል ሆስፒታል ተወሰድኩ ቶሲል ብለው መርፌ ተወጋው ቤት ገብቼ ተኛው ለውጥ የለም ጭራሽ ባሰብኝ ቀና ማለት ራሴን ችዬ መቀሳቀስ ስኪቅተኝ ተቸገርኩ ወደ ጤናጣቢያ ሄድኩኝ ሪፈር ለጥቁር አንበሳ ተፃፈልኝ ጥቁር አንበሳ ሄድን እናቴን ይዤ በዛው እንድተኛ ተወሰነ ባያሳምነኝም ተኛው ጆሮሽ ኢፌክሽንአለው ተብዬ በተኛው በሁለተኛው ቀን ሰርጀሪ ተሰራልኝ የግራ ጆሮዬ ጠዋት 2:30 የገባው 12: ስነቃ ሁሉ ተቀይሯል። ከአንገቴ በላይ ታሽጌለው እጄ እግሬ ደንዝዟል አይታዘዝልኝም ቀኘጆሮዬ ይሰማል ግራው መስማት አቁሟል በሶስት ቀን ቆይታ ወደ ቤቴ ገባው በከባድ ህመም ስቃይ እጅ እግሬ አይቀሳቀስ ለቅሶ ሆነ ስራዬ አያልፍ የለ አለፈ በወር አካባቢ ቀኝ ጆሮዬ መስማት አቆመ የቀን ጨለማ ሆነብኝ። ተመልሼ ሄድኩ ጥቁር አንበሳ ድረሱልኝ አልኩ በጭራሽ ከ8 ወር በሁላ ይሰራልሻሻል ተባልኩ በዚህ ሁሉ ስራ ቆመ ወቶ መግባት ቀረ ሳቅ ጨዋታዬ ጠፋ ለብሼ መውጣት ስኪናፍቀኝ ሁሉ ነገር ተደበላለቀብኝ ሳለቅስ ውዬ ይመሻል። በ8 ወር ስቃይ የቀኝ ጆሮዬ ተሰራ ጨርሼ ስወጣ ጭራሹን አልሰማም በቃ በቀኙ በተሰራ በ8 ወር ግራዬ ደግሞ ተሰራ በመሀል እናቴ ታመመችብኝ እሷን ማስታመም ጀመርኩ ሰርጀሪ ተሰርቶልኝ 3 ቀን ብቻ ተኛው ተነስቼ እናቴንማስታመም ጀመርኩ አልሆነም ወደ ማይቀረው ጥላኝ ሄደች የመጨረሻውን ሰርጀሪ ለ4 ግዜ የተሰራው በዚህ ሁሉ መሀል ከባድ ግዜዎች አሳልፌለው ሰው ስኪናፍቀኝ ሰው አጥቻለው ችግርን ማጣትን አይቻለው ብቻዬን ባዶ ቤት ማወራው ሰው አጥቼ ብዙ ሆኛለው ሰከመስማት ወደ አለ መስማት ለእኔ ከባድ ነበር ስወለድ ጀምሮ ቢሆን ችግር አልነበረም። ከግዜ በሁላ በመጣ ነገር ምን ደሆንኩ ሳላቅ ቶንሲል በተባለ ኬዝ እሄን ሁሉ ዋጋ ከፈልኩ የመጨረሻ ሰርጀሪ ሲሰራልኝ ማንም አልነበረም አጠገቤ ሚስፈልገኝን ሁሉ መድሀኒት ገዛዝቼ ለሰርጀሪ ገባው ተሰርቶልኝ ወጣው ወደቤት ስመለስ ከባድ የሀዘን ስሜት እናቴ የለችም ባዶ ቤት ደመግባት ከባድ ህመም የለም። ሁሉም አለፈ ላልሰማ ተስፋዬ ሁሉ ተማጠጠ ለመጨረሻ ግዜ ወጥቼ ብታከም ተስፋ እዳለኝ ተነገረ ከብዙ ለህክምና ብዘገይም ህዝብ እንዲያግዘኝ የተወሰነ በቻልኩት ሞከርኩ አልሆነም ሰው የለኝም ብቻዬን ታገልኩ ጎ ፈንድ ሚ ቢከፈትልኝ ብዬ አንዳንድ ሰዎች እንዲያግዙኝ ከውጪ ፃፍኩ ባላየ አለፉኝ ቆሜ ስለምሄድ ሰላም መስላቸዋለው። ህይወት አገሸገሸችኝ ለማ ነው ምኖረው ስክል ተፈተንኩ ጠዋት ሲነጋ ነሳለው መሄጃ የለኝም ጓደኞቼ ለባብሰው ስራ ሲወጡ ሆድ ይብሰኛል በበር አያቸዋለው መሽቶ የሲመለሱም አያለው በዚህ ሁኔታ አመቶች አለፉ እንዲያግዙኝ የጠየኳቸው ብዙዎቹ ፊታቸውን አዞሩብኝ አብረውኝ የበሉ የጠጡ የቅርቤ ሰዎች ጠፉ ቤት ላለመዋል ያገኘውትን ለመስራት ወሰንኩ ተከራተትኩ ስራ ጠፋ ምክኒያቱም አልሰማም አንዳንዶቹ እንደውላለን ይላሉ በዛው ይጠፋሉ የቅርቤ ያልኳት አንድ ወዳጄ ድትቀጥረኝ ፅዳትም ቢሆን ድሰራ ቤት መዋል ሞራሌ ተነካ ብዬ ሁለት ሶስት ግዜ ተመላለስኩ ባላየ ባልሰማ ዝም አለችኝ። ከባድ ነበር ሁሉ ነገር ጨለመ ከቀን ወደቀን ተስፋዬ ተማጠጠ አይኔን ከሰው አንስቼ ወደ አምላኬ ተበረከኩ ለምን ፈተናዬን አበዛከው ለምን ማለት ጀመርኩ ምሄድበት የለኝ እናት አባት የለኝ እሄንን ክፉ ቀን ተሸጉጭ እንዳላልፍ አባት ሁነኝ ልጄ ብለህ አበርታ ኪዳነ ምህረት እናት ሁኚኝ ልጃችሁን አትተዋት ብዬ አምርሬ አለቀስኩ። ከዛ በሁላ ጠዋት ነጠላዬን ለብሼ እጦጦ ኪዳነ ምህረት ውዬ ፀልዬ አልቅሼ ገባለው ለተከታታይ አንድ አመት መነፋረቅ ሆነ ስራዬ መሀል ስራ ፍለጋ ተገኘልኝ ገባው እንደ አዲስ ግብ ግብ ጀመርኩ ታክሲ ለመሳፈር አንዳንዴ በስህተት ሌላ ታክሲ ይዛለው ልሄድ ካሰብኩበት በብስጭት መለሳለው ውስጤ የፎቶ ሞዴሊግ ብሰራ በራሴ ብዬ አስባለው አሰሩኝ ብዬም fb ለጥፌ ነበር ነገር ግን በኛ ሀገር አካል ጉዳተኛ ሚሰጠው ቦታ በጣም የወረደ ነው አንዳንድ ካስቲግ ማስታወቂያ ዲሰሩኝ ፎቶ ሁላ ልኬ ነበር እደውላለን ብለው ዝም ካለመስማቴ በቀር ሙሉ ነኝ ብዙ መሰራት ደምችል አውቃለው ግን ህይወትን የታገልኳት ነው። አሁን ላይ አለመስማቴ ለእኔ ውበቴ ነው ለሌላ መስማት ለተሳናቸው እህት ወንድሞቼ ብርታት መሆን ፈልጋለው የተፈተንኩበት ህይወት አጠንክሮኛል ከመሞት መሰንበት ብያለው በትንሹ ነው እሄ አመሰግናለሁ። 🙏 🗣 ለ አስተያየትዎ 👉👉 @Tesh5050 Share... https://t.me/+QHpaFsslt6WZOQEy Tiktok address.. http://tiktok.com/@tesh5050
Mostrar todo...
