ባለፈው የውድድር ዓመት በአቋም መዋዠቅ እና በደጋፊዎች ከፍተኛ ትችትን አስተናግዷዳ ሁሉም ሰው ማንዩናይትድን የመልቀቂያው ግዜ ደርሷልም አለ ከዛ ግዜ በሁዋላ በ ክለቡ ለ 64 ዓመት ተይዞ የቆየውን እና 9 ተከታታይ ጨዋታዎችን ግብ የማስቆጠር ሪከርድ ከመጋራትም ባለፈ ለሁለተኛ ተከታታይ ግዜ የወሩ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ማሸነፍ ችሏላ
The Rashford comeback under erik tenhag is beautiful ❤️