cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

ጥበብን ፍለጋ

ሰላም በዚህ ቻናል ስለ ስለ Cyber security ስለ hacking እና የተለያዩ መረጃዎችን ያገኛሉ በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ አዲስና ቆየት ያሉ መፅሐፍቶችን በPDF ሚያገኙ ይሆናል! የኢትዮጵያ ቀመር አና ሌሎች ትረካ ። አስተሳሰባችንን ለመጠበቅ፣ አዕምሯችንን በአዎንታዊ ሀሳቦች ለማነፅ የሚረዱ ምክር ሀሳቦች #የመፅሐፍ_ጥቆማ @Novelheymarbot https://t.me/novelheymar

Show more
The country is not specifiedThe language is not specifiedThe category is not specified
Advertising posts
188Subscribers
No data24 hours
No data7 days
No data30 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

ነገ... ነገን አትጥሩብኝ ነገን አላምነውም ቅርብም ቢመስል ማንም አላየውም ካልሆነ አይሆንም ማለት ምናለበት ቀኔን አትንጠቁኝ ባትሰሩ ልስራበት ሚያዝያ ፳፲፩
Show all...
የግጥም ቃላቶች: ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​─━━─━━ ⊱✿⊰ ━━━━━━── እባክህ አንድዬ 🙏 ከወለዱት በላይ እዝነትህ ይልቃል ቢሰወርም ከኛ ላንተ ይታወቃል... ጎርፉን አድርቅና መንጥረህ ጫካውን ገላልጠህ እውነቱን አስገኘው ጨቅላውን እባክህ አንድዬ....🙏 በጆችህ ነውና መኖሩም መሞቱ..... ያለበትን አውቃ ልቧ እንዲያርፍ እናቱ ይሄውና በለን አሳየን ማርኮንን....... በኛ አቅም አልሆነም ደከምን ባከንን እባክህ አንድዬ ሳታድር ሳትውል..... በረቂቅ ጥበብህ ጠቁመን አንድ ውል አስሩን እያሰብን ተምታተናል እኛ .... ካለበት አውጥተህ አምጣልን ወደኛ.. ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━ @poem_merry @poem_merry
Show all...
📚ርዕስ:- ኢትዮጵያ ምን አይነት አስተዳደር ያስፈልጋታል 📝ደራሲ:- ሀዲስ አለማየሁ 📜ይዘት:- ልዩ ዘገባ ═══════════════════ SHARE and JOIN🙏 @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIOPDFBOOKS2 🔰•የኛ ግጥሞች•🔰 https://t.me/Ethiogtmoch https://t.me/Ethiogtmoch 👆👆👆JOIN👆👆👆 ═══════════════════
Show all...
የታላላቅ ፈላስፎች ሀሳቦች እና አባባሎች @Zephilosophy 1."ገንዘብ የማይገዛው ነገር እስከሌለህ ድረስ ባለፀጋ አይደለህም።" 2."የሰው ልጅ ነፃ ነኝ ብሎ የሚያምን የልማድ ባሪያ ነው።" 3."ጉድለትህን ወደ ፍፁምነት የሚቀይረው ፤ ፈጣሪህ እንጂ ሀይማኖትህ አይደለም።" 4."የመገለጥን ብርሃን ትጨብጥ ዘንድ የሥጋን ጨለማ አሸንፍ።" 5.እያንዳንዱ ሰው ልክ እንደጨረቃ ነው፡፡ ለማንም የማያሳየው ግማሽ ጎን አለው ። 6."በፍቅር የተሰራ ኃጢያት፤ ፍቅር ከሌለበት አምልኮ ይበልጣል።" 7."ፈላስፋ በሕይወት ጨዋታ ላይ የተገኘ ተመልካች ነው።" 8."የእኔ ፍላጎት የፈጣሪን ሀሳብ ማወቅ ነው ፤ ሌላው ሁሉ ዝርዝር ጉዳይ ነወ።" 9."የምትኖረባትን ሕይወት በቅጡ ሳታውቅ ስትሞት ሌላ ዓለም መኖሩን እንዴት ታውቃለህ።" 10."ታላላቅ እምነቶች ሁሉ መነሻቸው መናፍቅነት ነው።" 11."ያልተመረመረ ህይወት ሊኖሩት የማይገባ ነው። " 12."የእግዚአብሔር ፍቃድና እውቀት በእኛ አላዋቂነት ሊፈተን አይችልም።" 13."ለማመን እንጂ ላለማመን ምክንያት አያስፈልግም።" 14."የሞት ፍርሃት የሕይወት ማጣፈጫ ቅመም ነው።" 15."መልካምነት የተደረገልህን ሳይሆን ያልተደረገልህን የመክፈል ብቃት ነው።" 16."ከፍቅር ሁሉ የሚበልጠው ምላሽ ሳያገኙ ማፍቀር መቻል ነው።" 17."የሰው ልጅ ሐሳብ እንጂ እውነት አትለዋወጥም።" 18."የሰው የነፍስ አርነት በሥጋ ባርነት የሚገኝ ልምምድ ነው።" 19."እኔ የሚል አእምሮ በጨለማ እንዳልተለኮሰ ሻማ ነው።" 20."አዕምሮ እንደፈሳሽ ወንዝ ነው ፤ መገደብ ባትችልም አዲስ መንገድ አብጅለት።" ምንጭ- ጥበብ ከጲላጦስ @Zephilosophy @Zephilosophy
Show all...
📚ርዕስ ሀምሌት 📝ደራሲ ዊልያም ሼክስፒር 👤ትርጉም ፀጋዬ ገ/መድህን 📖ገፅ ብዛት 134 SHARE and JOIN🙏 @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIOPDFBOOKS2 🔰•የኛ ግጥሞች•🔰 https://t.me/Ethiogtmoch https://t.me/Ethiogtmoch 👆👆👆JOIN👆👆👆
Show all...
በሰው ሽንት ውስጥ የሚገኘው አሞኒያ እንደ ነዳጅ ለመጠቀም ታቅዷል። የዴንማርክ ኩባንያ ማን ኢነርጂ ሶሉሽንስ በዚህ ንጥረ ነገር ላይ የሚሰራ ሞተር በማዘጋጀት ላይ ነው። አሞኒያ በሚቃጠልበት ጊዜ በፍጥነት ኃይልን ይለቃል። ይህ ንብረት ሳይንቲስቶች ከቤንዚን ይልቅ እንዲጠቀሙበት እድል ይሰጣል። የዚህ ንጥረ ነገር ዋነኛ ጥቅሞች አንዱ ለአካባቢ ተስማሚ ነው። ተመራማሪዎች ከሽንት ውስጥ ሃይድሮጂንን ለመፍጠር ኤሌክትሮሊሲስ በጣም ርካሽ እንደሆነ አስቀድመው ደርሰውበታል። ሳይንቲስቶች እንደሚጠቁሙት በሚቀጥሉት ዓመታት የሰው ሽንት አካል አውቶቡሶችን እና አውሮፕላኖችን ለማገዶ ሊያገለግል ይችላል። የአሜሪካ ገበሬዎች ቀደም ሲል በፀረ-ሩሲያ ማዕቀብ ክፉኛ ተጎድተው ነበር። ከሩሲያ የማዳበሪያ እጥረት የተነሳ አርሶ አደሮች የሰውን ሽንት መጠቀም ጀምረዋል
Show all...
Netflix One Month Subscription ያለምንም CreditCard እንዴት እናገኛለን🧐 🔸በመጀመሪያ VPN ከVIETNAM ጋር አገናኙ ▫️በመቀጠል NETFLIX APP ከPlayStore አዉርዱ ከዛም Start A Free Plan የሚለዉን ንኩትእንደዛ ሚል ካልመጣ VPN በስትክክል መገናኘቱን አረጋግጡ እና አፑን ClearData ብላችሁ ከአዲስ ክፈቱት 🔸በመቀጠልም Account Create አርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ▫️ከአንድ ወር በኋላ በአዲስ Email ከላይ ያሉትን ስቴፖች መከተል ነዉ😍 ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን! 📢: @Cyebr 👥: @CyebrEthio21 👥:@EthioCyberAppGallery
Show all...
🎈Netflix Free Plan 🎈 1- Connect to a VPN in Kenya 🇰🇪 2- Delete Netflix if you already had it before and install it again with the VPN turned on 3-Open the application and you will see the option "start free plan" (if it does not come out, delete the cache and data) 4- Create a new account with an email that you have not previously used 5-Fill in all the steps and voila! You already have your Netflix totally free Clarification: It does not include the entire catalog, only some series and specific films. ከወደዱት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉልን! 📢: @Cyebr 👥: @CyebrEthio21 👥:@EthioCyberAppGallery
Show all...
How to create your own netflix account for free😝😝😝😝 1. Go to netflix.com, click sign up and enter your correct email details. 2. On the payment section, open a new tab and go to altenen.com 3. Sign up on that website and verify via email. 4. Log in and scroll down to credit cards then account and dumps and look for the last credit card details posted. 5. Thereafter, copy the credit card info and paste it on netflix section. Note... Try all the credit cards on the last page till one works. 6. After one credit card has been accepted complete the sign up process and now you can watch Netflix free of charge ‼Join & Share... 📢 @Cyebr 👥 @CyebrEthio21
Show all...