ንባብ ለ ሕይወት

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቅያ ስራ ያዋሩኝ👉 @Tesh5050

10👍 7🙏 2
ስትታይ ይሄንን ሁሉ መከራ ያለፈች አትመስልም ፤ጥንካሬና ፅናቷ በጣም የሚደንቅ ነው ጀግና ሴት ብያታለሁ👏💪 ላይክ ሼር አድርጉላት ጀግንነቷ ይታወቅ 👏 ስሜ ሀብታሟ ወይ ራሄል ብዙ ወዳጆቼ ራሄል ብለው ይጠሩኛል፤ ከተወሰኑ አመቶች በፊት ጠንካራና የስራ ሰው ነበርኩ እደየትኛውም ወጣት ህልም እቅድ ነበረኝ ሆስተስ መሆን ህልሜ ነበር.፤ ከስራዬ ጎን ለጎን አጫጭር ኮርሶችን እወስድ ነበር ሞዴሊግ ውዝዋዜ ኮምፒውተር ቋንቋ ምግብ ዝግጅት በትንሹ የተሟርኳቸው ማወቅ ይጠቅመኛል ብዬ ማስባቸው ነገሮች ነበሩ ፤መኪና ለመግዛት አቅሙ ባይኖረኝም አልፎ አልፎ ስቴዴም እለማመድ ነበር በስራላይም የሚያቁኝ ጓደኞቼ ስራዬን ምወድና ፈጣን ከሰው ተግባቢ ሳቅ ጨዋታ አብዝቼ እንደምወድ ሁሉም ያውቃሉ ነገር ግን አንድ ክፉ ቀን ታሪኬን ቀየረው ድንገት እንደ ቶንሲል አመመኝ ምራቄን ለመዋጥ የመቸገር ስሜት በቃ ቶሲል ነው ብዬ ደመደምኩ እዴትም ስራዬን ጨርሼ ወደ ቤቴ ገባው ለእናቴ ዳመመኝ ነገርኳት ቶሲል ለግዜውም ቢሆን በሀላዊ መዳኒት ዳማከሴ ምናም ተደረገልኝ ለውጥ የለም በነጋታው ባሰብኝ ወደ ግል ሆስፒታል ተወሰድኩ ቶሲል ብለው መርፌ ተወጋው ቤት ገብቼ ተኛው ለውጥ የለም ጭራሽ ባሰብኝ ቀና ማለት ራሴን ችዬ መቀሳቀስ ስኪቅተኝ ተቸገርኩ ወደ ጤናጣቢያ ሄድኩኝ ሪፈር ለጥቁር አንበሳ ተፃፈልኝ ጥቁር አንበሳ ሄድን እናቴን ይዤ በዛው ድተኛ ተወሰነ ባያሳምነኝም ተኛው ጆሮሽ ኢፌክሽንአለው ተብዬ በተኛው በሁለተኛው ቀን ተሰራልኝ ሰርጀሪ የግራ ጆሮዬ ጠዋት 2:30 የገባው 12: ስነቃ ሁሉ ተቀይሯል ከአንገቴ በላይ ታሽጌለው እጄ እግሬ ደንዝዟል አይታዘዝልኝም ቀኘጆሮዬ ይሰማል ግራው መስማት አቁሟል በሶስት ቀን ቆይታ ወደ ቤቴ ገባው በከባድ ህመም ስቃይ እጅ እግሬ አይቀሳቀስ ለቅሶ ሆነ ስራዬ አያልፍ የለ አለፈ በወር አካባቢ ቀኝ ጆሮዬ መስማት አቆመ የቀን ጨለማ ሆነብኝ ተመልሼ ሄድኩ ጥቁር አንበሳ ድረሱልኝ አልኩ በጭራሽ ከ8 ወር በሁላ ይሰራልሻሻል ተባልኩ በዚህ ሁሉ ስራ ቆመ ወቶ መግባት ቀረ ሴቅ ጨዋታዬ ጠፋ ለብሼ መውጣት ስኪናፍቀኝ ሁሉ ነገር ተደበላለቀብኝ ሳለቅስ ውዬ ይመሻል ተብለው ነሳለው፤ በ8 ወር ስቃይ የቀኝ ጆሮዬ ተሰራ ጨርሼ ስወጣ ጭራሹን አልሰማም በቃ በቀኙ በተሰራ በ8 ወር ግራዬ ደግሞ ተሰራ በመሀል እናቴ ታመመችብኝ እሷን ማስታመም ጀመርኩ ሰርጀሪ ተሰርቶልኝ 3 ቀን ብቻ ተኛው ተነስቼ እናቴንማስታመም ጀመርኩ አልሆነም ወደ ማይቀረው ጥላኝ ሄደች የመጨረሻውን ሰርጀሪ ለ4 ግዜ የተሰራው በዚህ ሁሉ መሀል ከባድ ግዜዎች አሳልፌለው ሰው ስኪናፍቀኝ ሰው አጥቻለው ችግርን ማጣትን አይቻለው ብቻዬን ባዶ ቤት ማወራው ሰው አጥቼ ብዙ ሆኛለው ሰከመስማት ወደ አለ መስማት ለእኔ ከባድ ነበር ስወለድ ጀምሮ ቢሆን ችግር አልነበረም ከግዜ በሁላ በመጣ ነገር ምን ደሆንኩ ሳላቅ ቶንሲል በተባለ ኬዝ እሄን ሁሉ ዋጋ ከፈልኩ የመጨረሻ ሰርጀሪ ሲሰራልኝ ማንም አልነበረም አጠገቤ ሚስፈልገኝን ሁሉ መድሀኒት ገዛዝቼ ለሰርጀሪ ገባው ተሰርቶልኝ ወጣው ወደቤት ስመለስ ከባድ የሀዘን ስሜት እናቴ የለችም ባዶ ቤት ደመግባት ከባድ ህመም የለም ሁሉም አለፈ ላልሰማ ተስፋዬ ሁሉ ተማጠጠ ለመጨረሻ ግዜ ወጥቼ ብታከም ተስፋ እዳለኝ ተነገረ ከብዙ ለህክምና ብዘገይም ህዝብ ዲግዘኝ የተወሰነ በቻልኩት ሞከርኩ አልሆነም ሰው የለኝም ብቻዬን ታገልኩ ጎ ፈንድ ሚ ቢከፈትልኝ ብዬ አንዳንድ ሰዎች ዲግዙኝ ከውጪ ፃፍኩ ባላየ አለፉኝ ቆሜ ስለምሄድ ሰላም መስላቸዋለው ህይወት አገሸገሸችኝ ለማ ነው ምኖረው ስክል ተፈተንኩ ጠዋት ሲነጋ ነሳለው መሄጃ የለኝም ጓደኞቼ ለባብሰው ስራ ሲወጡ ሆድ ይብሰኛል በበር አያቸዋለው መሽቶ የሲመለሱም አያለው በዚህ ሁኔታ አመቶች አለፉ ዲግዙኝ የጠየኳቸው ብዞቹ ፊታቸውን አዞሩብኝ አብረውኝ የበሉ የጠጡ የቅርቤ ሰዎች ጠፉ ቤት ላለመዋል ያገኘውትን ለመስራት ወሰንኩ ተከራተትኩ ስራ ጠፋ ምክኒቱም አልሰማም አንዳንዶቹ እንደውላለን ይላሉ በዛው ይጠፋሉ የቅርቤ ያልኳት አንድ ወዳጄ ድትቀጥረኝ ፅዳትም ቢሆን ድሰራ ቤት መዋል ሞራሌ ተነካ ብዬ ሁለት ሶስት ግዜ ተመላለስኩ ባላየ ባልሰማ ዝም አለችኝ ከባድ ነበር ሁሉ ነገር ጨለመ ከቀን ወደቀን ተስፋዬ ተማጠጠ አይኔን ከሰው አንስቼ ወደ አምላኬ ተበረከኩ ለምን ፈተናዬን አበዛህው ለምን ማለት ጀመርኩ ምሄድበት የለኝ እናት አባት የለኝ እሄንን ክፉ ቀን ተሸጉጭ ዳላልፍ አባት ሁነኝ ልጄ ብለህ አበርታ ኪዳነ ምህረት እናት ሁኚኝ ልጃችሁን አትተዋት ብዬ አምርሬ አለቀስኩ. ከዛ በሁላ ጠዋት ነጠላዬን ለብሼ እጦጦ ኪዳነ ምህረት ውዬ ፀልዬ አልቅሼ ገባለው ለተከታታይ አንድ አመት መነፋረቅ ሆነ ስራዬ መሀል ስራ ፍለጋ ተገኘልኝ ገባው እንደ አዲስ ግብ ግብ ጀመርኩ ታክሲ ለመሳፈር አንዳንዴ በስህተት ሌላ ታክሲ ይዛለው ልሄድ ካሰብኩበት በብስጭት መለሳለው ውስጤ የፎቶ ሞዴሊግ ብሰራ በራሴ ብዬ አስባለው አሰሩኝ ብዬም fb ለጥፌ ነበር ነገር ግን በኛ ሀገር አካል ጉዳተኛ ሚሰጠው ቦታ በጣም የወረደ ነው አንዳንድ ካስቲግ ማስታወቂያ ዲሰሩኝ ፎቶ ሁላ ልኬ ነበር እደውላለን ብለው ዝም ካለመስማቴ በቀር ሙሉ ነኝ ብዙ መሰራት ደምችል አውቃለው ግን ህይወትን የታገልኳት ነው አሁን ላይ አለመስማቴ ለእኔ ውበቴ ነው ለሌላ መስማት ለተሳናቸው እህት ወንድሞቼ ብርታት መሆን ፈልጋለው የተፈተንኩበት ህይወት አጠንክሮኛል ከመሞት መሰንበት ብያለው በትንሹ ነው እሄ አመሰግናለሁ። 🙏 🗣 ለ አስተያየትዎ 👉👉 @Tesh5050 Share... https://t.me/+QHpaFsslt6WZOQEy Tiktok address.. http://tiktok.com/@tesh5050
Mostrar todo...
ንባብ ለ ሕይወት

አንብብ አዕምሮህ ልክ አንደባህር ይሰፋል። ወንዞችም ለአንተ መገበር ይጀምራሉ። አንተ ወደ ሰዎች ሳይሆን ሰዎችም ወደ አንተ ይመጣሉ። ንባብ ህይወት ይሰጥካል!! አንብብ ብታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው። ይቀላቀሉን ለማንኛውም አስተያየት እና ማስታወቅያ ስራ ያዋሩኝ👉 @Tesh5050

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
👍 5
ዛሬ እርዳታችሁን እንፈልጋለን። ከላይ የምታዩት ታዳጊ አህመድ እንድሪስ ይባላል ሰሞኑን በስደት ሊብያ ለይ ከታገቱት አንደኛው ነው....በአጋቾቹም የተጠየቀው ገንዘብ 850,000 ብር ነው ይሄን ደግሞ ቤተሰቡ መክፈል ስለማይችል የሁላችንንም እርዳታ ይፈልጋሉ። የአንዱ ቲኬት ዋጋ 100ብር ሲሆን ... እኔ በግሌ የአንድ ሺ ብር ማለትም 10 ቲኬት ገዝቻለው። ቤተሰቡ እባካችኩ ልጄን አስመልሱልኝ እያሉን ነው። ፍቃዳኛ የሆነ @Tesh5050 ለይ ሚሴጅ ይላክልኝ ወይም 0913682146 ለይ ይደውሉልኝ። ክበሩልን🙏🙏🙏
Mostrar todo...
👍 18
<<እናት እናት ነች አይደል ሌላ ቃል የላትም >> ይች አራስ እናት ባሏም አብሮ የለም እንደወለደች በጠና ታመመች በ 3ሣምንቷ በህይወት ለመኖር የቀራት 3ቀን መሆኑ ተነገራት ለልጇም የህይወት ዘመን ማስታወሻ መስጠት ፈለገች:: በዚህም ዶክተሯኗ ነርሷ አገዟት ይሄን ምታዩትን ቅርፅ መስሪያ አመጡላት እንዳያችሁት ለልጇ ሁልጊዜ እናቱ አብራው እንዳለች እንዲሠማው ሚያደርገውን ሚገርም ማስታወሻ ሠራችለት እንደምታዩት እግሩን በእጇ ይዛው ነበር :: ሀኪሟ እየረዳት ነርሷ እየቀረፀች አይዞሽ እያሉ እያበረቷት ለልጇ ምትፈልገውን ማስታወሻ አስቀምጣለች። በመጨረሻ ለልጅሽ ማለት ምትፈልጊው ሲሏት "ልጄ በምትኖርበት ቦታ ደስ ብሎህ በምቾት እደግ እወድሀለሁ" አለች እያለቀሰች....ያሣሠባት ነገር ልጇ በምን እንደሚያስተዉሣትና መልካም መኖሩ ብቻ ነበር ። እና እናትም ከሶስት ቀን ቡዋላ ህይወቷ ያልፋል ክብር ለእናቶቻችን እና ክብርም ለዶክተሮቻችን እና ነርሶቻችን።🙏🙏 🗣 ለ አስተያየትዎ 👉👉 @Tesh5050 Share... https://t.me/+QHpaFsslt6WZOQEy Tiktok adress.. http://tiktok.com/@tesh5050
Mostrar todo...
😢 14👍 7 3
#ሩስያ ከዚህ ቀደም ማንኛውም #የግብረሰዶም እንቀስቃሴን #ሕገወጥ እና #ጽንፈኛ በማለት ፈረጃ የነበረችው ሩስያ አሁን ደግሞ የግብረ ሰዶም እንቅስቃሴን #የአክራሪነት እና #የሽብር ድርጊት ዝርዝር ውስጥ አካታዋለች። በዚህም ማንኛውም ዓለም አቀፍ የግብረሰዶም እንቅስቃሴ በሩስያ በአሸባሪነት እና በአክራሪነት ዝርዝር ውስጥ ተካቷል። ውሳኔው የተደረሰው የፍትህ ሚኒስቴር የቀረበለትን አቤቱታ ተከትሎ የግብረሰዶም ተከራካሪዎች #አክራሪ እና #አሸባሪ ተብለው እንዲጠሩ በህዳር ወር ላይ የሩሲያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከወሰነ በኋላ ነው ከልቡ መሪ
Mostrar todo...
👏 52👍 17🔥 5👌 5 3👎 2
🔵 ቤቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ ይህን ምርጥ ቻናል እናስተዋውቃቹ  🤑 🔥 ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ለመሆን ቻናሉን JOIN ያድርጉ 👇
Mostrar todo...
Join
Inicia sesión y accede a información detallada

Te revelaremos estos tesoros después de la autorización. ¡Prometemos que será rápido!